@temesgen_arega: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #christiantiktok #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #protestantmezmur #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው

TEMESGEN AREGA
TEMESGEN AREGA
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 July 2026 12:52:12 GMT
4064
246
39
378

Music

Download

Comments

meron.debele
Meri 💫 :
"መፀነሷን ሲያውቅ በስውር ሊተዋት አሰበ.." የሚለውስ?
2026-07-30 13:43:17
24
bixogp15
God's Plan :
ሳይገናኙ የሚለውኮ መንገድ ላይ ሳይገናኙ ለማለት ነው ይልሐል አሁን አንዱ ይመጣና😁
2026-07-31 05:08:58
7
lammiinlammiif619
Dhugaan Ilma Waaqati. :
ኦርቶዶክስ ነኝ ተጋብቶ ልጅ ብወልዱ ምን ችግር አለ?? ጌታ ራሱ መሰለኝ ጋብቻ ቅዲስ መሆኑን የነገረን ።ደሞ ከእኛ ጋ ምን ያገናኛል መዳናችን የተፈጸመ በጌታ በኢየሱስ ነው ።
2026-07-30 20:06:02
22
emi19184
Emi 777 :
19 እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስውር ሊተዋት አሰበ። mati 1:19
2026-07-30 18:54:40
7
meb518
Mebratu abera :
አባቶች እደነገሩ? ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል ይባላል እናስተዉል🤔
2026-07-30 14:13:53
10
ab.kalcho.kurkum.tifi
Abrock :
እና በስውር ልተዋት ወሰነ የምለው ምንድነው ?
2026-07-31 04:32:19
1
emmanuel50767
ዘ-Emmanuel :
እንማማርና, እስኪ ይህቺን ተርጉም👇🥰✅🥰🌹🥰 ሕዝቅኤል 44:1-2 1 ወደ ምሥራቅም ወደሚመለከተው በስተ ውጭ ወዳለው ወደ መቅደሱ በር አመጣኝ፤ ተዘግቶም ነበር። 2 እግዚአብሔርም፦ ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትም፥ ሰውም አይገባበትም፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል።
2026-07-30 14:20:48
0
zelalemtsega882
zelalemtsega88 :
ሳይገናኙ የሚለው ወደፊት ሊገናኙ የሚያስችል ዕድል እንዳለ ያሳያል። "ማርያምን ሚስትህ አድርገህ ከመውሰድ አትፍራ፤ በእርሷ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነው።" (ማቴ. 1፥20) ወደፊት ሚስት እንደሚያደርጋት ነውና ።
2026-07-30 19:02:29
5
apoeshetuoycha
NEW💡LIGHT0911084852APO ESHETU :
ብትታጭ ምን ችግር አለው? ጋብቻ እኮ ቅዱስ ነው።
2026-07-31 07:50:25
0
diborashewarega
Guitar 🎸lover :
ተባረክ
2026-07-31 06:16:25
0
belay.moges1
ድኛለሁ። :
ተባረክ
2026-07-31 05:09:04
0
user5445585256698
ሚዴቅሳ :
ለምን ታዲያ ዮሴፍ ሊሸሻት ወሰነ መጸንሷን ሲሰማ
2026-07-31 01:09:57
0
simeta17
Bento Simeta :
እስት እውነት በል
2026-07-31 00:15:53
0
webalem_1
Webalem :
አቤት እውቀት አለ ታሪኩ ባባ
2026-07-30 22:38:15
0
gecho0039
gchi yisak :
እየሱስ ን ከወለየች በኃላ አምስት ልጆች ወልዳለች ምን ትላለህ
2026-07-30 14:49:56
3
king.is.back2363
king is back :
ከጀርባው ያለው መፃፍ ውስጡ ስዕል ብቻ ነው ያለው?
2026-07-31 04:24:33
