Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nargizaubaydullay6:
Kumush yagona
Open In TikTok:
Region: UZ
Thursday 30 July 2026 12:03:05 GMT
16
8
0
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.9MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.9MB
)
Watermark .mp4 (
1.51MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @nargizaubaydullay6, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@☆༻♡︎ بـــے یـار ژونـــد ♡︎༺☆ #foryoupag #foryoupag #foryoupag
Меллстрой разминается, делает гимнастику. Футаж Меллстроя Mellstroy footage@Мемы М #зелёныйфон #footage_me1 #mellstroy #Меллстрой #футаж
የት ነበርሽ 😒 ✍️ታሪኩ የታዋቂው ዜማና ግጥም ደራሲ "የሞገስ ተካ" ታሪክ ነው! የዘፈኑን አለም ሲጀመር የተቀላቀለው በድምፃዊነት ነበር ...የተወሰኑ ዘፈኖችም አሉት! ነገር ግን ጎበዝ ዜማና ግጥም ደራሲ እንደሆነ ሲያውቅ መዝፈኑን ትቶ የዜማና የግጥም ድርሰቶችን ለታዋቂ ዘፋኞች ይሰጥ ጀመረ! ታዲያ በሱ ዘመን ካሉት ከአንጋፋው እስከ አሁን ወጣት ድምፃዊ መካከል የእሱን ዜማ ወይ ግጥም ያልወሰደ ቢገኝ በጣት ነው የሚቆጠሩት! ለጥላሁን ገሰሰ ፣ ለሀመልማል ፣ ለ ጋሽ ሙሀሙድ ፣ ለፀሀዬ ለኤፍሬም ታምሩ ፤ ለመልካሙ ተበጀ ፣ ለዳዊት መለሰ ፣ ለኩኩ ሰብስቤ ፣ ለነፃነት መለሰ ፣ ለግርማ ተፈራ ፣ ለአረጋህኝ ፣አዲስ ለገሰ ፣ ዳዊት ፅጌ......ብቻ እጅግ በርካታ የሙዚቃ ድርሰቶችን ለብዙ አንጋፋና ወጣት ዘፋኛች ግጥምና ዜማ አበርክቷል እያበረከተም ይገኛል ከዚህ ከፀሐዬ ዮሐንስ ሙዚቃና አልበም ጀርባ ያለ ታላቅ ባለቅኔ የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የግጥምና ዜማ ባለሟሉ ሞገስ ተካ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የሚፅፋቸውን ግጥሞች ከእውነተኛ ታሪኩ በመውሰድ ህይወት በመስጠት የሚታወቀው ሞገስ ተካ በ 1982 ዓ.ም ሰናይት ከምትባል ሴት (ከአሁኑ ባለቤቱ) ጋር በፍቅር ወድቆ ያለሰርግ በአንድ ጣራ መኖር ጀመረ! ታዲያ በዚህ ትዳር ህይወቱ ውስጥ ሁለት ወንድ ልጆች ወለዱ! ሞገስ ጧትና ማታ በግጥምና በዜማ ስራው ሲወጠር ሲጨናነቅ...የባለቤቱ ፅናት ልጆቹን የምትይዘበትና ከጎኑ ደከመኝ ሳትል የምትቆምለትና የምታበረታው ነገር ለራሱ ይገረመው ጀመር! ከመገረም ዘሎ ብዙ ነገር እንዳጎደለባት ይሰማው ጀመር ...የዚህን ጊዜ ነበር ድጋሚ ሰርገን ብንሞሸርስ እሷም ብታስተውሰውስ ብሎ ያሰበው! ታዲያ ሁለት ልጆች ከወለዱ በኋላ በአንድ ጎጆ መኖር ከጀመሩ ከ 10 አመት በኋላ መጋበት 27 በ 1992 አመት ምህረት የሰርጋቸው ቀን ሆነ! ሰርጋቸውም ደማቅና ሁሉም አርቲስቶች የተገኙበት እንዲሆን ስለተፈለገ "አርብ" ቀን ተመረጠ....ቀኑ አርብም ቢሆን ግን ፍስክ የሚበላበት አርብ ነበር! ሁሉም አርቲስቶች ተገኙ ሰርጉ ላይ ....የሰርጉ ሻማ አብሪዎች የራሳቸው ልጆች ነበሩ !😊 ታዲያ ወደ ኬክ ቆረሳው ሙሽሪትና ሙሽራው ሲሄዱ "መሽራዬ" በሚለው ዘፈን አልነበረም የታጀቡት... ሞገስ ተካ ሚስቱን እያሰበ ግጥሙንና ዜማውን ራሱ የደረሰውን ዘፈን ያ ሁሉ አርቲስቶች በተገኙበት "ነፍሴ" የሚለውን ዘፈን በራሱ ድምፅ ለሚስቱ "ለሰናይት" እንዲህ ሲል ዘፈነላት... "ነፍሴ በምድር ያፀደቅሽኝ ልቤ በፍቅር ያጠመቅሽኝ ዓለም በእጄ ምን ይጎልብኛል ፋቅረ ሰናይ አንቺን አድሎኛል መርጦኛል " ታዲያ በዚህ ሰርግ ላይ የተገኘው ድምፃዊ "ፀሀዬ ዩሐንስ" ሞገስ ተካ ለባለቤቱ በዘፈነው አዲስ ዘፈን ዜማ እጅግ ተማረከ ተደነቀ! ጠጋ ብሎም "ሞገስ ይሄን ዘፈን ድርሰት ለኔ ስጠኝና እኔ ልዝፈናው አባክህ ወድጀዋለው ሌላ ሰው እንዳይቀድመኝ" አለው! ሞገስም "እሺ ..