ተወልደ በየነ (ተቦርነ)🙌 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ጎሳዬ_ተስፋዬ #ሸጋልጅ #ethiopianmusic #musictube369 - @musictube369"/> ተወልደ በየነ (ተቦርነ)🙌 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ጎሳዬ_ተስፋዬ #ሸጋልጅ #ethiopianmusic #musictube369 - @musictube369 - Tikwm"/> ተወልደ በየነ (ተቦርነ)🙌 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ጎሳዬ_ተስፋዬ #ሸጋልጅ #ethiopianmusic #musictube369 - @musictube369"/>

@musictube369: ቆንጅዬ 🥹 ✍️በመጀመሪያ ሁሌም ስራዎቹ ጥንቁቅነት የሚያስገረመውን ግጥም ሲፅፍ ዜማ ሲደርስ ክራሩን ሲቃኘው አንቱ የሆነው ከጎሳዬ ኢቫንጋዲ አልበም እስከ ማስተዋል እያዩ እንዚራ ድረስ ከ70ደረጃ እስከ ኢቶሪካ ከፀደንያ እስከ አብዱኪያር ብስራትጋረደው ከኃይልዬ ታደሰ እስከ ገረመው አሰፋ አብሮት ያልሰራ ሙዚቀኛ የለም የግጥም እና ዜማ ደራሲ ክራር ተጫዋች ታመነ መኮንን (ዶክትሬ)ን አመስግኜ ልጀምር ይሄንን ልብ የሚሰልብ ውብ ሙዚቃ ያለሱ ክራር ያለሱ ብዕሮች ማሰብ እጅግ ከባድ ነው🙌🥰 "በሰላም አውለኝ የሚሉት ፀሎት ስንቅ አልነበረም ወይ ወቶ ለመግባት ምን ነው አሸከመኝ የቆንጆ ናፍቆት ነፍሴን ለሱባዬ አብቃት እያልኩት"👌 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በሌሎች አልበሞች ላይ ባልተስተዋለ መልኩ በርካታ የሙዚቃ አቀናባሪዎች ተሳትፍውበት በታላቁ አበጋዙ ተከሽኖ በኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት በኩል በ1999 አ.ም ለህዝብ ጆሮ የደረሰውን በርካቶች በልህቀቱ የሚስማሙበትን የጎሳዬ ተስፋዬን "ሳታመኃኝ ብላ" አልበም ለእያንዳዱ ትራክ የወራትን ስያሜ የተሰጠው የ13 ወር ፀጋ እንዲሉ ጎስሽ ለሰራቸው 13 ዘፈኖች ከመስከረም እስከ ጷግሜ ስያሜን ሰጥቷቸዋል ለምን እንደዛ እንዳደረገ መረጃው ባይኖረኝም ግን ተመችቶኛል የኔን ልደት ከጠየቃችሁኝ "ኮያባቦ" ደርሶኛል ግን toxido ቢሆንልኝ እመርጥ ነበር🥰 የኤልያስ solo ይለይብኛል ነው ምላቹ ኤላ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው🙏 እስቲ ለዛሬ ተቦርነ ከፃፈው የጎስሽ የሙዚቃ ህይወት አጋርቻቹ ከወዲሁ እጅግ ምርጡን ቆንጅዬ ተለምዶ (ሸጋ ልጅ በሀሳቤ)ን ጋብዤያቹ ላብቃ በእውነት እላቹሃለሁ ይሄ አልበም በድጋሚ ሊሰማ የሚገባ ድንቅ ስራ ነው በዚህ አልበም ለተሳተፉ ሙዚቃ ባለሙያዎች በሙሉ በህይወት ያሉትም የተለዩንም ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናለን🙏🙏 📌ድምፀ መረዋው ጎሳዬ ተስፋዬ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ መርካቶ ሰባተኛ 11 ቀበሌ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በየካቲት 23 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በኮልፌ ሁለተኛ ደረጃ አጠናቋል።ለሙዚቃ በነበረው ፍቅር ትምህርት ቤት ሆኖ የአክሊሉ ስዩምን "መለዬት ክፉ ነው"፣ የቴዎድሮስ ታደሰን "ሳዱላዬ ነይ" በ ዕረፍት ስዓት ተማሪዎችን ከሚያዝናናባቸው ዜማዎች ጥቂቶቹ ነበሩ። ቀጥሎ በቀይመስቀል አማካኝነት ወደ ተሰባሰበ የሙዚቃ ቡድን በመቀላቀል የአምስት ወር ግልጋሎት ሰጠ። ከዚያም1_ድምፃዊ አብነት አጎናፍር2_ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን3_ድምፃዊ ና ሙዚቀኛ ይስማለም በርጋ4_ድምፃዊት መስከረም ማሞ5_የፊልም ባለሙያ ኤርሚያስ ሙሉጌታ6_የፊልም ፀሀፊ አክሊሉ ኃይለማሪያም7_ድምፃዊ ተስፉ እና ታሪኩ በርታን ባሰባሰበው መስታወት የሙዚቃ እና የቲያትር ክበብ በመግባት ሙያውን አሻሻለ።በአንጋፋው የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ሙዚቀኛ አየለ ማሞ አሰባሳቢነት በተቋቋመው ክስታኔ ባንድም ለአንድ አመት አገልግሏል።ቀጣይ የሙያ ጉዞዉን ወደ ሸዋ ጌጥ የምሽት ክለብ አደረገ። በዚህ የምሽት ክለብ ቆይታው በድምፃዊው ድንቅ ተሰጥኦ በተደነቀው አንጋፋው የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም የሙዚቃ አቀናባሪ አበበ መለሰ እገዛ የመጀመሪያ አልበሙን "ሶፊ እንዳትቀጠፊ"ን አሳትሞ ለህዝብ አቀረበ። በዚህ የመጀመሪያ አልበሙ የተካተቱት ሥራዎች በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ባያገኙም የድምጻዊዉን ድንቅ ችሎታ ግን አመላካች ነበሩ። በ1992 ቴክ ፋይፍ በሚል መጠሪያከበዛወርቅ አስፋው፣ ከአለማየሁ ሄርጶ፣ ትዕግሥት በቀለ ፣ ከኤልሳቤጥ ተሾመ ጋር በጋራ፣ከ አለማየሁ ሄርጶ ጋር ኢቫንጋዲን፣በግሉ ሳታመሀኝ ብላ የሚሉትን አልበሞች አሳትሞዋል። በጋራና በግል ከተጫወታቸው ነጠላ ዜማዎች መካከል1_ድሬ ድሬ2_ማለባበስ ይቅር (ለኤችአይቪ በጋራ) 3__ባላገሩ ቁጥር 3(ከኤፍሬም ጋር በጋራ)4__ወገን ተሰብሰብ5_ለታናሿ ልስጋ6_አሽከርክር ረጋ ብለህ (በጋራ)7_አደራ (ከማሀሙድ ጋር በጋራ)8_ወይን ያስተፈስህ ልበ ሰብ9_አለቃዬ10_ሰኔ11_ላሊበላ12_የግድ ነው 13_ለአባይ ወይስ ቬጋስ ፊልም ማጀቢያ14 _ለቃልኪዳን ፊልም ማጀቤያከ11 አመት በኃላም የመጨረሻ አልበሙን "ሲያምሽ ያመኛል" ለህዝብ አድርሷል። ምንጭ ->ተወልደ በየነ (ተቦርነ)🙌 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ጎሳዬ_ተስፋዬ #ሸጋልጅ #ethiopianmusic #musictube369

