@yejerba: ሙሉውን አዝራር ቲዩብ ላይ ያገኙታል።

የጀርባ ነገር
የጀርባ ነገር
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 04:49:31 GMT
207697
11335
77
748

Music

Download

Comments

derulionelcr7fan1
ደሩ Lionel Cr7 :
ለጥንቃቄ የህንፃውን ስም ቢናገር ጥሩ ነው🤔
2026-07-29 12:50:53
94
ami2nii
amini..hasss :
ሆነ ተከናወነ ማለት አሁን ነው..😆😆
2026-07-30 01:07:49
15
birukyicheneku
Biruk Yicheneku :
ፖሊስ የሚባለው ነገር አላለም 😁
2026-07-29 18:13:57
46
haannhh880
hhhaa :
እኔም ባንክ መርካቶ ስሰራ አንዱ ሌባ ከሌላ ሰው አካውንት ገንዘብ ሊያወጣ ሙከራ ሲያደርግ እጅ ከፍንጅ ከእነማስረጃው ይዤው ወደ ፓሊስ ጣቢያ ወስደነው ፍርድ ቤት ቀርቦ ሄደን መስክረንበት መጨረሻ አላየንም በሳምንቱ እዛው እቢሮአችን መጥቶ ATM ላይ ብር ሲያወጣ አገኘሁት😂😂😂😂
2026-07-30 13:27:53
4
wwwmark3
mark :
የኔ ታሪክ 🤔
2026-07-29 13:18:21
11
user6d7vubfy26
ኤሉ :
ቪዲዬው እጅህ ከገባህ በቲክቶክ ልቀቃቸው
2026-07-29 15:01:57
43
user3314463009785
fikir ashenafi :
ኢትዮጵያ ውስጥ ፍርድ የለም ሌቦቹን የሚያሰማራቸው የህግ ሰው ነው።
2026-07-29 19:16:37
6
ebtihaje.osh
Ebtihaje # :
እዉነት ነው ቴዲ መላ ከሊለ አይታያቸዉም
2026-07-29 12:44:44
36
esayas25
Ⓔሷ :
ያስተምራልም ያማርራልም😁✌️
2026-07-29 18:43:18
15
frew.abe
🧔‍♂️ :
ተቀናጅተው እኮ ነው ሚሰርቁት ከፖሊስ አባላት ጋር ማቀው ጉድ አለ
2026-07-29 23:29:38
7
m806258
m s h :
እውነቱ ነው
2026-07-29 20:08:33
1
fekad167
fekadu ፍርኒቸር :
ዳዊት ሰላም ነው
2026-07-29 17:16:00
1
henmelse
. :
ሆነ በቃ
2026-07-29 17:30:20
1
survivalist80
Survivalist The Savor :
በቃ ሆኗል
2026-07-29 14:50:53
4
sebly02
sebly :
በድጋሜ ሊዘርፉ
2026-07-29 16:33:17
1
lijyoni1221
LIJ YONI :
Ere 😂😂
2026-07-29 16:35:32
2
simon.shiferaw6
Simon :
እውነት ነው የኔን ታሪክ ነው ስልክ አደወለኝ ብሎ እያለቀሰ ተባበሪኩት ግን በማላቀው ሆኔታ ስልኬ ተበላ በሣምንቱ ሌባው ያስኩት አሣስሬው የፓሊስ ከልጅ ብር ተቀብለው ለኔ ምንም ፈርድ ሳላገኝ ተፈታ ተባለ ስጠይቅ ፓሊሱ እዳትመጣ አለኝ
2026-07-30 03:39:03
2
nyctophile_371
nyctophile_371 :
ewentun nw enem ensu hognalw
2026-07-29 19:23:09
2
mulugetadegu752
mule752 :
አይ ኢትዮጵያ የሁሉ ታሪክ ተመሳሳይ ይሆናል
2026-07-29 15:26:40
6
mes161927
Mesafint Asmare :
በቃ ሆነ ተከናወነ! ዝለለው ሕግ የሚሠራው ለሚከፍል ነው! የላፕቶፑን ወጋ እጅ መንሻ ከሰጠህ አንድ ሁለት ቀን ታስረው ይለቀቁልሀል።
2026-07-29 15:28:36
7
handwork.job2
santa no2 :
ቀጣዩን ፓርት ልቀቀው
2026-07-29 18:41:41
1
jonny777789
jo :
ሆነ...ሆነ..በቃ ተጠናቀቀ..ወዴት ነበር ምሄደው ....🥰😅
2026-07-29 18:59:20
1
milkaa998
Milk :
4 pc ተበልቼ ቁጭ ያልኩት እኔ
2026-07-29 17:21:18
1
bibleguy4349
033944 :
ኣንዳንድ ኮሜድያን ግን ቁም ነገር ባይናገሩ ትመርጣለህ
2026-07-30 13:16:19
2
e_book_review
E-BOOK REVIEW :
kuch belo podcast mayet kebdoh nw mulu hasab matlkew?
2026-07-29 16:02:27
2
To see more videos from user @yejerba, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About