@bbcnewsamharic: በአዲስ አበባ ታግታ ስለተገደለችው ቅዱሳን ይርጋለም ፖሊስ ለቢቢሲ ዝርዝር መረጃ ሰጥቷል። በግድያው ላይ ቢያንስ አስር ሰዎች ተጠርጥረው መታሰራቸውም ተገልጿል። #bbcnews #bbcnewsamharic #bbc #women

BBC News Amharic
BBC News Amharic
Open In TikTok:
Region: ZA
Thursday 30 July 2026 10:15:24 GMT
233649
8260
98
672

Music

Download

Comments

mano.mtk5
Mano Mtk :
ሰው ግን እንዴት ክፉ ሆኖአል🥺
2026-08-24 09:28:15
45
ebro4585
የፍቅር ሌባነኝZd የተንታዋ :
የሚገርመኝ ለምንድነው ተጠርጣሪ የሚባሉት ገዳይ አይባልምኀእንደ😭😭😭😭😭
2026-08-24 11:56:37
10
1153grace
Grace🦋 :
የሞት ፍርድ በሀገራችን ይፈፀም 😭😭😭😭
2026-07-31 22:38:00
139
juju.ko7
Juju Mustefa :
yene enat setsazn
2026-08-24 15:47:21
0
samrichoo
SamrichoO :
ቅናት መርዝ ነው
2026-08-24 18:38:35
2
hundaaf_12
HUNDAAF_1 :
ሰውን አትመኑ ምንም ጓደኛ አያስፈልግምና
2026-07-30 15:44:55
94
monada2020
Namuna ደረጄ :
Very cruel. Vengeance is of the Lord, may almighty pay them their due.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-30 14:20:39
7
user047621018
Zerihun Admassu :
አጋቾች ላይ የሚሰጥ የፍርድ ውሳኔ ይጥበቅ፤በየጊዜው ለህዝብ ይገለጽ።
2026-07-30 11:10:44
28
kidist.abate46
Kidist Abate :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ay sewu
2026-07-31 07:56:15
2
.12312322
. :
አልሃምዱሊላህ ጎደኛምብየለኝም
2026-08-24 17:55:49
0
mimisha151
mimisha15 :
🙄 የጠነባ ዘመን
2026-07-30 21:44:20
3
te32081
ማይ ሸዋ :
የእህቷ ጓድኛ 😳🥺🥺
2026-08-17 19:14:50
1
kidstethiopia
ቅድስት ሞላ ማሩ :
የሚገርም ጊዜ ነው የደረስነው
2026-07-30 12:27:15
17
h281151
እሙ ነኝ የ comment ወዳጅ😂 :
ፖሊስ ፖሊስ ይባላል ስለወጀሉ እጂ ስለፍርዱ ለህዝብ የሚቀርብ ምንም ዜና የለም ነፍስ ይማር
2026-07-30 20:38:05
10
bestone799
🗝️ Wow 🗝️ :
ያሳዝናል ወንጀለኞች ተይዘዋል ከማለት ባለፈ አስተማሪ ቅጣት ሲሰጣቸው ስለማይታይ ወንጀለኞች እንደፈለጉ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል😔💔 የመንግስት ንብረት ሰረቀ አበላሸ ህግ ጣሰ ተብሎ የሚከሰስ ሰው ግን በቀናት ልዩነት ፍርዱን እንሰማለን😔
2026-07-31 05:12:35
3
maintinans192
Canon :
BBC ለኔ ቁ.1
2026-07-30 10:34:55
1
user5392461575674
Abay12 :
በጣም ያሳዝናል።
2026-07-31 08:34:34
0
arayahelen00
Helen :
😔 በሰው ሰይጣን ተከበን ነው የምንኖረው። ሰዉ ጠላሁ!
2026-07-30 21:23:34
10
kebede5916
እናት ለዘላለም ትኑር 🥰🥰 :
በስማም
2026-07-30 17:09:08
2
nothelinaatall
ህሊ_ና :
2026-08-24 15:52:37
0
To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About