@lawyermulugetabelay: #ወንጀል#ክስ#ማስረጃ#viralvideo #ጠበቃሙሉጌታ

Lawyer mulugeta belay/ጠበቃ
Lawyer mulugeta belay/ጠበቃ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 16:35:10 GMT
78614
3495
99
743

Music

Download

Comments

user3557329867795
ማራ ክብሮም ማራ :
ወለፈንዲ የሆነ ውሳኔ ነው። እስኪ ለሙስና; ለሽብር ወንጀል ተጠቀሙበት...በመሠረቱ ጊዜ ተጠብቆ የሚሻር ውሳኔ ነው
2026-07-30 04:06:55
9
xy123456fxx
Lawyer Shambel Assefa :
አሁን ላይ በወንጀል ጉዳይ ላይ እየተሰጡ ያሉ ውሳኔዎች ይበል የሚያሰኝ ነው። ነገር ግን በስር ፍርድ ቤቶች የአስፈፃሚ አካላት ጣልቃ ገብነት እና የባለስልጣናት ቀጥተኛ ትዕዛዝ በፍርድ ቤቶች ላይ ጫና እያሳደረ በመሆኑ ተግባራዊ እየሆነ አደለም።
2026-07-29 17:31:02
28
kira_tok6
እየሱስ ያድናል✝️ :
ትክክል ዐቃብሕግ የመስርዳትን ሽክም ሳይወጣነው እያስቀጣ ያለው የተሻለ አስርድተዋል በምል ማርምያ ያለው ታራም 99 ፐርሰት ድርግትን ያለፈጸመ ነው ለዛ እና ማሳያ ነኝ በስተት 14አመት ተፈርዶብኝ 9አመት ታስር ተፈትቻለው
2026-08-04 14:47:49
1
nothingisnew.7
Peace for all. :
ሙሌ ይመቺህ grace ያለህ የሕግ ባለሙያ
2026-07-29 22:32:17
2
kblawcorner
kb lawcorner :
ችግሩ እኮ ይሄ በፍ/ቤቶች ሲተረጎም እንዴት ነው የሚለው ነው!!!
2026-07-29 17:20:44
5
user5381259758044
user5381259758044 :
እኛ ግን እዚህ ደረጃላይ ደርሰናል ወይ
2026-07-29 22:26:01
4
addis_cosmo3
Addis Cosmo :
in a country where science based evidence collection is non existent, and judges almost always look at documents or may be testimony at best; this is useless. I have never heard in an Ethiopian trial where an expert witness has been called to the stand. all to say that in murder trials for example forensic evidence is crucial and able to prove guilt beyond reasonable doubt. How far along are we in the budget and interest to collect such evidences and actually listen to scientists about their validity.
2026-07-30 03:52:43
1
user4246948533145
user4246948533145 :
this is good interpretation. HOF do good job
2026-07-29 22:00:32
2
eyerusalemgedlu6
Eyerusalem :
💯 great 👍 👌 👏
2026-07-30 05:13:10
1
user6638530865927
እገይስ ሀቤከ :
አስሮ መመርመር ይቀራል ማለት ነው?
2026-07-29 17:05:59
3
kuse201
Kusem :
በአስፈፃሚው ሲጠመዘዝ የኖረ አጀንዳ ነው እንደዚህ ግልፅ አቋም ያለው ትርጉም መስጠት መቻላቸው ደስ ይላል
2026-07-30 04:15:07
2
nani.konjo7
Nani Konjo :
ምርጥ ነው።
2026-07-30 04:53:01
1
peace20232030
enjoy :
መሬት ላይ እንዲወርድ ሊፍት የሚጠብቅ ህግ ለፍትህ አይደርስም።
2026-07-30 03:49:16
1
belayhuntesema
belayhuntesema :
እናመሰግናለን። ውሳኔውን የት ማግኘት እንችላለን?
2026-07-30 00:39:51
2
lawyer.fekert1
Fekert Shifraw :
እናመሰግናለን ይህ ባግባቡ ባለመተርጎሙ ምክንያት ስንት ኬዞች አጎጉል ሆነዋል
2026-07-30 04:18:32
1
user4609418539911
Nagee@balance :
Still, what constitute a maxim "beyond reasonable dout" is not explained. What is the point Abt this already popular maxim in this judgement. Yetepeye agelalets Kal bekal bnebeb!
2026-07-30 13:51:30
0
abelhailu805
Abelo :
ጥሩ ነው ግን ይተረጎማል ወይ ነው ጉዳዩ።
2026-07-30 02:33:10
2
asefschaltu
Asefs Chaltu :
በጣም ጥሩ ምክር ነው አከብርካለው
2026-07-30 00:35:41
1
demekemochona
Demeke Mochona :
Thanks❤
2026-07-30 04:10:09
1
biniamtse
B....T :
ወደ ፌዴሬሽን የሚከደው መቼ ነው ጥቅሙስ!?
2026-07-30 01:26:16
1
endris4442
እንድሪስ ካሳ :
እኔ ጥያቄ አለኝ የታችኛው ፍ/ቤትን መንግስት አሰራሩን እንድፈትሸው ጠይቅልን ።
2026-07-29 21:40:18
2
tomm44442
Life is Not fair :
የት እንየው
2026-07-29 21:20:12
1
kamilmohamed51
kamil :
እርግጠኛ ካልሆን ለምን ይፈረዳል
2026-07-29 17:38:32
1
motiaklilu
Moti Aklilu :
ያንተ ሃሳብ ጥሩ ነው ማስረጃ በለመገኜቱ ነጻ የሚወጡ ወንጀለኞችም አሉ ለነሱ በር ይከፍታል። ጥንቃቄ ያስፈልጋል
2026-07-29 22:23:31
2
yordanos.goushe
Yordanos Goushe :
ይሄ ውሳኔ የደረቅ ቼክ ወንጀልን እንዴት አይቶታል
2026-07-30 02:55:15
1
To see more videos from user @lawyermulugetabelay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About