@user6005583568486: #ፋኖ ወደ ከተማ ሲገባ በህዝብ ተቋማት እና በግለሰቦች ንብረት ላይ ምንም አይነት ጉዳት እንዳያደርስ ግልጽ መልዕክት ተላልፏል:: የምኒልክ ዕዝ ሰብሳቢ ፊታውራሪ ድርሣን ብርሀኔ በዚህ ዙሪያ ባለፈው ዝርዝር ማብራሪያ የሰጠ ሲሆን ትእዛዝ ጥሶ የሚገኝ ካለ የሚወሰደው አርምጃ ከባድ መሆኑንም አስታውቋል:: በበቀል እና በመሰለኝ ግለሰቦችን ማንገላታት እና ሰብአዊ መብታቸውን መጣስም እንደሚያስጠይቅ ነው ሰብሳቢው የተናገረው:: ለህዝብ እንጅ ለገንዘብ ስላልወጣን ከተማ ስንገባ ስህተት እንዳንፈጽም መጠንቀቅ አለብን:: ከብልጽግና በተሻለ መልኩ ሀገር መምራት እንደምንችል ማርጋገጫችን የፍየል ግንባር የምታክል ከተማ ስንገባ የምንሰራው ስራ ህዝባዊ መሆኑ ነው:: የዜጎችን ሰላምና ደህንነት መጠበቅ አለብን:: ማንም ሰው በፓለቲካ አመለካከቱ እና በብሄሩ እንድሁም በሀይማኖቱ ምክንያት ቢንገላታ የታገልንለት አላማን ስተናል ማለት ነው:: የሚሊሻ ነው የማንቴ እያሉ ንብረት መውረስ እንደማይቻልም ተነግሯል:: መንግስት መሆናችንን የምናረጋግጠው በአስተውሎት ህዝብን ስንመራ ነው:: ከተራ የበቀል አስተሳሰብ ራሳችንን ማንጻት አለብን! #ሸዋ_ጎንደር_ወሎ_ጎጃም💚💛❤_አንድአማራ_አንድ_ኢትዮጵያ #catsoftiktok

ገኒ የማርያም ልጅ
ገኒ የማርያም ልጅ
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 30 July 2026 07:52:26 GMT
9780
539
14
34

Music

Download

Comments

wubshetwubshet3
Wubshet Wubshet :
ወይኔ እኔም ወንድ ነኝ አቤት ሀይቅ
2026-07-30 18:14:30
0
dejene.tilahun8
Dejene Tilahun :
እውነት ጀግናየ ተቋምን ማውደም ከጠላት በለይ ነው ሀብቱ የኛ ነው
2026-07-30 08:47:28
0
badriya5509
Badriya :
🦁🦁
2026-07-30 10:46:33
0
tomasaberaalemu
{ያልጋ ፖለቲካ}?? :
ሁኖም አያቅ አይሆንምም ለህዝብ እየሞቱ የህዝብን ተቋም ከመቸወድህ አፍርሰው አያቂም
2026-07-30 10:45:49
0
zaguyewechu
ፍቃዱ አበባው🤞ቅዱስ ላሊበላ🤫 :
🥰🥰🥰
2026-07-30 08:37:55
0
badriya5509
Badriya :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-30 10:44:35
0
abiti21521
abiti ዘ ላሊበላ🦅💚💛❤ :
💪💪💪
2026-07-30 11:35:28
0
user3471673406185
ቤት አማራ💋❤🌹😍 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-30 08:44:13
0
use1000515256885
23አባቴ :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-07-30 10:01:39
0
user3471673406185
ቤት አማራ💋❤🌹😍 :
🥰🥰🥰
2026-07-30 08:44:08
0
yeze1234
የንጉሶቹ ልጂ የየጁዋ :
🥰🥰🥰
2026-07-30 11:48:33
0
user2459142633242
ወሎ ከሸጋወች መንደር :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-07-30 08:00:20
0
fseha.yemataw
ምስራቅ አማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬(ምአፋ)➕🦅⚔️ :
💪💪💪
2026-07-30 18:28:23
0
To see more videos from user @user6005583568486, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About