@oq_qush824: ##rekkaciq😂🗿

🕊️OQ QUSH🕊️
🕊️OQ QUSH🕊️
Open In TikTok:
Region: UZ
Wednesday 29 July 2026 13:23:38 GMT
868
39
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @oq_qush824, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🆘 አስቸኳይ የህክምና እርዳታ ጥሪ፤ ለዘማሪት በየነች 🆘 ​
🆘 አስቸኳይ የህክምና እርዳታ ጥሪ፤ ለዘማሪት በየነች 🆘 ​"በመዝሙሮቿ ብዙዎቻችንን ያበረታታች እና የባረከች ዘማሪት በየነች አሁን ደግሞ የህክምና እርዳታችን ያስፈልጋታል።" ​ዘማሪት በየነች በከባድ የኩላሊት@Servant Tare ኢንፌክሽን በሽታ በመጠቃቷ ምክንያት አስቸኳይ ህክምና ላይ ትገኛለች። አሁን ላይ እንደተነገረው ለህክምናዋ የሚያስፈልገው መድኃኒት ከአገር ውጪ የሚመጣ በመሆኑ እና ለህክምናው የሚጠየቀው ወጪ ከአቅሟ በላይ ስለሆነ የእኛን አጣዳፊ ድጋፍ ትፈልጋለች። ​እሷ በድምጿ እና በዝማሬዋ እኛን ስታጽናና እና ስትባርክ ኖራለች፤ ዛሬ ደግሞ እኛ አብረን በመቆም ሕይወቷን እንታደግ! የቀጠሮ ቀን በጣም ቀርቦአል ​ትንንሽ የምንላቸው እርዳታዎች ተደምረው ትልቅ ሕይወት ያድናሉ፤ እንዲሁም ይህንን መልእክት ሼር (Share) በማድረግ ድምፅ ሁኗት። ​የባንክ ስም፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ​የአካውንት ቁጥር፦ 1000303043415 ​የአካውንቱ ስም፦ በየነች ደፋር ሄብሶ ​ስልክ ቁጥር፦ +251934070316/0944092905 ​"አምላክ ያደረገልንን እያሰብን፣ የተቸገሩትን እንደግፍ!" ​#HelpZemaritBeyenech #Share #እርዳታ #ዘማሪትበየነች

About