@cirsto_centerc: ይሄንን ምንፍቅና በእግዚአብሔር ቃል እንደዚህ እናፈርሳለን 🙌#@Agape⭕🛐-ἀγάπη@Fikruሻ💛 @መጽሐፍ ቅዱሳዊ - Biblical @Dawit-Lutheran (2) @betty ye Jesus Reformed🌷 @ATI RONALDO 7💪 @ሩሀማ ኢሌኒ መካነየሱስRuhamaConcordian @Aman Shalom - አፖሎጊያ @ማራናታ Reformed❤️❤️ @Betisha🤎✝️ @Betina @abeselom@14#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #EthiopianMedia #ባዕድ #ኢየሱስ #የኢየሱስ_ማንነት

Agape_2ἀγάπη
Agape_2ἀγάπη
Open In TikTok:
Region: ZA
Thursday 30 July 2026 07:55:07 GMT
4890
286
22
152

Music

Download

Comments

betishaberry
Betina :
እየሱስን ሰው ብቻ ነው የሚል አጋንንታዊ ት/ት እየሰሙ…..በጉባኤካልተወገዘ እኔ አላወግዝም የሚሉ ሰዎችን ስሰማ በጣም አዝናለው🥺🥺
2026-07-30 09:53:17
6
p_e254
Purple☂️ :
2026-07-30 08:21:04
0
yohanstamirat
Yohans Tamirat :
2026-07-30 08:28:34
1
user9618461376700
Birhanu Ytbarek :
ሰው ነው ስትል አእኛ ጋር ከሐጢያት በስተቀር ነው ትላለህ አሁን ለሐይሉ ኮሜንት የምትሰጠው ልጂ ልጂ የሚለውስ የእኛ እና የእርሱ ልጂነት ልዪነቱ ምንድን ነው
2026-07-30 14:43:30
0
jijim2002
Jiji :
ቃሌ 🥰
2026-07-30 11:51:52
1
robelo32
ROBELO 181 ® :
ልጅና የማደጎልጅ በሚለው ግን አልገባኝም የሱ ዘር በኛ ካለ ዘሩ 1ኛ ና 2ኛ አለው ነው?? የማደጎ ልጅ ማለትስ ሌላ መሀለኛ አባት አለ ነው??
2026-07-30 12:11:29
0
user9618461376700
Birhanu Ytbarek :
ነገሩ ሁሉም አሁንም የሚለፈለው ራሳቸውን ሾመው አስተማሪ ሲሆን ነው የቀረው ነገሩ
2026-07-30 14:40:35
0
dagidemekek0
Đåĝi~official :
አራ ሙሉ ከአለ🙄
2026-07-30 08:37:36
0
volcanic22612
Volcano -እሳተጎመራው :
ሀይሉ(ማለቴ ዶክተር ዳኒ ) ምን እያለን ነው ?😂😂😂
2026-07-30 08:00:59
0
ethiopia95166
EthiOpia💚💛❤️ :
ግራ አጋባቹንጂ ምንም አልጠቀማቹንም
2026-07-30 14:32:22
0
rohama092
ያህዌ ሻማህ :
ኧይ ሃይሉ ምንፉቅናህ😂😂
2026-07-30 11:55:39
0
danit4all
Daniel Ewnetlehulu :
ሰው ነበረ የሚለውን ሰው ብቻ ነበረ ብሎ ነው የሚያነበው:: ቅዠት::
2026-07-30 15:42:41
1
abelo46
Άβελ-CHRISTIAN CREED :
@መጽሐፍ ቅዱሳዊ - Biblical ምርጥ ሰው
2026-07-30 10:15:39
3
dagidemekek0
Đåĝi~official :
🙏🙏🙏🙏
2026-07-30 08:36:44
0
hermi19985
ኤዲና ሰርፕራይዝ ዴሊበሪ :
❤️❤️❤️
2026-07-30 14:54:35
0
To see more videos from user @cirsto_centerc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About