Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@elaedits2025: ቦሌ መድሃኒያለም ከሀያት ሆስፒታል ቀጥታ ወደ ኤድናሞል እንደመጣችሁ ወደ ቀኝ ነዉ መታጠፍ ያለባችሁ ማለት ወደ ሀያ ሁለት እንጂ ወደ አትላስ እንዳትሄዱ 😭 ከሃምሳ በላይ መኮና ነው እያየሁ የተቀጡት 😴 😭
ela edits
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 July 2026 10:53:27 GMT
266978
11646
448
5893
Music
Download
No Watermark .mp4 (
4.14MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.43MB
)
Watermark .mp4 (
10.1MB
)
Music .mp3
Comments
Remu Reme :
15×1500=22500 migrem shkela
2026-07-30 16:07:32
1
Salah Ali :
yet sefer new
2026-07-30 12:56:11
0
user1017 :
Instead of teaching people, they're just waiting for an opportunity to penalize them. disgraceful
2026-07-30 18:40:47
1
🤐🤐🤐 :
ቦታውን ብትናገር እኮ ለሌላ ጊዜ ብዙ ሰው ማትረፍ ትችል ነበር
2026-07-30 15:56:25
93
eldu :
ፈጣሪ ሌላ ሀገር ስጠንና ከዚህ ሀገር ገላግለን
2026-07-30 12:55:27
139
Johnny G :
ለዚህኛው ሲሆን ግን ህጉ ችግር የለውም ኣ 😂
2026-07-30 16:38:08
462
gadafi music ✍️🎧🎹🎼 :
ሲጀመር አሳሳች ተደርጎ መንገዱ ተሰርቶ ገንዘብ ለመሰብሰብ እንደሆነ ያስታውቃል ምልክቱ የታል
2026-07-30 16:13:52
166
user5543678657197 :
አልገባኝም ታዲያ እንዴት የሚኬደው
2026-07-30 12:48:21
339
Wondy Haile :
Bermuda Triangle😂
2026-07-30 13:35:50
720
abey :
ሲጀመር መስመሩ ልክ አደለም ወደውስጥ መግባት ነበረበት ያሰመረው እራሱ መቀጣት አለበት
2026-07-30 12:59:31
122
ስ ye electric fance :
ስቃይ ቁርስ መከራ ምሳው የሆነ ህዝብ😭😊😊
2026-07-30 12:18:51
47
Biniyam :
የሚገርመው እኮ የእውነት አደጋ ለመከላከል መኪና እንዳይሄድበት ከተፈለገ ውስጡን እንደዚ ማስመር ይቻላል ያንን ሹፌሩም አይቶ አይገባም ችግሩ አላማው ሌላ ነው
2026-07-30 16:16:40
278
dembisha :
This is this jonoside
2026-07-30 16:17:42
1
brhanusolo :
15×1500
2026-07-30 12:44:37
0
Amex :
ሰው እንዴት ምልክት አይቶ መንዳት ያቅተዋል ግን 🤔
2026-07-30 17:55:20
12
Betty 🤎 :
I was also a victim 😩
2026-07-30 17:18:51
3
@pape Lion.com :
2026-07-30 12:27:56
95
ዚዛዬ :
ATM ብዬዋለው
2026-07-30 13:26:58
59
amoራው :
ሰበብ በምን እንብላ😂
2026-07-30 15:50:17
20
Kaf :
🙏🙏ከቦሌ ብራስ በመዳንያለም በኩል ስትመጣ ቀጥታ የአትላስ መንገድ ይዘህ መጓዝ አይቻልም። ወደ 22 ቀኝህን ይዘህ ትታጠፍና Bole High School ጋር U turn አርገህ ነው ተመልሰህ ቀኝህን ይዘህ ወደ አትላስ ምቴደው ማለት ነው። አሪፍ ጥቆማ!!!
2026-07-30 19:56:24
9
Yoni PW💊 :
1hour :- 15 car * 1500 penalty =22,500. If 🤔 5hour:- 22500*5=-112,500
2026-07-30 14:05:00
11
Michigan Kassa :
🚨 የሚችል ሰው በሙሉ ፍይዳውን ቀዶ ከዚሕ ሀገር መውጣት አለበት 🚨
2026-07-30 17:04:53
9
Natane Afeworki :
መጀመሪያ ማሥተማር ይቀድም ነበር ነገር ግን ሆን ተብሎ ገኅዘብ መሰብሰቢያ የመጣ ነገር ነው
2026-07-30 14:08:43
9
surafel :
አይ ታዳጊ አገር መኖር,,,,የመከራ ዝናብ ወረደብንኮ
2026-07-30 13:46:29
9
To see more videos from user @elaedits2025, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#foryoupage #threestarboutique #fyppppppppppppppppppppppp
#خوجلي_عثمان #كتير_بتناسا_ايديا #اغاني_سودانية #تصاميم_سودانية
أنــــــا حالي مثل ماقال الشاعر: #viral #foryou
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy