@k.man7939: የህክምና እርዳታ ጥሪ ለወጣት ለምለም #ሰውን_ለመርዳት_ሰው_መሆን_በቂ_ነው። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ1ኛ ዓመት ተማሪ እና የቦዲቲ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ወጣት ለምለም ፤ በደረሰባት የሆድ እጢ (Abdominal Tumor) ሕመም ምክንያት ላለፉት ሁለት ዓመታት በከፍተኛ ሥቃይ ውስጥ ትገኛለች። ምንም እንኳን ከሁለት ዓመት በፊት በኦቶና ሆስፒታል ቀዶ ጥገና ተደርጎላት የነበረ ቢሆንም፤ ሕመሙ በአዲስ መልክ በማገርሸቱ እናየካንሰርነት ባህሪ (Malignant tumor) በማሳየቱ፣ በ ሶዶ ክርስቲያን ぴでナ: Hawassa University Referral Hospital ৯৯৯৯ ቆይታ ከፍተኛ እውቅናን ባገኙት Specialist ህክምናዋን ለመውሰድ በአሁኑ ወቅት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የኬሞቴራፒ ሕክምና እየተከታተለች ትገኛለች። ከኬሞቴራፒ ሕክምናው ቀጥሎ፣ በበርካታ የሕክምና Specialist Doctor's ባለሙያዎች Team የሚመራ ከፍተኛ ቀዶ ጥገና እንዲደረግላት የታዘዘ ቢሆንም፤ እስካሁን በነበረው የሕክምና ሂደት የቤተሰብ እና የቅርብ ወዳጅ አቅም በመሟጠጡ፣ የቀዶ ጥገናውን ወጪው ከፍተኛ እና መሸፈን ከሚችሉት በላይ ሆኗል። ስለሆነም፤ ይህች ወጣት ተስፋዋ እንዲለመልም፣ ወደ ቀድሞ ጤናዋ ተመልሳ ትምህርቷን እንድትቀጥል እና በአጠቃላይ የሰው ልጅ ሕይወትን ለመታደግ ይቻል ዘንድ፤ የእርሶ የገንዘብ ድጋፍ፣ ጸሎት እና ይህንን መልዕክት ለሌሎች በማጋራት የሚታሳዩት ትብብር እጅግ አስፈለጊ ነው። የባንክ አካውንት ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ አንድ ሺ 6557542 ሰማኒያ አንድ የአካውንቱ ስም፦ ለምለም#fyp #foryou #viral

k man
k man
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 04:51:11 GMT
60338
14898
88
12652

Music

Download

Comments

nelb472
nelb :
egzaber getachen medhanitachen eyesus kirstos hoy bezi tsom weket bejeh dabsachew
2026-08-07 20:53:45
13
ruth8826
Obse√ruth :
Egziabher yimarish yifewusish 🙏
2026-08-21 19:18:58
1
tenesae.fekede
Tinsuye16 :
እግዚአብሔር ይማርሽ
2026-08-08 05:37:30
8
_s1lenz_
$_♤_$ :
May God help her with everything 🙏
2026-08-01 02:57:12
3
rurubaee
Ru :
egziabiher yimarish 🙏
2026-07-30 21:48:13
3
user1073672509527
ፍሬ :
ፈጣሪ ይማርል አይዞሽ
2026-08-31 18:33:23
0
inaverforgetyoudad
ሰው እንሁን ☂️ :
እግዚአብሔር ይማራት የምትሉ ሰዎች እግዚአብሔር እኛን መንገድ አድርጎ ሊያድናት ከፈለገስ ቢያንስ ያቅማችንን እናግዝ
2026-08-13 18:58:48
1
mygod1638
tesfa ye god :
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
2026-08-24 06:01:44
0
senu.negn4
ኪዳነ ምህረት 🤌♥️🥹እናቴ :
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🥰🥺🥰
2026-08-06 21:07:22
3
papa35057
papa :
ድረሱላት
2026-08-24 07:56:25
0
bezijo2
🍫bezi🍬 :
እማምላክ ትማርሽ 🙏🙏🙏
2026-08-05 19:58:03
1
genet.dejene
Geni🌹 :
fetari yimarish 🙏
2026-07-29 10:21:57
3
emona281
emona281 :
Free
2026-08-13 11:16:52
1
jidu161
jidu :
beysuam medan yihunlesh
2026-08-12 12:53:16
0
focus_locked
Focus_Digital_Product :
Heart
2026-08-09 07:39:35
1
arzu63019
𝓐𝓻𝓼𝓾🦋 :
እግዚአብሔር ይማርሽ
2026-08-01 18:44:07
1
the_most_complete_man
The most complete man ! :
Link
2026-08-19 02:04:30
0
zeru5440
Zerihun :
ይማራት
2026-08-17 22:24:20
1
asseking495
#ASSE_KING :
ፍጠሪ ጨርሶ ይማርልክ😥😥😥
2026-08-16 15:57:39
0
geted8
Gete D :
geta yimarish
2026-09-03 16:16:46
0
tsiarmy4
tsiarmy :
212121
2026-08-04 17:47:54
2
papa35057
papa :
በምችሉት አቅም
2026-08-24 07:56:44
0
debo.john0
Dibo John :
እግዚአብሔር ይፈዉስሽ 🙏🙏🙏
2026-09-03 19:45:42
0
janibirr87
Joni birr :
Egziabher yemaresh
2026-08-01 19:22:33
0
To see more videos from user @k.man7939, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About