@sanitemam: #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok #ሰልጤናት_ይለምልም☪️🦋🥰 #አህመዲን ጀበል@Ahmedin Jebel - አህመዲን ጀበል @Netsi🧚‍♀️ ኦርቶዶክሳዊት☦️🛶 @Sαlαɦ 𝓩αiη⁷✪

sanytemam _ official
sanytemam _ official
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 30 July 2026 04:56:09 GMT
56375
1830
275
520

Music

Download

Comments

kiya8284
muntaha Ali :
እሽ እነሱ ተናገሩ አንተ ደግሞ ለምን ድጋሚ አምጥተህ አጀንዳ አደረከው ነው ? ስልጤ ሙሉ በሙሉ ሙስሊም ነው ማለት ማቀሳሰር ነው ? አረ ተው አላህን እንፍራ ነገሮች በጥሩ መንገድ አስኪዱት
2026-07-30 06:29:01
42
user1796144629353
HazarDddd :
ስልጤ ማለት ሙስሊምነት ማለት ነው ትርጉሙ?
2026-07-30 09:19:40
45
sebewedin.sabra.h
ህልመኛው ደሃ :
ኣው ስልጤ100%ሙስልም ነው🥰🥰🥰
2026-07-30 09:25:51
38
embi2737
embi unique :
sewywe polticgna nw
2026-07-30 11:50:48
0
solomonsolomon8151
ሰለምን የናቱ ልጂ :
ወሎ የት ነዉ ? እኔ ሰሜን ወሎ ነኝ ሙስሌም የማቀዉ ከተማ ብቻ ነዉ ለዛዉም ሸቀጥ ተራ
2026-07-30 17:14:04
29
toyba476
ተዉሂድ☪️اتوحيد☪️ تعلم🌸🔐 :
ፓለቲካኮ ነዉ እሚሰሩት😏
2026-07-30 13:23:57
8
ismail.ayman21
ፀሀይ ሙሉ :
ወላሂ የሆነ ሴራማ እየተሰራ ነው ፍቅሬ ፍቅሬ በዛ እኔ አላማረኝም
2026-07-30 11:42:12
9
user2358172385729
ሀዩናኝ.ያዋራቤወ :
ስልጤ ❤️❤️ሙስልምነዉ🥰🥰
2026-07-30 10:05:20
10
user920866887546
Nuradin። :
ምንም የሚያቀሰስር ነገር ዬለም አዎ ስልጤና እስልምነ ያአንድ ሳንቲም ገፅተናቸዉ
2026-07-30 10:16:03
9
user824349548253
لوقمان :
ስልጤ ሙስሊም ነው ማለት ችግሩ ምንድን ነው??????
2026-07-30 13:07:40
7
n156403
ህልሜን ኑሩልኝ እኔ አሽቃብጣለው🤣🙈🙆‍♀️ :
ለሙስሊም ዘር የለውም ሙስሊም ሙስሊም ነወ በዘረኝነት የለውም ደሞ በሰልጤ ምን የተማረ አለ ምን ይካበዳል ሁሉም አንድ ነወ
2026-07-30 07:04:10
2
chere9431
Chere :
100% የሚባል ነገር የለም ቁጥሩ ይብዛም ይነስም ሁሉም አለ ሌሎችን ባሉበት አለማክበርህን ያሳያል ሄደክ ዞር ዞር ብለክ ተመልከት 100% ሚባል ነገር የለም
2026-07-30 11:04:17
5
misbavmxj1h
ስንግል ባባ ነኝ። :
እሺ ሁሉም ያኛ ነው ሚን ይሁን
2026-07-30 07:11:38
6
hasbiyallhwaniemalwakiil
Life is short :
ስልጤ ነው አትንጨጩ
2026-07-30 09:19:30
2
mubarkieliase
Eitio,ስልጤ📖🥵👈 :
ሙስልም ነዉ ስልጤ🥰
2026-07-30 07:13:43
10
maylovme
መሞቱ ለይቃር መንደዱ✍️Ⓢ🖇ነኝ ያባቷ🖇👌🎵 :
እኔም ፈርቻለሁ ወለሂ😭ያአለህ አለህ ይጠብቃን😭አሁንኮ አድሰበ መዉጠት መምጠት አልቻልንምኮ እያገቱንነዉ ስንቱ እያለቃሰነዉ ፍትህ ለስልጤ ወለሂ በገዘሀገራችን መዉጨ መግቢያ አጠንኮ😭🤲🤲🤲
2026-07-30 13:41:12
1
user6987818569582
M.~🇸🇦ላይቭ :
ጎበዝ እኔክርስቲአነኝ ግን ንግግርክተመችቶኛል በትክክል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-30 09:45:52
9
bentseid224
ኡክት ሙሀመድ :
ኡስታዝ አህመድን ጀበል ሥለስልጤ ያወራው የስልጤወች ፕሮግራም ላይ ተጋብዙ በቀረበበት ነው መድረኩን የሚመጥን ንግግር ነው የተናገረው
2026-07-30 14:57:12
5
mebruk344
mebruk :
ስራ እዳንሰራበት ነው ስራአት ይያዙልን
2026-07-30 12:28:33
4
s7113931
sultan💞🇪🇹🇸🇦 :
ኣው ስልጤ ሙስልምነው100
2026-07-30 23:14:38
1
user82585047319062
ትርታዬ💚💙💛 :
:አቤት ማቀሳሰር🤔🤔 ሌላው አደሉም መቼ አሉ!
2026-07-30 09:20:45
4
mubarak09868
Mubarak :
ከስልጤ መን ይዎደደረል
2026-07-30 07:10:50
0
To see more videos from user @sanitemam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About