@debomarket: #mercedesbenz #mercedes #fyp #foryou #tiktok ፲፪|፳፬ 22/11/18 Mercedes-Benz OF 917 MID BUS Engine ባለ 40 መቀመጫ ያለው መለስተኛ አውቶብስ ዝርዝር መግለጫ *የሞተር ጉልበቱ 170 የፈረስ ጉልበት ያለው *በናፍጣ የሚሰራ *ባለ 4 ሲሊንደር 3.907ሲ.ሲ *የካርበን ልቀቱ ዩሮ 3 *ቱርቦ ቻርጅ የተገጠመለት *የኋላ እግር ነጂ የኋላ ዲፈረንሺያል ያለው *ባለ 6 ማርሽ ማኑዋል ጊር ቦክስ *መሪው ሀይድሮሊክ የሚሰራ *የፍሬን ሲስተሙ ባለ ንፋስ ሆኖ ABS (Anti Lock Brake System) የተገጠመለት *የነዳጅ ታንከሩ 200ሊትር መያዝ የሚችል የነዳጅ ፍጆታው^6ኪ.ሜ በሊትር *የጎማ ርቀቱ 4800 ሚ.ሜ ከመሬት ከፍታው 200ሚ.ሚ *ዝመቱ፣ወርዱ እና ስፋቱ 8055፣2110 እና 2090 ሚ.ሜ *የመሸከም አቅሙ 9 ቶን /90 ኩንታል *አምስት አይነት የአካል ስሪት በተለያዩ የካራሶያ ስራ የተሰራ ለስራ ምቹ የጀርመኑ መርሰዲስ ቤንዝ መለስተኛ አውቶብስ PREAS DROP573 (50,000 ኪ.ሜ ወይም አንድ ዓመት) ካሽ 11.000.000 ባንክ 50% 13.000.000 ድርድር አለው ለአም'ጭ'ው እንድካፈል ሕግ ያስገድዳል Commission ፡1% መኪኖች ፣ ቤትና የተለያዩ እቃዎችን ለመሸጥ ለመለወጥ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ለመከራየት ለማከራየት ለመላክ 👉 @Debomarket7 ይጠቀሙ። +251951373787 በየቀኑ የምንለቃቸውን ዕቃዎች ለመከታተል https://t.me/debomarket3 ወይንም ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ኢንስታግራም እንድሁም ፊስቡክ ላይ አለን።
ደቦ ገበያ
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 15:00:47 GMT
Music
Download
Comments
Mr. Biyah Japi :
Lemndnw ye oda bus, china bus design karasori ataregum hulgize yihen aselchi design
2026-07-31 18:10:58
1
Abdisa Dige :
ዋጋው ባለ 40መቀመጫ
2026-07-29 20:00:16
4
A b :
ሰስፔንሽን የሌለው መኪና አለእንዴ?
2026-07-30 05:32:42
4
Aquarius ♒ :
ዋጋ የምታውቁ ፃፉልን
2026-07-30 13:25:05
0
tesfaye 32ቱ :
ዋጋ
2026-07-30 03:42:26
0
Tas :
wagaws ychalal
2026-07-29 16:46:00
0
jon best :
waga yelewm sent new
2026-07-29 15:34:26
0
Elias :
waga
2026-07-30 07:16:27
0
Tewodros yerasu :
wagawu senit nw bank yemechachal
2026-07-29 17:04:50
1
long :
wow
2026-07-31 13:37:04
0
Tesfaye Tesema :
wagawun nigeren
2026-08-02 04:32:49
0
selam@yeab :
👌👌👌👌orbis🥰🥰
2026-07-30 19:07:09
0
Amanii😎 :
carasoriyaw be ADA.ENG nw miyamirew
2026-08-01 04:36:39
0
Akalu :
ዋጋ ስንት ነው
2026-07-31 12:28:46
0
maki :
የባንክ አማራጭ አለው? ዋጋው?
2026-07-30 15:33:06
0
Morkta.Dhuga Walashee :
ዋጋ ስንት ነው አሰዉቁን
2ኛ በባንክ መግዘት ይቻለል?
2026-07-30 19:05:29
0
user4684145275363 :
ምን ዋጋ አለው ባክ አመቻቹ ገበያውን ይቆጣጠረዋል
2026-07-29 15:18:11
1
fashion Style :
waga
2026-07-31 09:12:18
0
SÍLVÃ🗽 :
Mercedes Benz በ ፅሁፍ እኮ ነው ያለው በ ኣርማ ኣደለም😂
2026-08-02 09:42:18
0
𝑘 :
ዋጋ ለምን አትገልፅልንም
2026-08-01 07:07:36
0
Adis Asratu :
ዋጋው
2026-08-02 06:39:38
0
DJ Ashu Bast Lave :
Waga
2026-07-30 05:49:52
0
boss :
በቅጥቅጥ ሳይዝ
2026-07-30 09:43:50
1
teferi asrat :
waga ?
2026-07-29 15:25:56
0
To see more videos from user @debomarket, please go to the Tikwm
homepage.