@5starbetsi: ከደረብርሃን ተደውሎ አዳኑ እና እየሩስ መኪና ገጫቸውና አረፉ ስሰማ ዞረብኝ የነገረኝን ሰው ቃዥቶ ወይ እኔ ቃዥቼ መሰለኝ እና ትንሽ ራሴን አረጋግቼ ሌላ ሰው ጋር ደወልኩ የምሰማው ጩኽት ነው ማነው ?ምንድነው ? ጬኽት በጩኽት መካከል በቀለም አረፈ ኽህ በቀለም አረፈ ስልኩን የያዘው እጄ ሲዝል ና ሲንሸራተት ከቆምኩበት ቁጭ አልኩና ከዝጌር መዋቀስ ያዝኩኝ ግን ለምን ? ለምን ? ለምን? ያቺ እንደፎቶግራፍ ከስራዋ ላይ ተለጥፋ ለኖረች ሴት አረፍት አያስፈልጋትም ያ ከመኪና ላይ ተሰቅሎ ሳጥን ሲያገላብጥ ጆሮው በስልክ ጩኽት ለደነቆረ ለምን እፎይታን ነፈግኽው ?ለዚያች የትላንት ለጋ ወጣት ሮጣ ላልጠገበች ገና ያዝኩት ያዝኩት ስትል እቦቃቅላ ልጆቿን ጥላ እንድትሄድ ግን ለምን ፈረድክ ?ቆይ ግን ለምን እድሜ የጠገበ የበላ ወይ መኖር ያስጠላው አልነበረልህም ? እንዲ ግን አይከብድም አንድ ቤት ላይ ዉርጅብኝ ? ከበደን እኮ አገር ደነገጠ ተሳቀቀ ያሉብትን ፍለጋ እሰማውና አልሰማው ጋ መደውል ያዝኩ አንዱ እንኳ ከየት ሰማሽው ውሽት ነው የሚለኝ አጣሁ ሚኒሊክ ሆስፔታል ስደርስ የተረፋትን አይቼ ተመስገን አልኩ ደሞ የወቅስኩትን ያክል ህፃናትን የከለልክ በቃ ሂወት ይቺ ነች በሦስት ጥቁር መኪና አጅበን ሸኘናቸው በቃ ሂወት እንዲህ ነች ለደነገጠው ለደብረብርሃን ህዝብ ጠቅላላ መረጋጋትን ና ለቤተሰቡ መፅናናትን እመኛለሁ አክባሪዎቼ በቄና አዳኑ እየሩ ነፍሳችሁን ብገነት ያኑራት::

Betsi
Betsi
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 29 July 2026 21:03:24 GMT
213376
4402
561
410

