@bethkelly194: iid1g

bethkelly194
bethkelly194
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 29 July 2026 06:38:05 GMT
7
0
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @bethkelly194, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት መግጠም ለሕዝቡ ጥቅም አያመጣም!" አሜሪካ የአሜሪካ መንግሥት ህወሓት (TPLF) መጠነ-ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት መክፈቱን በመግለጽ ድርጊቱን በጽኑ ኮነነ፤ ለሌሎች ታጣቂ ቡድኖችም ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ ባወጡት ይፋዊ መግለጫ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አዝለዋል፡ 📌"በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ አሜሪካ ማዕቀብ የጣለችበት የTPLF አመራር፣ ዛሬ ሰፊ ወታደራዊ ጥቃት ለመጀመር የወሰነውን ያልተገባ ውሳኔ ማየቴ አሳዝኖኛል።" 📌በአፍሪካ ሕብረት አዘጋጅነት በኦሌሴጉን ኦባሳንጆ የሚመራውን የሰላም ውይይት አለመቀበልና "ሊያሸንፉት የማይችሉትን ጦርነት መግጠም" ለሕዝቡ የሚያስገኘው ምንም ዓይነት ጥቅም እንደሌለ አምባሳደሩ አሲምረውበታል። 📌"ሌሎች የታጠቁ ቡድኖችም ቢሆኑ ከዚህ ዓይነት መሰል እርምጃዎች ቢቆጠቡ መልካም ነው" ሲሉ አስጠንቅቀዋል። 📌ኢትዮጵያን ወደ ተሳሳተ አቅጣጫ ለመግፋት በሚሞክሩ አካላት ላይ አሜሪካ ተጨማሪ ማዕቀቦችን ጨምሮ ልዩ ልዩ እርምጃዎችን ለመውሰድ ዝግጁ መሆኗ ተገልጿል። 📌በመጨረሻም አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ "አሁንም ቢሆን ምክንያታዊ የሆነ የፖለቲካ ውይይት ብቻ ትክክለኛው የመፍትሔ መንገድ ነው" ሲሉ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል። #WasuMohammed --------- ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4። #WasuMohammed #breakingnews #tiktok #foryorpage

About