ግን ግጥሙ ላይ "ሰናይ" የሚለውን ቃል "ንግስት" በሚለው ቃል ተካው....ምክንያቱም ሰናይ የባለቤቴ ስም "ሰናይት" በመሆኑ እኔ ስጠራት የምጠቀመው ስም ነውና....ለህዝብ የሚደርስ ከሆነ "ንግስት" በሚለው ተካው" ብሎ ፀሐዬ እንዲዘፍነው ሞገስ ፈቀደለት! ከዛ ፀሀዬ ዮሐንስም በሚገርም ድምፅ ሞገስ ያለውን አርሞ እንዲዚህ ዘመን የማይሽረው አድርጎ ዘፈነው....እኔን ጨምሮ ብዙ ሰዎችም ይሄን ዘፈን ጥግ ድረስ እወደዋለን... ፀሀዬ ዮሐንስ ~"ነፍሴ"❤ 📌የፀሐዬ እና የሞገስ ጥምረት ሁሌም ነፍስ ያለበት ልክ ዛሬ እንደጋበዝኳቹ የት ነበረሽ፣ ያላንቺማ፣ጎመን በጤና፣ቀበና... 👌🥰 ሞገስ ተካ ዘመን የማይሽራቸው ግጥም እና ዜማዎች በያንዳዳንችን ልብ ውስጥ አስቀምጧል አሁንም ሳይሰሰት ከተሰጠው ፀጋ እያበረከተልን ነው። 1980 በሂሩት በቀለ አንድ ብሎ ወደስራው ከተቀላቀለ ጀምሮ እስካሁን ከ 350 በላይ(ከ400 ሊያልፉም ይችላሉ ) ግጥም እና ዜማዎችን ሰርቷል። ከፀሐዬ በተጨማሪ ለሀመልማል አባተ:- እርምን አውጣ፣ልኑር፣ጅምሬ፣ዛሬም መንገደኛ፣አውዳመት፣ፍታኝ፣ቅር፣ጥሩልኝ፣የአዞ እምባ፣ምስጋና ሌሎችም ለማህሙድ አህመድ፦ ሁሉም ይስማ (እዚህ አልበም ላይ 4 ስራ) ለሂሩት በቀለ፦ የኔ ተስፋ ለመልካሙ ተበጀ፦ ልቤ አይስቅልሽም፣እንለያይ፣ኋ ለኛው ፊት... ለዳዊት መለሰ፦ ላልጠላሽ ቃል አለኝ፣መውደዴን... ለነፃነት መለስ፦ ልጁን ለመውደዴ ለኩኩ ሰብስቤ ፦ቻልኩበት፣ተከተለኝ፣አይናፋሩ፣ልቤ ሰጋ ለሀይልዬ ታደሰ፦ልትሄድ ነው፣ሲኖር ለግርማ ተፈራ ካሳ፦ ልክ እንዳየሁሽ ፣እኔ አይደለሁማ፣ምን ሆነሻል፣ማን ነበር ለአረጋኸኝ ወራሽ፦ባለውለታዬ፣ቻይበት፣ ቃልኪዳን... ለፀጋዬ እሸቱ፦ ንጋት አልበም ላይ በርካታ ለኤፍሬም ታምሩ፦ የሰው መሰረቱ፣አልገባኝ፣ለኔ አዲስ አይደለም ፣አማን ነሽ ወይ... ለህብስት ጥሩነህ፦ይሄው መጣው ለተፈራ ነጋሽ፦አይኔ አረፈብሸሸ ለሸዋንዳኝ ሀይሉ፦መቼ እረሳሁሽ፣አንድ ልቤ... ለሞኒካ ሲሳይ ለቁጣን አብርደው ሙሉ ሲዲ ለክርስቲና መላመድ ለዮዲት ዘለቀ ህልም አለኝ ለመሰሉ ፋንታሁን አትሽሺ ጀምበር ለመስፍን አበበ፣ አለማየሁ እሸቴ፣ማዲንጎ አፈወርቅ፣ ሀናሸንቁጤ፣ቡርሃኑ ተዘራ፣ገረመው አሰፋ፣ጌዲዮን ዳንኤል ፣.ሞኒካ ሲሳይ ስማቸውን ያልጠቀስኳቸው በርካታ እነዚህ ያስታወስኳቸው ብቻ ናቸው። መህበራዊ ጉዳዮች ላይ ለሚያወሱ ፍጠን (ለኤች አይቪ) ልጄ ሙሽራዬ (ለፌስቱላ) አሽከርክር (ለትራፊክ አደጋ) ሴት ናት (ለሴቶች ጥቃት) ጉዞ ጀምርናል (ለአባይ) አይደለም ዕዳ (ለግብር)... በጋራ የተዜሙ ዘፈኖች ናቸው እንደዚሁም የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ መለያ የሆነውን ተወዳጅ ዝነኛው ክለባችን የሚለውን ህብረዝማሬም የሰራው ሞገስ ተካ ነው ለማይደበዝዙ ብዕሮቹ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል🙏🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ፀሐዬዮሃንስ #የትነበርሽ #ethiopianmusic #musictube369
the overeducated ones just have better inputs. save this and start with one tonight. #learning #SelfImprovement #studytok #overeducated #mochivia
😭 ΣΚΕΦΤΟΜΑΙ ΝΑ ΤΑ ΠΑΡΑΤΗΣΩ... #fyp #viral #greektiktok #live #streamer #clips #gaming #fy @itsonly_skillz
Cứ làm một ngụm MILO Ống Hút 4 Chiều là má của bé phồng lên siêu cưng, đúng là “Thích ra má” luôn rồi ! Nội dung được tài trợ bởi Nestlé Việt Nam. #MILO #MILOVietnam #ThichRaMa #MILOOngHut4Chieu #vingonbungno
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy