@habteye27: አንድ እድል ለማይኮ!! ልጅ ነው አጥፍቷል አሁን ግን ተሻሽሏል ተለውጧል ብዙ ነገር ተምሯል እና ድጋሜ እንዲቆም ብናረገው እሱን ሳይሆን ከሱ ጀርባ ያሉትን ቤተሰቦቹን ብናይ ያሉበትን ሁኔታ ችግር አይተን ለሱ አንድ እድል ሰተነው የቤተሰቦቹን ህይወት ቢቀይር ባይ ነኝ ልጅነት አጥቅቶት ብዙ ስህተት ሰርቷል አልባሌ ቦታም ተገኝቷል ግን ይሄ አንዱ የህይወት መንገዱ ነገበር አሁን ሁሉም አልፏል እና ቤተሰቦቼ ኮመንት ላይ አትስደቡት 🙏ማይኮ ተቀይሮ የቤተሰቦቹን ህወት ቀይሮ የምናይበት ቀን ይመጣል ብዬ ተስፋ አረጋለው 🙌ይመቻቹ እኔ በበኩሌ ቢለወጥ ቢያድ ከፍ ቢል ቅር ከማይላቸው ሰዎች አንዱ ነኝ! እግዚአብሔር ይርዳው 🙏🙌
🔥𝙃𝙖𝙗𝙩𝙚𝙮𝙚🔥🥷
Region: ET
Thursday 30 July 2026 12:37:50 GMT
Music
Download
Comments
Abreham :
የማያጠፋ የለም one chance
2026-07-30 13:26:03
3403
ሳጁታየር :
ተረሳሽ ወይ
2026-07-30 15:13:43
596
ephiman :
every body deserves one chance 👍👍👍
2026-07-31 07:51:06
0
ሮኒ መለስ :
ለዚ እኮ ነው follow ማደርግሽ 👍
2026-07-30 14:33:17
1314
6ix9ine :
one chance
2026-07-30 23:00:52
0
Bemni 💫🦋🍯 :
tkkl neh wendme 🤝🔥
2026-07-31 00:30:11
0
ቃንቄ_edit :
https://vt.tiktok.com/ZS4jL8Yqd/
2026-07-30 21:07:16
0
🖤 :
ያራዳ ልጅ
2026-07-30 13:51:46
281
age-ko_27 :
number one 💪
2026-07-30 15:27:00
1
Eyu*የአልሚ ልጅ :
አባትየውም እኮ አየር ተያዘበት 😳
2026-07-30 14:44:46
64
Dani :
challengehs
2026-07-30 14:30:55
0
Tesfa :
እና Habteye 1M Follow አይገባውም ነው ምትሉት 💪
2026-07-30 15:03:03
33
kira :
yesetew
2026-07-30 18:40:17
13
It’s ☄️💫 :
Akorashinii 🥰🔥🔥
2026-07-30 14:24:35
8
elsa :
ኧረ ተው ሀብትሽ challengehn አሳክተንልህ thank u እንኳን አንባልም🥺
any ways congradulation bro🤗
2026-07-30 20:11:29
30
Sala :
200k ገባኮ 😂
2026-07-30 13:49:22
22
ERKYEHUN 🍁🇨🇦 :
ግጥም ምቶዱ የኔን ገፅ ጎብኙት 🙏
2026-07-30 14:40:26
23
🤠 :
No "Abrheham Werk bet" finallllly 😭😭
2026-07-30 14:27:55
8
bereket tf :
ይመችሽ የአራዳ ልጅ እንደዚህ ነው
2026-07-30 18:41:00
8
To see more videos from user @habteye27, please go to the Tikwm
homepage.