@fkarekukbte365: ትክክለኛ ኮከባችንን እንዴት ማወቅ እንችላለን በተወለዱበት ወር ልክ ነወይ ? የተወለዱበት ወር ልክ አይደለም ትክክለኛው ኮኮከብ ሊታወቅ የሚችለው በ ስምና በእናት ስም ብቻ ነው የስምና የእናት ስም አቆጣጠር አሁን የሰውየውን ስምና የእናቱን ስም ቁጥር በማስላት እንዴት ኮከብ ማወቅ እንደሚቻል እናያለን ። ለምሳሌ የሰውየው ስም "አለሙ" ቢሆንና የእናቱ ስም "ባንቹ" ቢሆን የኮከብ አቆጣጠሩ የሚከተለውን ይመስላል። ከታች ያለውን ስሌት ለመረዳት በምስሉ ላይ ያለውን ሰንጠረዥ በደንብ ማስተዋልና መረዳት ያስፈልጋል። አሁን #እዚህ ጋር #በደንብ አስተውሉ። ፩(1)ኛ፡ #ማስረጃ የክዋክብትን፡ #አቆጣጠር፡ ለማወቅ #አስቀድሞ የፊደሎችን፡ _አጻጻፍና፡ (ዘሩን) ለይቶ፡ ማወቅ፡ ይገባል፡፡ ለምሳሌ፡ ፀሐዩ፡ የሚገባውን (ጸሃዩ)፡ በሚለው፡ ጽፈው፡ ቢቆጥሩት፡ ይፋለሳል፡ አለሙ፡ ሰምረ፡ ሃይሉ፡ ሃረግ መሃሪ፡ ፀዳልን፡ ብለው፡ ጽፈው፡ ምሥጢሩ፡ አለኮከቡ፡ ስለዚህ፡ የ፪፡ ሠሰ፡ የ፪(2)አዐ፡ የ፫ሀሐኀ፡ የ፪(2)ጸፀ፡ ጠንቅቆ፡ ማወቅ፡ በሙሉ፡ የቁጥር፡ ገ፩፻(100)፡ተ፲፡ ወ፰፡ ጸ፭፻ (500)፡ ነ፴(30)፡ሐ ፫(3)፡ፐ ፰፻ (800)፡በ፡፱(9)፡ ደ፻(100) ከእነ፡ ዘራቸው፡ ለምሳሌ፡ ስም፡ኃይሉ፡ (20) በ ፪(12)፡ (8)፡ ይ፡ ፺(90)፡ በ፲፪(12)፡ ፮(6)፡ ይይዛል፡ ፮(6)ና፡ ኃ፡ቀሪ፡ ፰፡፲፬፡ (8፡14) ይሆናል፡ በ፲፪፡(12) ፪(2)፡ ሉ፡፪(2)፡ ፬(4)፡ ይሆናል፡፡ አበበ" እና "ዐበበ" የተለያዩ ናቸው። እያንዳንዱ ፊደላት የራሳቸው የሆነ ዋጋ ስላላቸው ስሞች ተሰልቶ የሚመጣው ነው። የ ሰውየውን ትክክለኛ ኮከብ የሚያስረዳውም በትክክል የተፃፈው "" የሚለው ስም ነው። እንደዚህ ሁሉ በሌሎች ስሞችም የኮከብ መሳሳት ስለሚያጋጥም የስም ላይ ፊደል ያስፈልጋል። በሶስት ክፍል ያዘጋጀነው ትክክለኛው ኮከብ አቆጣጠር ይሄን ይመስላል። በተወለዳችሁበት ወር የምታገኙት በዚህ ቀመር መሰረትም የራሳችሁን ኮከብ እንደምታገኙ ተስፋ እናደርጋለን። ሼር በማድረግ ለብዙ ሰዎች ተደራሽ ያድርጉ።

ከዋክብትና ትንታኒያቸው ✅️
ከዋክብትና ትንታኒያቸው ✅️
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 July 2026 09:17:31 GMT
16265
260
6
43

Music

Download

Comments

sami.the.great12
Sami the great :
4+2+4+9=17 ሀ12 ሲገደፍ ቀሪ 7 (7+6=13 በ12 ሲገደፍ 1) 1+10= 11 ነዉ የሚመጣዉ ስትደምር ደሞ 9+6+10=25 ነዉ የሚመጣዉ 27 ነዉ ያልከዉ አስተካክል
2026-07-30 12:23:05
1
ye27stota
የ27ስጦታ :
9+6=15 እንጅ 17 አይሆንም
2026-07-30 16:58:30
0
rutatina8
ጁዲ :
አልገባኝም
2026-07-30 15:56:47
0
biniy269
user92594663323437 :
እያንዳንዱን የፊደል ቁጥር እንዴት ማወቅ ይቻላል ?
2026-07-30 11:04:29
0
getachewgedamneh
getachewgedamneh።።። :
የፊደሎች ዋጋ ሙሉ በሙሉ የ26ቱ ብቀርብ
2026-07-30 18:33:33
0
tach.guba
A12 :
ቸ ከየት መጣ 10 የሆነዉ አስር ላይ ተ ነው
2026-07-30 19:00:35
0
To see more videos from user @fkarekukbte365, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About