@fanademesew: 1️⃣0️⃣0️⃣0️⃣3️⃣4️⃣4️⃣4️⃣4️⃣8️⃣6️⃣6️⃣7️⃣ Fanaye Demesew እክምናዬ እዳይቃረጥ አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈል #protestantmezmur #cancerfighter #foryoupage #protastantmezmure #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

fana
fana
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 14:59:12 GMT
81429
19427
510
3015

Music

Download

Comments

p_e254
Purple☂️ :
በአጥንት ላይ ተናግሮ ህይወትን የሚሰጥ ጌታ ነው ምናመልከው። ፈውስ ይሁንልሽ በኢየሱስ ስም🙌
2026-07-29 17:05:42
401
ellior25
🌺Eden Dejene🌺 :
Geta ale ayzoshi🙏 eyesus kirstos bedemu ytebshi🥰🙏
2026-08-10 10:00:59
0
shalom.chosen.1272
@Bezy choosen1272 :
በታመመ ሳይመጣ በሞተ ደግሞ በተቀበረና 4ቀን ባስቆጠረ ባለቀ ነገር ላይ መምጣት የሚችለው ሊያስተዛዝን ሳይሆን የሞተውን ሊያስነሳው ነውና የቆየ ቢመስልም ፋንዬዋ አይቀደምም🙏🙏🙏
2026-07-29 18:59:12
135
ameleworkgmail
🦋Amel✨💫 :
የእግዚአብሔር እጅ ባንቺ ላይ ይሁን 🥰🥰🥰🥰
2026-07-29 18:37:13
56
thalia_thallein
Thalia(R🌷) :
የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛልሽ እህቴ🥰
2026-07-29 17:56:10
21
vickasku6
Vasku :
አያልቅበት በምህረት ይጎብኝሽ እህቴ🙏🙏🙏
2026-07-29 16:07:09
25
asefateshome112
fudi giranayt :
ተስፋ ቆርጠንበት አናውቅም። በእርግጥም የእግዚአብሔር ልጅ ከእኛ ጋር ነው።
2026-07-30 09:38:10
20
merti421
Merti :
እርሱን ታምኖ ማን አፍሮ ያዉቃል? ማንም!
2026-07-29 15:44:45
10
samrieeshetu
ስብራቴ ወንዲሜ💔 በፀፀት አለንጋ😭😭 :
እግዚያብሔር እስከመጨረሳው ይማርሽ እህት
2026-07-31 00:52:35
3
milkaye83
ሚልአም👫 :
የኔ እናት ጌታ ኢየሱስ ፈፅሞ ይፈውስሽ🥰🙏
2026-07-30 12:25:13
2
user4084313259048
kido :
እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ የታመንሽው አምላክ ታማኝ ነው
2026-07-30 19:06:21
1
meskipho1782gmail.com0
Meski :
ተስፋ ያደረግሽበት ጌታ ኢየሱስ ይድረስልሽ
2026-07-30 15:07:03
3
tikiya185
Tina.G :
የኔ እናት የታመንሹ ጌታ እየሱስ አንችን ምሮልን ለምስጋና ያቁመን🙏
2026-07-29 16:02:34
8
genita9725
genita🥰 :
እግዚአብሔር ይማርሸ የታመንሸው አምላክ ይዳሰሸ አይዞሸ ጌታ አለ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-29 15:07:03
9
user1744754124481
user1744754124481 :
ፋንዬ ስላየሁሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
2026-07-30 15:00:25
1
nati_ab4
Nati :
እግዚአብሔር አለ 💪💪
2026-07-29 15:18:35
2
hiwothiwi298
hiwot hiwi🫀 :
ጌታ እየሱስ ሙሉ ጤና ይስጥሽ 💜🥰
2026-07-31 15:41:52
1
ruthyeethiel
Ruta ye Ethiel Enat :
አያበቃም ያንቺ ነገር የእኔ ቆንጆ
2026-07-30 21:52:10
5
michel_soliyana
Soli soliyana :
Yene enat
2026-07-29 15:55:46
8
mihirpux9w9
ሜርሲ ወገኔ :
አይዞሽ ጌታ ብቻ አለ።
2026-07-30 17:56:05
2
user703570838
YakinGospelያኪን :
አሜን ተስፋችን እየሱስ ይመጣል! በርቺልኝ የኔ ብርቱ።
2026-07-30 11:40:17
1
mery.sha5
Merry yabie konjo :
የኔ ወድ አካዎንትሺን አሳቃምጭልኝ አይዞሺ እግዚአብሔር አለ
2026-08-05 18:50:24
2
hannaseyma
Hanicho :
🥰🥰🥰🥰 የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያበርታሽ ይፈውስሽ
2026-07-30 16:25:30
2
kuki5278
kuki :
Faniye ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
2026-07-31 00:50:38
1
bhn6253
BHN :
እግዚአብሔር አሁንም ይችላል እህቴ እሱ በቃ ይበልሽ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 17:22:18
1
To see more videos from user @fanademesew, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About