1
lehulum07
Tik :
ሊጠብቃት ከሆነ ለምን በስውር ሊተዋት ፈለገ ወንድሜ እንደሚመቸን መተርጎም አያዋጣም።
2026-07-30 17:44:34
2
takecomm16
Teka Ethiopia🇪🇹 :
የዚህ ሁሉ ጭንቀት በአጭሩ ከክርስቶስ ትምህርት ወጥተው በጠሩት ትርክት ሲያምኑና ሲያሳምኑ ከከረሙ በኋላ ቀደም ሲል ያመኑበት ትርክት በመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ተመዝኖ ሲፈርስባቸውና ሚዛን ሲደፋባቸው እውነቱን ተቀብሎ ከመታረም ይልቅ ከአውድ (context) የወጡ ጥቅሶችን በመምዘዝ የራሳቸውን አስተምህሮ ለማስጠበቅ ሲጣጣሩ ይታያል። ይህ ድርጊት የእግዚአብሔርን ቃል ለራስ ስሜትና ለተሳሳተ የባህል አምልኮ ማስተካከያ ለማድረግ መሞከር በመሆኑ በሥነ መለኮት አሠራር ትልቅ ጥፋት ነው። እውነተኛ ክርስትናና የሐዋርያት እምነት የሚለካው በሰዎች በተፈበረከ ትርክት ወይም ከጊዜ ብዛት በገቡ ልማዶች ሳይሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ እውነት ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ወጥተው ወይም ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ ውጭ በተፈጠረ ትርክት አምነው ከከረሙ በኋላ እምነታቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ሚዛን ተመዝኖ ክርስትና የሚመስል ልማድ ወይም ኑፋቄ መሆኑ ሲጋለጥ ምንም የማይገናኝ ጥቅስ ከመምዘዝና ለራስ የኑፋቄ ዓላማ የእግዚአብሔርን ቃል በማጣመም በጥፋት ላይ ሌላ ጥፋት ከመፈጸም በምናምን የገቡ እንክርዳድና እድፍ በተሐድሶ በማጽዳት ወደ ጥንታዊቷ ሐዋርያዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን አስተምህሮ መመለስ እንጂ መጽሐፍ ቅዱስን ከመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ወጥቶ በርዞ በማሳተምና ከእውነትና ከእውቀት የራቀ መልስ በመደርደር መዳንም የለም። እውነተኛ አምልኮ እግዚአብሔርን ብቻ ማዕከል ያደረገ፣ ቅዱሳንን ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ድንበር ውስጥ ብቻ አክብሮ የሚጓዝ በመሆኑ፣ ቃሉን ማጣመም ትቶ ወደ ጽኑው የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት መመለስ የመዳንና የእውነተኛ ተሐድሶ መንገድ ነው።
2026-07-30 21:35:46
1
user4274015299863
user4274015299863 :
የሚጠብቁ መላዕክት እያሉ እራሱን መጠበቅ የማይችል (በመላዕክት የሚጠበቅ) ዮሴፍ ለምን አስፈለገ? እውነትን እያጣመምክ ራስህንም ሆነ ሌሎችን አታስት እባክህ እባክህ።
2026-07-31 08:55:15
0
gutu8426
ቴዎፍሎስ :
ኧረ ባክህ? ታዲያ መፀነሷን ሲያውቅ ለምን ሊተዋት አሰበ?
2026-07-31 07:40:57
0
amanahmed2683
amanahmed2683 :
እጮኝነት አላማው ድሮ መጠበቅ ነበር ማለት ነው።
2026-07-31 04:09:38
0
wiz.g42
@mnte🦀♋️ :
Abet iwket🤔🤔🤔
2026-07-31 06:19:38
0
user53401910369345
gos :
አቤት ኦርቶዶክስ ! መጽሐፍ ቅዱስን ለመካድ የምትሄዱበት መንገድ ይገርማል!
2026-07-31 06:33:30
0
getamesaywedmageg
gechhh :
ena lmndnew arfe btkemet
2026-07-31 09:45:12
0
user815bina370484357
bina :
መታጨት ሲጀመር ለጋብቻነው
2026-07-30 14:01:14
2
To see more videos from user @temesgen_arega, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About