Music

Download

Comments

wisedaniel74
wisedaniel74 :
እኔ የአሌልቱ ነዋሪ ነኝ በሰዓቱ እዛ ነበርኩኝ እዉንት በጣም ያማል እኮ ለመላ ቤተስቦች ይሖዋ አምላክ መፅናናቱን ይስጣቹ 😭😭😭
2026-07-30 01:00:10
65
emukonjo52
emukonjo :
😂😂😂በጣም ያስደነግጣልም ያሳዝናል እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን
2026-07-30 12:59:25
13
myloza3
Mesi law office :
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑር ለቆሙትም መፅናናትን ይስጥ። እንግዲሕ ምን ማድረግ ይቻላል እሱ አዋቂ ነው የወደደውንና የፈቀደውን አደረግ ከመቀበል ውጭ አማራጭ የለም።
2026-07-30 05:26:47
20
obsen
ob :
so traumatizing 🥺🥺🥺🥺
2026-07-30 08:46:52
7
user2622615166830
meazaayelemoges :
ትና ከስውሯ ስመጣ መንግድ ላይ ውርድን አድጋውን አይቼው ነበር ስው መሆኜን ነው የጠላውት።እውነት ።ለቤተስባቸው መፅናናትን እመኛለው።
2026-07-30 08:32:26
24
desyes1328803537458
ደስዬ ማንቼ :
ድሮም ይች አለም ለክፍወችና ጨካኞች ነዉ የምትሆነዉ ለጥሩና ለስራ ሰዉ አትሆንም መላዉ ለደብረብረሀን ህዝብና ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን ስጥልን ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-30 15:52:12
8
yg40691
yg :
ምን ሆነው...አደጋ ነው???
2026-07-30 00:24:49
7
dnkneshzerefa
አK :
ባላውቃቸውም የእውነት እያነባሁ ነው ያነበብኩት ፈጣሪ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር ለወዳጅ ዘመድ እና ላዘኑት ሀሉ መጽናናትንም ይስጥ😭😭😭
2026-07-30 07:37:50
16
chayyyyny
chayni love :
ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-29 21:12:01
7
solo216389
Solo21 :
በጣም ያሳዝናል ደብረብርሃን አዝናለች ማቅ ለብሳለች አይ በቄ ሰው አክባሪ የስራ ሰው አዳኑ ትሁቷ ሁሌም ከስራ ጋር እንደዋለች ትሁት ሰው እዮዮዮ የወላጆቿ ምትክ እንቦቃቅላ ያሳዝናል ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
2026-07-30 03:05:39
14
beya4290
beya :
ajip hotel yeberew bekele new
2026-07-31 18:23:30
1
user8869257110180
Geney :
ነብሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑራት
2026-07-30 07:32:47
5
yordanos4690
yordanos :
ሰው ደክሞ ለፍቶ እፎይ ሳይል ቤት ዘግቶ ልጆች በትኖ መቅረት እጅግ በጣም ከባድ ነው ያሳቅቃል መድከም ለዚህ ከሆነ ብቻ ህይወት ይቺ ናት😭😭😭
2026-07-30 04:14:51
7
m.t.s9725
CR7 :
በጣም ያማል የእውነት አስደጋጭ ነው ነብሳቸው በሰላም ትረፍ
2026-07-30 03:09:27
6
meron.feyisa8
Mera Meri :
ወይ ፈጣሪዬ ለዚች አጭር እድሜ እኮ ነው የምንባላው እባክህ ልቦናን ስጠን ይቅርም በለን እድሜ ለንሰሀም ስጠን የሞቱትንም ነፍስ ማርልን 😭😭😭😭😭😭
2026-07-30 09:46:21
5
buze1144
EAGLE :
በጣም ያሳዝናል ደብረብርሃን አዝናለች ማቅ ለብሳለች አይ በቄ ሰው አክባሪ የስራ ሰው አዳኑ ትሁቷ ሁሌም ከስራ ጋር እንደዋለች ትሁት ሰው እዮዬ የወላጆቿ ምትክ እንቦቃቅላ ያሳዝናል ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን
2026-07-30 09:25:06
5
z158780
z :
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ከዚህ ይሰዉረን የተረፋትን እናትም አባትም ሁኖ እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ
2026-07-30 14:02:55
5
hani_22334
ሀኒ :
ነብስ ይማር
2026-07-30 05:47:05
7
tarikkk94
tarik የ አሎክ እናት :
ነብስ ይማር
2026-07-30 10:22:28
2
asmragedamu5
asmragedamu5 :
ነብሥ ይማር😭😭😭
2026-07-30 05:51:12
1
user6872792435195
ክፍለ :
ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ
2026-07-30 10:00:13
1
tsehaytsehay36
Tsehay Quality Bonda Sebta :
መፅናናት ይሁንላቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-30 10:41:56
1
user999shewit
shewit :
ነፍሳችሁን በደጋጎች ጎንያሰቀምጥ😭😭😭😭😭
2026-07-30 11:10:28
1
mekdeyfxk8m
mekdi :
😂😂😂😂ያሳዝናል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑረው አይ ሰዉ kentuw
2026-07-30 20:17:57
2
beki1647
Beki :
Aderawn
2026-07-30 01:46:17
1
To see more videos from user @5starbetsi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About