@heaven.light.gosp: ኢየሱስ ያድናል

HEAVEN LIGHT GOSPEL MINISTRY
HEAVEN LIGHT GOSPEL MINISTRY
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 12:11:20 GMT
642848
102807
6130
24597

Music

Download

Comments

fraolgrace
GRACE :
ወንጌል የትም ይሰበካል ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-07-29 13:07:07
2795
user5047993209868
Jon :
ተባረክ ወንድሜ ደቡብ የገባ ኦሮሚያ የገባ በየሱስም በአማራም ይግባ
2026-07-29 15:42:40
950
messenger.mekete
MESSENGER MEKETE OFFICIAL PAGE :
ደሴ የኢየሱስ ነው
2026-07-29 15:42:06
663
johnsololifee
John :
መብትክ ነው ስበከው ይሄኔ የ ህይወት ቃል🙏
2026-07-29 16:19:41
1449
user880281203214
ኩን ፈየ ኩን 🇪🇹 :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ሰዉ የፈለገዉን የማምለክ የመስበክ መብቱ መከበር አለበት አገሪቱ የሁሉም ነች አንዱ ገፊ አንዱ ተገፊ መሆን የለበትም
2026-07-30 14:22:45
315
wasted5yrs
HENA B :
በስጋ መገለጥ አስፈላጊ ሳይሆን አይቀርም አንዳንዴ
2026-07-29 19:09:02
211
martagirmad
Jasmine Fashion :
2026-07-29 15:26:45
318
user8239655049276
z/mesfin meskele :
ጀግና የጀግና ኢየሱስ ልጅ🥰🥰🥰
2026-07-29 15:49:32
272
oracle.obadiah
🏅 Lucky 🏆 :
ጀግና ወንጌል የትም ይሰበካል
2026-07-29 15:44:32
93
tigiyetigi
Tigiye :
ወንጌል በሁሉም ቦታ ይሰበካል ።
2026-08-01 05:04:33
10
sharu.damsis
Sharu Damsis :
የኔ ጀግና ወጌል እዴ ነው
2026-07-29 15:50:18
41
zmengesha
JESUS is my Savior :
🙏:ወንጌል የትም ይሰበካል ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-07-30 04:43:47
15
amanii348
Amanii :
ወንድሜ አትፍረድበት ሰው አሁንም ለክርስቶስ ያለው ልብ ክፉ ነው።
2026-07-29 12:46:40
96
betyyebalame
Betty,menase :
ኢየሱስ ጌታ ነው🙏🥰🥰🥰
2026-07-29 14:17:16
7
mamushe748
mamushe H/Y :
ጀግና በረታ
2026-07-29 14:14:41
21
kelekeden.mathiwo
GOD THINGS OF YOU 📖📖📖🙏🙏 :
ወንጌል ይቀጥላል 🙏
2026-07-30 08:08:07
5
ruty1210
Ruot /እየሱስ ብቻዉን ያድናል🥰🥰 :
ወንጌልን ማቆም አይቻልም እየሱስ ያድናል
2026-07-29 20:36:10
7
user4141508181209
wube :
ወንጌል ሁሌም አሻናፍ ነው ውድሜ ጌታ ይበርክ ወንጌል ለዓላም ሁሉ በልጁ የሚያምን ይድናል
2026-07-30 11:17:02
6
ami89736
Ami :
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ አይዞህ እኔም ከጎንህ እሆናለሁ።
2026-07-30 10:17:54
18
melat.habeshawi
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል። :
ወንጌል ይለውጣል
2026-07-29 13:12:18
7
england___7
🇬🇧 :
አለም ሁሉ የአባታችን የእግዚአብሔር እርስት ነው ወንጌልን በሁሉ ቦታ ከፍ አድርገን ኢየሱስ ያድናል እያልን እንሰብከዋለን ♥️
2026-07-30 20:41:34
5
harbotay
ተሚቱ :
ዘራራራራ የበረሮ መድኃኒት እያሉ በስፒከር ከተማዋን በአንድ እግሮ ሲያቁሙ ድምጽ ብክለት ትዝ አይላቸውም ያለ ድምጽ ማግውያ ኢየሱስ ሲባል ድምጽ ብክለት ትዝ ይላቸዋል። እውነቱ ግን ይቺ አለም ለእግዚአብሔር ልጅ ቦታ የላትም የትኛውንም ስም ስትጠራ ብትውል ማንም ዞር ብሎ የሚያይህ የለም ኢየሱስ ስትል ግን የሚበሳጩት መስማት የማይፈልጉት የዚ አለም ጨለማ ግዛት ስር ስለ ታሰሩ ነው ። እግዚአብሔር አይናቸውን ከፍቶ ብርሃን ያብራላቸው እኛም ከእነሱ የባስን የዚ ስም ጠላት ነበርን በርቶልን ነው እንጂ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-31 17:20:57
15
werkenese4
አቤቱ እደቸርነትህ መጠን ማረኝ :
መብቱ ነዉ መስበክ ገድ አድስ አበባ ብቻ አደለም ግን እኔ ተዋህዶ ነኝ
2026-07-29 20:16:48
30
user5675931119298
glory :
ለደሴ ከተማ ወንጌል ያስፈልጋል ኢየሱስ ያድናል ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ በርታ😅
2026-07-30 07:12:27
5
To see more videos from user @heaven.light.gosp, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About