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 20:31:56 GMT
5070
466
7
43

Music

Download

Comments

johnydeep39
user5467362062870 :
ጊዜው ትዝታው እና የሙዚቃው ቤዝ መቼም አልረሳውም
2026-07-30 15:43:06
0
sebriesmael
sebri :
🥰🥰🥰🔥🔥👌👌👌
2026-07-30 20:29:53
0
shiballife2497
luv ur self 🔥 :
🔥🔥👏👏
2026-07-30 04:14:45
1
user4934085482955
Tigi :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-30 08:26:29
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎كيفية استخدام صورك الخاصة لتعديل صور الأزياء العصرية كيفية استخدام الذكاء الاصطناعي لإنشاء صور أزياء عصرية كيفية استخدام gemini ai لإنشاء صور أزياء عصرية 💻 كيفية استخدام chatgpt لإنشاء صور أزياء عصرية إطلالة أزياء عصرية تصميم نفس الطلة قالب نفس الطلة للأزياء العصرية ✨ part.2Ai Clothes outfits drip drip outfit photo how to use your own photos to edit trendy ‎خلي جمالي إنجلترا outfit photos how to use ai to create trendy outfit photos 🔥 how to use gemini ai to create trendy outfit photos how to use chatgpt to create trendy outfit photos trendy outfit get the same look trendy outfit same style template 📸 transforma en este estilo sin cambiar nada solo la ropa ‎عريض طريقة التفكير Transforma en este estilo sin cambiar nada solo la ropa fotos drip outfits drip outfit photos drip outfit photo ai drip outfit photo slide drip photos drip photography drip outfit photo de drip outfits men outfits drip ideas outfits drip sp5der outfits drip 2026 outfits baddie outfits drip ia 🚀 Ai gemini photo prompt gemini ai Photo Trends ChatGPT photo trends prompt gemini ai copy paste text gemini ai prompt trend gemini text hypic 🎬 hypiccreator Godpic capcutforus capcut capcutpioneer 🎨 #hypic #hypiccreator #Godpic #trend #tutorial @hypic_global @HypicSaudiArabia @HypicBrazil

About