@adugnakuma: አንዲት እንቁራሪት ቀስ ብላ ውኃ በተሞላ ድስት ውስጥ ትገባለች። የድስቱ ውኃ ቀስ በቀስ በምድጃ ላይ መንደድ ይጀምራል። ውኃው እየሞቀ ሲሄድ እንቁራሪቷ ምንም ዓይነት ምቾት ማጣት አላሳየችም፤ ይልቁንስ ከአካሏ የሙቀት መጠን ጋር ውኃውን ለማስማማት ሰውነቷን ታስተካክላለች። .... ውኃው እየተንተከተከ እና እየፈላ ሲሄድ፣ እንቁራሪቷ አሁንም ከአዲሱ የሙቀት መጠን ጋር ለመላመድ ጥረት ታደርጋለች። በመጨረሻም ውኃው እጅግ ከመፍላቱ የተነሳ እንቁራሪቷ ከድስቱ ዘልላ ለመውጣት ትሞክራለች። ነገር ግን ሰውነቷን ከሙቀቱ ጋር ለማስማማት አቅሟን በሙሉ ጨርሳ ስለነበር፣ ዘልላ የመውጣት ጉልበት በማጣቷ በፈላው ውኃ ውስጥ ተቀቅላ ትሞታለች። ... እንቁራሪቷን የገደላት ማን ነው? ... እንቁራሪቷን የገደላት መውጣት በነበረባት ሰዓት ውኃው ጋር ለመላመድ ስትታገል አቅሟን መጨረሷ ነው። በሕይወታችን ውስጥ ጎጂ ከሆኑ ሁኔታዎች፣ መጥፎ ልምዶች ወይም መርዛማ ግንኙነቶች ጋር “እየተላመድን” አቅማችንን እንጨርሳለን። መቀየር ወይም መውጣት ያለብንን ነገር በጊዜ መወሰን አለብን። ••••𝐀𝐝𝐮𝐠𝐧𝐚•••• #አጫጭር_ታሪኮች #fyp #_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #creatorsearchinsights

🇦 🇩 🇦
🇦 🇩 🇦
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 14:44:40 GMT
30813
1502
82
245

Music

Download

Comments

user1077305061067
Abdulaziz Mohammed Yasin :
ለትምህርቱ አመሰግናለሁ ወንድሜ
2026-07-30 12:43:51
6
mamadishaa0
@mam𝗲 𝑜𝒓𝑗𝘪𝑛𝑎𝑙 𝑠𝗲𝙝𝘁 :
betkkl mejemeriya nebere🙏🙏
2026-07-29 19:24:28
3
yusuf96561
yusuf :
አስተማሪ እና ትልቅ ግንዛቤ ያለው ታሪክ ነው
2026-07-29 20:23:22
6
hagos.gech
Hagos Getahun :
ዋው አስተማሪ ታሪክ ነው
2026-08-29 08:06:15
1
mikit.d.f2
T.D.F እንዳ ፈንቅል ጉማ :
ጥሩ ኣስተማሪ ቀጥልበት
2026-07-29 20:12:07
3
gebrie234
ይወሴፍ ጎንደሬው :
በጣም ምርጥ ሀሳብ
2026-08-29 19:33:45
0
ade.man53
Ade star ☆ boy :
አስተማሪ ታሪክ ነው በጣም ነው የተመቸኝ🥰🥰🥰
2026-08-10 04:57:00
2
henok6828
ስኬትን በተስፋ :
የሜገርም ታሪክ አስተማሪም ነው
2026-08-21 19:17:37
1
tomyarsilaji
TOM YARSI LIJ :
Aandane yetamrbet 🤔
2026-08-05 05:32:25
2
g.bale63
@bababel Et✈ :
አጭር አስተማሪ ታሪክ አመሰግናለው
2026-08-27 17:33:04
1
dani878532
dani :
good
2026-08-26 18:29:36
1
tahirlavi
በጭሲ ተደብቀየ :
በትክክል🙏❤️❤️🙏🙏
2026-07-29 19:12:48
4
fikadu580
Fekadu bayissa :
betam amsegenalow ,baze special lane tilke mikere new
2026-07-29 15:54:43
0
jossman130
@jossmanofjesus :
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ🙏
2026-08-27 14:52:06
0
abeni2508
I CAN :
wow👌👌👌👌👍👍👍👍
2026-08-24 05:46:42
1
nejmu46
nejmu :
አስተማሪ ታሪክ ነው በጣም ነው የተመቸኝ
2026-07-31 14:55:36
2
seni.temlesh
Seni Temlesh👒 :
💯wow
2026-08-26 09:16:40
1
banchiamlakegangu
ዝምታ ወርቅ ነው 💋💋💋 :
ለትምህርትህ አነመሰግነለን በረታ ወድሜ
2026-08-19 02:59:23
1
wam1w
አምሱ ሰው አክባር☕️ :
rhite👍👍👍👍
2026-08-19 01:03:40
1
user8876245973187
mabi@1122maths :
wuneti
2026-08-29 08:57:04
1
user5746639804054
tsegaye gebre :
አልገባኝም
2026-08-19 19:22:23
0
beriye16liji
beri ye16 liji :
le sew asifelagi tarik new
2026-08-26 09:20:26
1
To see more videos from user @adugnakuma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About