Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@solomon_zemeket: ፓስተሮቹም የኛ አጥማቂዎችም በአንድ ዕፅ ነው የሚሠሩት#ሰሎሞንዘመቄት #
📖ሰሎሞን ዘ-መቄት☦️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 08:28:21 GMT
66757
6997
458
3138
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.05MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.36MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
mm :
የኔ ወንድም አንተ በምትለው መንገድ ልታስለፈልፍ ትችላለህ ግን እኮ እነ መምህር ግርማና ቀሲስ ሄኖክ እንደዚህ አይነቶችንም እኮ ነው እያጋለጡ ያሉት የሌሎችን ግን አላውቅም በዚሁ አጋጣሚ አንድ ነገር ልንገርህ ስለ መምህር ግርማ ስለ ቀሲስ ሄኖክ እና ስለ መም ህር ተስፋዬ አበራ እውነታውን በሱባኤ ጠይቅ መልሱን በዚህ መንገድ ቢቻ ነው ልታገኘው የምትችለው
2026-07-30 05:56:11
18
በረከት :
የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ የቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም የአባ ዮውሃንስ በረከታቸው ይደርብን አሜን የመምህር ተስፋዩ አበራ በረከታቸው አይለየን አሜን💝💝💝
2026-07-29 17:01:28
31
Ceng-Get :
የማን እንመን??
2026-07-29 16:15:00
7
sun 🌑 :
እኔማ አንዴ ጉድን ልየው ብየ ባህታዊ ናቸው ሰው ሁሉ ግንባሩን እያስታ ሲመድቅ ቀረብ ብየ ግንባሬን ሳስመታ ወይ ፍንክች እንደውም ምቱ ነበር አዙሮ ሊደፋኝ ያለው😂
2026-07-29 10:30:19
11
Remy :
የልቤን ተናገርክ ተባረክ
2026-07-29 10:22:32
9
ወርቅነሺ የጎንደሯ :
መምህራችን በቤቱ ያጵናልን
2026-08-24 13:35:24
3
አላዛር ሰላም ናፋቂው :
ኮሜት ከማጥፋት ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው
2026-07-29 19:05:56
6
tis :
ግን ከታመሙ 10 እና 20 አመት ሁኗቸው የዳኑትን መንፈሱ ድሮ ተልኮ ነው??ንገረኝ
2026-07-29 10:56:43
8
ምስጢረኛው 2024 :
እኔ ገጥሞኛል አ/አ ቡልጋሪያ ሚካኤል አካባቢ ሰውን በዙሪያቸው ሰብስበው መንገድ ላይ ፊታቸውን እርጭት እያደረጉ ያንከባልሉታን እኔና ጓደኛየም ጠጋ ብለን ስናይ ና ግባ እያሉ ቢለፈልፉ ሳንወድቅ ስቀንባቸው ሄድን ዋናው ፀሎት ነው
2026-07-29 17:44:17
11
Atsii :
ይህንን አላምንም
2026-08-25 13:43:09
0
user109151406 :
አባታችን እውነቱን ስለሚነግሩን እንድናውቅ ስለሚያደርጉን ከልብ እናመሰግናለን ምእመኑን ይጫወቱበታል ገንዘቡንም ይበዘበዛሉ ግን የሚያሳዝነው ግን ታላላቅ አባቶች የምንላቸው ከነሱ ጎን ቆመው ማየታችን ያሳዝናል ቤተክርስቲያንም አውግዛ ስትለያቸው፣ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ስታባርራቸው ታይቶ አያውቅም ከተወሰኑ እርሶን የመሳሰሉ አባቶች በቀር በአብዛኛው አባቶች ስለዚህ ጉዳይ ትንፍሽ አይሉም ምእመኑን መጫወቻ ሲያደርጉት ዝም ማለት ግን በጣም ያሳዝናል አባታችን እናመሰግናለን እራስዎትን ግን ይጠብቁ ከእግዚአብሔር ጥበቃ ባሻገር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-29 09:55:09
20
brhanu :
እንዱ እንዱ ላይ የዋለበትን መንፈስ የሚያስጮሁትስ ምንድነው እነሱ ውለውበት ነው ንገረኝ ለማወቅ ነው
2026-07-30 08:02:34
1
Tamrat :
አወሳሰብከው
2026-08-02 07:10:58
0
መልካምስራ ገ :
እውነት ነው ወንድም
2026-08-07 05:45:14
1
የማርያም ነኝ :
እሺ የእኛ አስተማሪ 😁😁😁😁
2026-07-31 14:56:06
1
ሄለን ግርማ :
መምህር ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-30 05:49:22
1
Selam alex :
አዉነት
2026-07-29 11:23:32
1
ግሩም ሠከላ :
አተ ጎበዝ ነሕ🥰🥰🥰🥰
2026-07-29 11:19:10
1
ብዙአለም :
ፀበል ቦታስ የሚጮህው ምንድነ
2026-08-30 16:58:16
1
ዘነበች አታለለ እሷ ነች ሂወቴ ድንግል እመቤቴ :
ወንድማችን በርታ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ሺ አመት ኑርልን
2026-08-15 18:44:47
4
Orthodox :
እውነትክን ነው
2026-07-29 20:00:00
1
andy :
አንተን አየሁ የነቃህ በውነት ነቅተህባቸዋል በርታ
2026-09-04 00:44:09
3
ዘርዓ ሰብኣ ሰገል :
አወ እኔ አባ ግርማ ጋ እስጢፋኖስ 3ጊዜ ሄጃለሁ ግን መልካ ሚካኤል እየደገምኩ ነበር የምሄደው ምንም አልሆንሁም፡፡
2026-07-30 14:36:51
0
alebel kumilachew :
እሺ ጥሩ ፀበል ላይ የሚጮህ እሳ ፀበሉ ላይ ተልኮ ነው ማለት ነው
2026-08-02 20:02:02
3
Getu Habte :
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2026-07-29 18:26:19
1
To see more videos from user @solomon_zemeket, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ឈប់ខឹងបងទៅណាក្មេងតូច😝👉🏻👈🏻#ចង់ល្បីដូចគេដែរ🤪 #ចងល្បីដូចគេដែល🥀តែគ្មានគាំទ្រ😢💔🥀 #សុំបេះដូងម្នាក់មួយមកokអ្នកអត់រឹក
This policeman is too much!!#audit#fyp#foryou#usa#cops
New Official Details Emerge Regarding Fatal Montebello Residential Blaze Which Claimed the Lives of Three Victims#usa🇺🇸 #news
#เสื้อเด็ก #ชุดเด็ก #แม่และเด็ก
Chương trình ưu đãi combo 2 lon NGHỆ tặng ngay 1 CUỐN SỔ TAY 🎉🛒🎊#thuanchayvn #traonguocdaday #nghegaolut #nghe #tinhbotnghenguyenchat
NOS VEMOS #ecatepec #3denoviembre #diadelosmuertos #lowridershow #launioncc #mexico🇲🇽 #lowriderlifestyle #musica #raza #cultura #diademuertos #mexside #eventos #culturales
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy