@thevoiceofpeople.et: #viralvideo #tiktok#tiktokindia #tiktok #የህዝብድምፅ #fypシ #fypシ゚viral #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የህዝብ ድምፅ
የህዝብ ድምፅ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 18:28:00 GMT
511692
26041
472
3383

Music

Download

Comments

habtish.chala
H@btish🎶 :
Lmn wada Hawassa Adare ena referal hospital check adaragulinim ebakachiwu
2026-08-04 12:40:59
0
abiy.solomon66
Abiy Solomon :
just ask every gov. official in Addis exactly like this. FANA.
2026-08-04 10:39:09
0
burabull1227
buraman :
የዚች አይነት ሰዎች ናቸው ስልጣን ላይ ቁጭ ብለው የስንቱን ወጣት ህልም እያጨለሙ ያሉት
2026-07-30 12:35:34
1456
pta.tom
Pta Tom :
ለምን ወደ ሲዳማ ክልል ብቅ አትሉም እባካችሁ 🙏🏿
2026-07-31 04:06:00
435
daveinthetiktok
D A V E :
የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ወንበሩ ላይ ስንቀመጥ ሁላችንም ሌቦች ነን😔
2026-07-30 14:52:02
309
elias1000feraw
N.Ela :
Gedeo zone finance biro and DILLA UNIVERSITY please
2026-08-04 13:28:44
0
gamme_official2
Gamme_Official2 💊💊 :
which country
2026-08-04 02:55:20
0
mahimesfin36
ኑኑሻ💃💃 :
ወንድሜ ጥረትህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን መረጃህን ተሰብስቦ የሚጠይቅ የለም
2026-07-30 02:53:28
114
user4508662697814
useMihretab luel :
እንደዚች አይነት አመራር ነው ብልፅግናን ዋጋ እሚያስከፍለው ያሳዝላል
2026-07-30 05:53:09
95
girma.190
Girma 190 :
በሁሉም ሆስፓታሎች ያለው ችግር ይህ ነው
2026-07-30 09:08:15
119
m7418882
m :
እቺ ሀገር የወመኔ መጫወቻ ሆና ቀረች
2026-07-29 20:28:46
82
hamidbos76
hamidbos76 :
እርምጃ ከሌለ ምን ያረጋል
2026-07-31 20:56:29
38
birhanu.mesfin8
Birhanu Mesfin :
ዳስ ጣል ከተባለ እኮ ቆየ
2026-07-30 07:36:09
42
ermiyas.shumiye
Ermiyas (MD) :
ተመለከት ወ/ሮ ሀላፊ ናት Dr በነሱ ምክንያት ከቅጥር ውጭ ለኔ ኢትዮጵያ 7 አመት ተምሬ ሚገባኝን ካላገኘሁ ትፍርስ
2026-07-30 13:45:20
35
dawastudio
dawastudio :
ኧረ በቃ ይቅርብን እስካሁን ድረስ ለህግ የቀረበ አለ ???
2026-07-29 21:55:44
32
black.man08078
Black Man🫶🏻🙏🏻 :
ለምን ወደ ሲዳማ ክልል ብቅ አትሉም እባካችሁ 🙏🏿
2026-08-02 04:13:07
5
user00111567
ራፊዲም :
የጉድ ቀን አይመሽም😳
2026-08-02 19:24:34
5
abu.gaga09
Abu gaga :
ዕዉቀት የሌላቸውን አስቀምጦ ህዝቡ ተጫወተበት
2026-08-02 07:37:12
8
user2631949847131
wasee man :
ኢነተረቪዉ ምነ ያርገለናለ እኛ ለምነ እርመጃ አይወሰደባቸዉመ
2026-07-31 16:47:05
9
user8131800200011
user8131800200011 :
ሀገር በእነዚህ ሲመራ ያሳፍራል በጣም
2026-07-30 18:05:22
9
bendan146
DOLPHIN :
"እኛ" የሚሉት ነገርስ ሲበሉ ግን "እኔ" ብለው ነው።😁
2026-07-31 05:06:42
5
kira19194
zenebe ababu :
አሚቀጥለው አሳውቀን
2026-07-29 21:56:14
6
usermatiyas1974
Samuel Betglu :
ጀግና ጋዜጠኛ አራውጥልኝ
2026-07-29 19:21:49
9
sololo_1
Soሎ :
ቆይ ፋና ለምን ያስመስላሉ??? ለምን 4ኪሎ እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሙስና አይበረብሩም?? ማይበረብሩት ግልፅ ነው
2026-07-30 03:59:23
43
solomon.sola3
solomon sola :
አዱስ አበባ ቤቶች ኤጀንሲን ይጠየቁልን???
2026-07-30 01:27:22
7
To see more videos from user @thevoiceofpeople.et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About