@tizuassefa: "...ያጠፋሁት ነገር የለም። ያጠፋሁት ነገር ቢኖር ይቅር በሉኝ።...ደህና ሁኑ ልጆች።" አንጋፋው የጥበብ ሰው ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ)። አባባ ተስፋዬ የበርካታ ሙያ ባለቤት ነበሩ። ተዋናይ፣ ድምጻዊ፣ የውዝዋዜ አሰልጣኝ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ፣ የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋች፣ የልጆች ተረት ደራሲ፣ ተረት ተናጋሪ፣ የዜማና ግጥም ደራሲ፣ ...። አባባ ተስፋዬ በ93 አመታቸው ሐምሌ 26 ቀን 2009 ዓ/ም ነበር ያረፉት። ነፍስ ይማር። ስለሰጡን መልካም ነገሮች ሁሉ በታሪክ ትልቅ ስፍራ አሎት። እናመሰግኖታለን። ስለአባባ ተስፋዬ ምን ትዝ ይላችኋል?

Tizbitassefa
Tizbitassefa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 July 2026 08:43:46 GMT
120610
20945
525
2656

Music

Download

Comments

darlingdezzy
Dazing :
if this story is true ....brothers and sisters really be humble ::We love u Ababa Tesfaye,we miss u forver,God will really take your hand and hug u,and i am 10000000 % sure Jesus well gone take care of u and deal wz ur haters!!!!
2026-07-31 00:16:42
1
biyo_behlool
ቢዮ_ biyo 🤷‍♂️ :
ውለታሁን የበላን ትውልድ ነን 🥹
2026-07-30 15:53:49
945
lijyaredofficial1
lij yared (official) ልጅ ያሬድ :
አባባ ተስፋዬ አባታችን
2026-07-30 19:40:34
386
sofitekle5634
🌸🌸Sofi a :
ደናሁኑ ሲሉ ልቤተንሰፈሰፈ የማይደገም ህይወት🥺
2026-07-30 18:42:53
312
ethiopeace79
Ethiopeace79💚💛❤ :
ማነው እንደእኔ አባባ ተስፋዬን ሲያይ የ90'ዎቹ የልጆች ጊዜ ትዝታ ተቀስቅሶበት ዕንባው የመጣ
2026-07-30 18:14:49
253
abm77014
abm :
thank u Ababa tesfaye❤️❤️❤️
2026-07-30 22:26:50
0
dreamunited1
FISHO CR7 :
ያንን ዘመን ማስታወስ በጣም ይጎዳል 😢😢😢
2026-07-30 21:09:05
51
delala_addis
Delala Addis :
My child hood memories 🥺May your soul rest in peace Ababa Tesfaye 🙏
2026-07-30 20:12:29
0
bettymesti
መስቲ🌻💝 :
ውይ አባባ ተስፋዬ............በድጋሚ አስለቀሱኝ.......ደህና ሁኑ ልጆች...ይሄንን ድምፅ እና ምስል ለማየት በጉጉት መሬት ቁጭ ብዬ ነበር የምጠብቆት........
2026-07-30 16:36:46
113
fasik.c
Fasik :
oh my God why Im tearing up, yatefut santegbachew bemehedachew new 🥰
2026-07-30 20:17:41
1
biniyam.abraham8
Biniyam Abraham :
ye lijnet abat🥰🥰🥰
2026-07-30 21:28:04
0
eneyepisces12
Sewenet🧿🎤 :
Yegna Abat❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-30 22:14:19
0
medhane.we
Medhane We :
የኔአባት🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-30 18:38:36
309
andyfessehahawaz
Andy Fesseha Hawaz :
😭😭😭 አባባ ተስፋዬ የልጅነታችን ድምቀት መምህራችን አባታችን ነፍሶትን ይማር😭😭😭
2026-07-30 16:18:36
188
darikozemariam
dariko :
የኔ አባት ከልብ እወዶታለሁ ነፍሶት ከቅዱሣኑ ጎን ትረፍ
2026-07-30 17:17:48
59
honey_sintayehu
Hana sintayehu :
ደህና ሁኑ🥺🥺🥺
2026-07-30 20:42:37
45
eshtaol07
ዲዲሞስ :
🥺🥺🥺🥺ደብተሬ እራሱ የአባባ ተስፋዬ ደብተር ነበረ😭😭
2026-07-30 18:29:39
51
bruck_zity
Bruck Zity :
አባታችን
2026-07-30 18:48:23
71
selamawit.guta
Selamawit Guta :
መኖር በናተ ግዜ ቀረ😭💔🙏
2026-07-30 19:13:21
29
ab0_9wish
Abrish0-9 :
ልጅነት ድሮ ቀረ ደና ሁኑ ልጆች🥺
2026-07-30 20:08:18
5
hermi_fam
Mim :
በአባባ ተስፋዬ የተሰየመ አንድም ማስታወሻ የለም የሆነ ነገር በስማቸው ቢሰየም ሁሌም እንዲታወሱ
2026-07-30 21:14:00
13
endalebu4
Endalebu እንደልቡ 🌴🌴🌴 :
💔💔💔🙏🙏🙏 ነፍስዎን በአጸደ ገነት ያኑርልን
2026-07-30 17:25:15
23
america_technology
Yab :
ደህና ሁኑ አባባ ተስፋዬ
2026-07-30 17:37:10
18
mikaeltsegaye7
Ayka jah :
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ብለውን ነበር ድሮ ፍሬ የሌለን ትውልድ ሆንን እንጂ🥺🥺🥺
2026-07-30 18:42:52
27
ab891786
ab :
ውለታሁን የበላን ትውልድ ነን big respect big love
2026-07-30 17:26:56
18
To see more videos from user @tizuassefa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About