@wasumohammed: የመንገድ ግብር ሊጣል ነው‼ በመንግስት በተገነቡ መንገዶች ላይ በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች አዲስ አመታዊ ግብር ሊጣልባቸው መሆኑ ተገለጸ። ይህ ግብር ከመደበኛው የተሽከርካሪ አመታዊ ምርመራ ቦሎ ጋር ተያይዞ የሚከፈል ሲሆን፣ አጣጣሉ እንደ ተሽከርካሪዎቹ ዓይነት እና እንደሚያመነጩት የካርቦን ጭስ መጠን ሊለያይ እንደሚችል ተመልክቷል። ​በዚህ መሰረት ብዙ ጭስ የሚያወጡ ቆዩ ተሽከርካሪዎች ከፍተኛ ግብር ሲከፍሉ፣ አዳዲሶቹ ደግሞ ዝቅተኛ ግብር እንዲከፍሉ ይደረጋል ተብሏል። ​በተለያዩ ሀገራት የተለመደ ነው የተባለው ይህ አሰራር፣ መንግስት ለመንገድ ጥገና የሚሆን ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኝ እና የአካባቢው መስተዳድሮች የልማት በጀታቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳል ተብሏል። ​የታክስ ፕሮፖዛሉ በአሁን ወቅት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተዘጋጅቶ ለምክር ቤቱ ለመቅረብ ዝግጅት እየተደረገበት የሚገኝ ሲሆን፣ ከዚህ ግብር የሚገኘው ገቢ ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት 0.2 በመቶ ድርሻ ይኖረዋል ተብሎ ይገመታል። #breakingnews #WasuMohammed #tiktok #foryoupage #foryou

Wasu Mohammed 📌
Wasu Mohammed 📌
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 July 2026 09:52:26 GMT
72755
3179
178
388

Music

Download

Comments

jemelibest
ቦረናው :
የኦክስጅን ሲጀመር ንገሩኝ
2026-07-30 13:29:52
29
ashe5798
ashe :
መንገድ ፈንድስ የምንከፍለው።
2026-07-30 10:05:39
5
itisme045
ኤሚ MON :
መንገዱን ያሰሩት እኮ የነዚህ መኪና ሹፌሮች ናቸው።
2026-07-30 11:54:02
8
tesfish4432
Tesfish :
የኤሌክትሪክስ ይከፍላል?
2026-07-30 12:44:43
0
user7015488881538
ኢ/ት እና ህዝቦ ለዘላለም ይኖሩ ።።! :
የመንገድ ፈንድ ሊቀር ነው ወይስ ተጨማሪ ነው===?
2026-07-30 11:14:55
1
daniel.dani1515
∂αиιєℓ :
IMF 😁😁
2026-07-30 10:25:10
1
adisu.kasahun09
adisu kasahun :
እየተከፈለ አይደል ከዝህ በፍት
2026-07-30 16:29:28
1
eticha14
ኢትቻ :
መንገዱ በህዝብ ብር አደል የተገነባዉ?
2026-07-30 11:57:29
1
seyomay
ዙ :
ለምንተነፍሰውም አየር ክፈሉ ሊሉ ይችላሉ
2026-07-30 10:30:15
1
user58123834002603
ሀገሬ ሁለተኛ እናቴ :
ጡሩ ነው
2026-08-01 08:58:44
0
aba.gebre.silase6
Aba Gebre silase :
መንገዱን ማፍረስ ይችላል
2026-08-01 11:34:55
0
amy891864
Amy Turkey :
መኪና ልገዛ ነበረ ትቸዋለሁ
2026-08-01 03:38:00
0
moedh260
ቶካ :
imf የሚዘውራት ሀገር። የኮቴ፣ የኦክድጅን ያስከፍሉናል።መምራት አልቻልንም ብለው ለምን አይለቁም
2026-07-30 12:35:07
2
abdu.endris277
Abdu Endris :
አሁንስ ባሰ
2026-08-01 04:25:04
0
manche1789
$$$ :
መንግስት ከህዝብ ግብር የሚሰበስበው መንገድ ሆስፒታል ት/ቤት ና ሌሎች መሰረተ ልማቶቸሂን ለመገንባት ነው የሚባለው ህግ ተሻረ ማለት ነው
2026-07-30 15:42:47
2
hubi7419
7 up :
መንግስት ከኪሱአልገነባው በኛግብርጂ
2026-07-30 10:26:50
1
user8484619209800
user8484619209800 :
😂😂😜😜😜😜ወየውውው ወየውውው
2026-07-31 18:18:26
0
adiyakhan28012202
adiya khan from addis ababa :
ere kezi belay min enhun endeee lengru min enamtaln
2026-07-30 10:00:55
0
m.dabas2
💫 ባለ ሃይባው 🇨🇬💥 :
እስከዛሬስ የመንገድ ፈንድ እያሉ ሚያስከፍሉን ምን ነበር... 🤔
2026-08-01 16:07:51
1
www.tiktok1221ethio
ጊዮን :
ይሄ ነበር የቀረን
2026-07-30 12:18:15
1
arebuahmed47
ArebuAhmed :
አሁንነው መፍራት እኔ ከመሪያችን ተስፋ የለኝም ለህዝ የማያስብ ተወካይ እንዳለን አረጋግጫለሁ💔
2026-07-31 18:12:58
0
oumer.a6
oumer a :
ኧረ መንገዱንኮ አዋተን ነው የሰራነው ማነው የመንግስት ያረገው
2026-08-01 15:44:01
0
makedaw1234
user9194819354048 :
ቀስተብሎሰውምቶሎቶሎለሚሄደውሰውምግብርይክፈልእንዳይባልነውየፈራነውአሁንስ
2026-07-31 12:19:29
0
h.hulgb
H ሁለገብ :
ወይ ዘድሮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-31 08:05:01
0
user8803818154661
አሰል :
😁😁😁 ወይኔ ኢትዮጵያዊ ምን አስተያየት አለን ለፅሀይ እና ለአዬር ለመራመድስ
2026-07-30 10:01:36
1
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About