@bizawit23: #አንድን ሰዉ ለመጀመሪያ ጊዜ ካገኘሽው እና ከተዋወቅሽበት ጊዜ ጀምሮ….እግዚአብሔር መገናኘታችሁን ለምን እንደፈለገው....ደቂቃ ሳታባክኚ ወዲያው መጠየቅ ጀምሪ ። በሁላችንም ላይ ዓላማ ያለው እግዚአብሔር ....ነፍሳትን በተለያዩ ምክንያቶች አገናኝቶ ዓላማውን የሚያሳካበትን መንገድ በፈቃዱ ያዘጋጃል፡፡ ❤️ "በፍጹም ልብሽ በእግዚአብሔር ታመኚ፥ በራስሽም ማስተዋል አትደገፊ፤ በመንገድሽ ሁሉ እርሱን እወቂ እርሱም ጎዳናሽን ያቀናልሻል፡፡ " ምሳ 3፤5-6

ወይኩን ፍቃድከ አምላኪ✝️❤
ወይኩን ፍቃድከ አምላኪ✝️❤
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 30 July 2026 12:06:48 GMT
1089
198
10
32

Music

Download

Comments

enate.maryam.215
𝙝𝙖𝙣𝙖 🦋✝️💫(ሙሉ ሸዋ)🌸 :
amen, ፫.🥰🙏
2026-07-30 22:30:24
0
asnaku.dange
ማርያም እናቴ :
አሜን
2026-07-30 12:50:42
1
sam.lin889
ንኩሉ ብዓቅሊ💜👑🔰🔐 :
ኣሜን ኣሜን🙏🤲👏
2026-07-30 21:50:25
0
emuy520
Emuye 16የመድየ ልጅ 27 :
አሜንንንን
2026-07-30 13:09:27
0
hilen1921
የህይወቴ🫰ምዕራፍ እመቤቴ❤️‍🩹 :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-30 13:08:50
0
user674055544829384
አመተ ማርያም :
አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን አሜን አሜን ለሁላቺን መልካም ምኞታቺን ነው ይሁን ይደርግልን አሜን 🤲🤲🙏
2026-07-30 16:16:37
0
llovemom394
@Alem Love2127 :
🙏🙏🙏🙏
2026-07-30 16:58:33
0
hilen1921
የህይወቴ🫰ምዕራፍ እመቤቴ❤️‍🩹 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-30 13:08:37
0
hilen1921
የህይወቴ🫰ምዕራፍ እመቤቴ❤️‍🩹 :
♥️♥️♥️♥️♥️
2026-07-30 13:08:34
0
enate.maryam.215
𝙝𝙖𝙣𝙖 🦋✝️💫(ሙሉ ሸዋ)🌸 :
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-30 22:29:25
0
To see more videos from user @bizawit23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About