@888market.ae:

ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው
ወልደጊዮርጊስ ይልቃል ቢተው
Open In TikTok:
Region: QA
Wednesday 29 July 2026 22:11:14 GMT
164889
2904
403
707

Music

Download

Comments

adaye212
ፍሬስብሀት በዛብህ :
ሀገራችን ያለባትን ዕዳ ሳይከፍልማ የት ይሄዳል እንዴ 😂
2026-07-30 17:24:33
57
mahletdemeke21
የጎጃሟ 👁ንስር🦅 :
ሲትከፍሉ ሳትነግሩን ስትዘረፉ የምትነግሩን ሰወች ግን😁😁😁😁
2026-07-31 10:45:48
72
tenulove0
tenu :
ህዝቤ ለካስ ቤቱ ቁጭ ብሎ ገንዘብ እያፈሰ ነበር😁😁
2026-07-31 20:43:34
8
markusedward16
Markus :
ለምን ከቢሮ እቃ አወጣችሁ ፣ ለምን ቢሮዋችሁ ባዶ ሆነ????
2026-07-30 11:23:42
14
arisenal22
አርሰናል :
ለዚህ ሳምንት ብቻ ነው የምጠብቀው
2026-07-31 13:43:22
14
wubantetesfayerrrrr4
wbante ymedahnyalem lini :
በማርያም አደራህን ሂወቴ ሁሉ ባተ እጅ ነው ያለው
2026-07-30 15:15:46
9
edme1571
@Edme :
ከመጠበቅ ውጭ ምንም አማራጭ የለንም ። ብዙዎች የወረቀቱን ዉል ሳይሆን አንተን አምነን ነው የገባነው።ከረቂቅ አንተን መርጠን 5000 ብር ችግር የለውም ይቆረጥ ብለን ለብዙ ጊዜ አብረን ከአንተ ድርጅት ጋር የቆየነውም አንተን በማመን ነው🙏🙏 በእርግጥ ድርጅቱ ክሳራ ውስጥ ድንገት ገብቶ ከሆነም እንኳ እኛ አባሎች ክሳራውን ለመጋራት ዝግጁ መሆናችንን ማወቅ አለብህ ወንድማችን 🤝🙏🙏
2026-07-30 01:54:18
24
rich.bint.islam7532
🇸🇦🌹Riች🌷🇦🇪🍫🌞 :
አበድራቹሁት ነው ጋይስ🤔🤔
2026-07-30 05:46:18
10
usern4977
❤💛💚 :
@❤💛💚:ወንድሜ የልብህን መሻት እና መልካም ነገር ሁሉ ጠዋት ማታ የምትጠራት እመብርሃን ትሙላልህ።በተረፈ እኔ ባንተ ቅንጣት ታህል ጥርጣሬ የለኝም ነገር ግን የተፈጠረው ነገር በድንገት ወይም ያለምንም ማስጠንቀቂያ ስለሆነ በብዙ ሰዎች ላይ ከባድ ድንጋጤን ፈጥሯል ወንድሜ ምክንያቱም ደግሞ ግልፅ ነው ታውቀዋለህ ሁሉም ባንተ ላይ ትልቅ እምነት ስላለው ያለውን ነገር ነው ያደረገው አንተ ማለት ደግሞ ገና ብዙ ተስፋ የሚጣልብህ ከምንም በላይ ጠንካራ እና የብዕሩህ አይምሮ ባለቤት ነህ አይደለም እኛ ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ትጠብቃለች ወንድሜ እና በዚህ ሰዓት በብዙ ችግር እና ጭንቀት ውስጥ ያሉ እናት፣እባት፣እህት፣ወንድሞች ብዙ ናቸው እና ከእናትህ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ተሎ ተመለስ እና የቤተሰቦችህን ደስታ መልስላቸው እና ጠላት ምቀኛ!! እርር ድብን ይበል ወንድሜ።
2026-07-30 00:39:16
25
user1382399252885
user1382399252885 :
በህይወቴ እንደዜ ደንግጬ እንቅልፍለቀናት እሚቢ ብሎኝ አቅም አንሶኝ ከቤትመውጣት አስጠልቶኝ አያቅም ፈጣሪድረስልን እባክክ ወልዴ የምትታመን ሰው ነክ ግን ቀናት ሲቆጠሩ መረጋጋት አቃተኝ
