@hana.h4295: #ethiopia

Makida a😘🥳
Makida a😘🥳
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 17:40:18 GMT
112618
5870
140
2054

Music

Download

Comments

ayansareg15
user6713297052858 :
yemech bro
2026-07-30 13:40:20
2
dagim081574
dagi :
I'm not Orthodox but the story is heartbreaking
2026-07-30 09:54:31
1
abedu5898
azeb :
u make me cry to
2026-07-30 12:46:44
1
selam.awoke
Selam💅🧚‍♀️ :
እምዬ ኦርቲዶክስ ተዋህዶ የሁሉ እናት ሰላምሽ ይምጣ
2026-07-30 08:15:11
35
esett3
Aynalem D :
ውይ የጃቴዉ ኪዳነ ምህረት ቤትሽ ሁሌም ሙሉኦኮነዉ የኔእናት 🙏
2026-07-30 09:05:47
26
user9286103572123
ሀናቀበጧ :
የኔ አባት የሚያሳዝን ታሪክ ቤተክርስቲያን የሁሉም ቤት ናት ለሚያምናትም ለማያምናትም እምዬ ኦርቶዶክስ በክፋ የሚያይሽን ልቦና ይስጣቸው፡፡
2026-07-30 09:05:08
23
user7057341173207
ከተማረዉ ቅንቅን የመሃይም ቅን ይሻለኛል :
የእዉነት ያስለቅሳል እንኳን አለፈ
2026-07-30 07:39:07
24
mesraq3
ye mariam lij 1219 :
hulum yalfal
2026-07-29 22:04:19
0
......teda............at
Teda የ 6 :
እንደዚህ ትደርሳለች እናቴ ኪዳነምህረት በምክኒያት ነው እኮ እናታችን ምንለው😭😭
2026-07-30 10:09:04
14
girmaasseg
girma ye arsema :
tebareke !!!!!!!!!!
2026-07-30 08:33:30
0
user51745840365767
user51745840365767 :
ተዋህዶማለት በምግብ ብቻ አደለም በነፍስም ገነት ነው
2026-07-30 12:27:56
6
gebeyehumelake
በልዎ :
ገራሚ የሆነ እና አስተማሪ ነው የተባረከ ልጅ ሆኖ ነው
2026-07-30 13:24:54
5
user77439430426307
user77439430426307 :
ኪዳነምህረት ወደ ቤቷ ትመልስህ
2026-07-30 11:06:23
6
abye036
abye :
የጃቴዋ ኪዳነምህረት😍😍😍😍😍
2026-07-30 10:14:39
7
woldesenbet.gebre6
Woldesenbet Gebrekidan :
እራብን የሚያውቀ የራበው ብቻ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ያያል አይቶሕም ዝም አይልም ።
2026-07-30 07:46:27
9
yedingil.lige18
Yodit Tilahun :
እውነት በጣም ያስለቅሳል ወንድሜ ቤተክርስትያን እኮ የሁሉ ናት
2026-07-30 08:04:29
9
addis.ethiopia0
addis Ethiopia :
በዚ ቪዲዮ ያላለቀሰ የለም!
2026-07-30 09:48:21
6
hirnagmail.com
[email protected] :
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራሁኝ🥰🥰🥰
2026-07-30 08:47:31
4
user6688002437788
ዝያድ :
ባቡልኸይር ሁልግዜ ያበላሉ ሂድ ወንድሜ
2026-07-30 13:53:09
0
ballambaras
user2483748733815 :
ያለ ልዩነት ሰውን የምትፈልገው ቅድስት ቤተክርስቲያን ነች/ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ/ እምነት እንዲህ ነው።
2026-07-30 13:49:28
1
a.r07477
A R :
:ወንድሜ አይዞህ ቤተክርስቲያን የሁላችንም ነች ሐቅ መመስከር ለራስ ነው
2026-07-30 13:49:07
1
burakjr25
amen bedlu :
እናቴ ፃድቃን ማርያም ይረግሽልኝን ነገር መቼም አረሳውም ድጋሜ ደጅሽ ለመርገጥ ይብቃኝ😭😭😭
2026-07-30 13:42:55
2
user5494863857097m.a.a0
user5494863857097m.a.a0 :
ተባረክ እውነት ያናግርህ ፈጣሪ!
2026-07-30 13:49:39
0
mulugetatanawderassa6
mulugetatanawderassa6 :
መትዬ እንወድሻለን ጀግኒት
2026-07-30 13:48:52
0
To see more videos from user @hana.h4295, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About