@ayuzehabesha: ስለ ቶርናዶ ምን ያህል ያውቃሉ‼️ ቶርናዶ (Tornado) ማለት እጅግ በጣም ከፍተኛ ፍጥነት ያለውና እንደ አውሎ ነፋስ እየተሽከረከረ ከመሬት እስከ ደመና የሚዘረጋ አጥፊ የንፋስ ሽክርክሪት ነው። ከላይ በመጀመሪያው ላይ የሚታየው ምስል ትናንት ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም በጎንደር አቅራቢያ የተከሰተ ነው። እንዴት ይፈጠራል? ሞቃትና እርጥበታማ አየር ከቀዝቃዛና ደረቅ አየር ጋር በኃይል ሲጋጩ የሚፈጠር የተፈጥሮ አደጋ ነው። ጉዳቱ: መንገድ ላይ የሚያገኘውን ቤት፣ መኪና እና ዛፍ በቀላሉ መንግሎ የማንሳትና የመደምሰስ ከፍተኛ አቅም አለው፣አልፎ አልፎም በመብረቅ እሳት ሊፈጠር ይችላል። (አዩዘሀበሻ) ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Ayu Zehabesha- አዩዘሀበሻ
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 13:20:14 GMT
Music
Download
Comments
nesrin hina :
አዲስ ነገር አይደለም ሁሌም በያመቱ ክረምት ላይ ይወርዳል toro ነዉ ሚባለው አደገኛ ንፋስ ነዉ ሰው ቤት መኪና ዛፍ አይለይም በመንገዱ ያገኘውን ጠራርጎ ነዉ ምያነሳ ወደላይ ቢያንስ በሳምንት ሶስት or 4 ቀን ሊጥል ይችላል ጎንደር ዙሪያ ላይ
2026-07-30 09:26:46
1
mossad :
ሞቃታና ቀዝቃዛዉ መብረቅ እሚፈጥር መሰለኝ በሀላቸዉ ክፍተት ሲኖር ይፈጠራል
2026-07-30 10:29:36
0
Yafet Borena :
ትክክለኛና ሳይንሳዊ ማብራሪያ ነው
2026-07-30 06:01:22
0
nati@86 :
er mabrariya😁😁😁
2026-07-29 19:10:05
0
። አራት ነጥብ ። :
የገብርኤልን ገንዘብ ሰርቀዉ ነዉ ።
2026-07-29 19:25:23
4
🙏🙏የነገን ማን ያውቃል?🌹🇪🇹🇪🇹 :
😂😂ሞቃት አየርና ቀዝቃዛ አየር ሲጋጭ?😳 መጀመሪያ ልክ እንደፋኖና ሚኒሻ ማለት ነው።😂😂እየቆየ ሲሄድ ደግሞ!!😁እንደ ፋኖና አድማ ብተና ማለት ነው።😂ልክ መጨረሻ ላይ ደግሞ😁እንደ tdf እና መከላከያ ማለት ነው?????😳😳😂😂😂
2026-07-30 11:41:59
0
ayni21 :
😭😭😭😭
2026-07-30 07:42:19
0
To see more videos from user @ayuzehabesha, please go to the Tikwm
homepage.