2026-07-30 12:38:48
7
meku.yeserah
meku yeserah :
እኔ እንደሚስተካከል ሙሉ እምነት አለኝ ምንም አልደነገጥኩም
2026-07-30 04:40:41
19
tadess16
My Woldia :
ተረጋጉ ብለህ ከምትፓስት እንድ አንድ International market Company ግልፅ የሆነ ማብራርያ ለምን አሰጥም። መቼ መክፈል እንደምትጀምር ቀኑን ግልፅ አርገው??????????????????????
2026-07-30 05:18:59
6
yimerye
yimerye :
በማርያም ሚስቴ ነፍሰ ጡር ነበረቸ እራሷን ስታ አስወረደች ከሞት ተረፈች አዲስ ነገር ካለ በግልፅ ንገረን በማርያም በ መድሃኒያለም
2026-07-30 18:58:39
5
loogosw
dodo 🦤 :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ay ena playstore ena appstore weredebachu🤣
2026-07-31 20:11:45
0
werkinsh5
ወርቅነሽ 🅰️ 💒✝️🔐 :
የዚ እቤት ኮሜንት ምንድነዉ ጭቀት ብቻ🤔
2026-07-31 04:50:34
6
laway423
Lawayesh💙💎 :
እመ ብርሀን ትርዳህ ሌሎችም ታገሱ ጠብቁ🙏
2026-07-29 22:58:45
7
belaynesh.dophore
Belaynesh Dophore :
የምታምናት እመብርሃን ነገሮችህን ሁሉ ታስተካክልልህ
2026-07-30 06:41:30
6
moke7773
𝑴oke :
የደነገጣችሁ እንዳላችሁ አምናለሁ ግን ወልደ እምነት ያለው ሰው ነው ተረጋጉ እንደ ድርጅት ማስተካከል ያለባቸው ነገር አስተካክለው ይጀምራል ምንም አይፈጠር አይዟችሁ እንደውም የተሻለ ነገር ይዞ ይመጣል ጠብቁ።
2026-07-30 05:13:07
16
tarko.media
GYT Media :
የሚያውቅ ያውቅሃል፣ ሥራህ ይናገራል። በአካል የምናውቅህ እናምንሃለን። በስማ በለው የሚሮጠው ነው የተደነባበረው። የምቀኞች መግቢያ ቀዳዳን የሚደፍን ማሻሻያ ያስፈልጋልና በርታ! በርቱ🥰🥰🥰
2026-07-29 22:23:39
9
z.yeeezinash.beke
z yeeeZinash Bekele :
አምኖ የጀመረ አምኖ ይጨርሳል እምነቴ ይህ ነው
2026-07-30 06:03:41
10
betta5056
Betta🦅🦅🦅 :
ለምን ሰጣችሁት ምንም ያልገባኝ ነገር
2026-08-11 13:54:36
1
kaltig5
🍫𝑠𝑖𝑛𝑜𝑟𝑖𝑡𝑎 🏋🏻‍♀️🇹🇷 :
እኔ ብቻ ነኝ ስለስራው ሆነ ስለተፈጠረው ነገር ምንም ማላቀው 😳🤔🤔????ምን እየሰራቹህ ነበር ወገን
2026-08-15 16:16:59
4
user1428791286575
ስወድሽ ካልገባሽ ስተውሽ አይክፉሽ። :
እረ በናታችሁ እቃ አውጥታችሁ ቢሮ ዘግታችሁ ነው ተረጋጉ የምትሉን!!!
2026-07-30 14:06:31
3
m556725
የራሳ አሮባተ የሰዉ ታማስላለች አሉ :
እኔ የምለዉ ቢኖር የኛሰዉ ማዉራቱነ አያቆምም የምተዳት ድግል ማርያም ታግዝክ እሷን ይዞ ያፈረ የለም❤️❤️❤️
2026-08-12 05:03:05
3
bellaethio7
bellaethio7 ☀️🔥 :
888 ምን ማለት ነው?
2026-07-30 13:33:29
0
To see more videos from user @888market.ae, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About