@copycart2002: #swaroski ne abbiamo 😉 #seven borraccia con brillanti disponibile ora da #copycart #cartolibreria #casaldiprincipe anche sul nostro shop. link in bio affrettati

CopyCart - CartoLibreria
CopyCart - CartoLibreria
Open In TikTok:
Region: IT
Thursday 30 July 2026 13:17:08 GMT
624
13
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @copycart2002, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሞተ ልጃቸውን በጸሎት ከሞት ያስነሡ፣ በመንገድ ላይ የሚያጋጥሙ እጅግ ክፉ ሽፍቶችን ገራም የሚያደርግ ጸጋ የነበራቸው፣ የመnafeቃንን መጻሕፍት አበጥረውና አንጠርጥረው በመጻፍ የሞገቱና ገለባ ያደረጉ የእምነት ጠበቃ የሃይማኖት በትር…  በአንድ ወቅት ማኅሌት ቆመው እያለ መልእክተኛ ይመጣና ልጅዎ ሞቷል ተብሎ ተነገራቸው አቋርጬ አልሄድም ብለው ማኅሌት ጨርሰው ቅዳሴ አስቀድሰው ልጁ ሊቀበር እሳቸው ሲጠበቁ ወደ ቤታቸው ገብተው የሞተ ልጃቸውን በጸሎት እንዳስነሡ ታሪካቸው ይናገራል ሙታናቸውን በትንሣኤ ተቀበሉ ዕብ 11:35 ይህ ታላቅ ሊቅ ምናልባት በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አገልግለው ቢያልፉ ኖሮ፣ እንደ ሊቀ ዲያቆን ሀቢብ ጊዮርጊስ በቅዱስ ሲኖዶስ «ቅዱስ» ሊባሉ፤ ታሪካቸውም በመጽሐፈ ስንክሳር ላይ ሊጻፍ ይችል ነበር። በእኛ ቤተ ክህነት ግን ካረፉ ከ50 ዓመታት በላይ ቢሆናቸውም ጳጳሳቱም ዝም፣ መጽሐፉም ዝም ብሏል። ለነገሩ የቤተ ክህነት ሰዎች የሊቁን የመጻሕፍት ገበያ ቀርጥፈው እየበሉ፣ አጽማቸውን እንደ ምናምንቴ ለመጣል ማሰብን መቼ እንደ ሐፍረት ተሰማቸው? የሊቁን የአድማሱ ጀንበሬን መጻሕፍት ፈጽሞ ያላነበቡ አንዳንድ ጳጳሳት ባሉበት ቤተ ክህነት፣ «ለአድማሱ ጀንበሬ እንዲህ ይደረግ» ቢባሉ ፈጥነው ይረዳሉ? እንዲያውም «መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ደግሞ ማን ነው?» የሚል የሚታጣ አይመስለኝም። የሚሰማና የሚረዳ ካለ ቢታሰብበት መልካም ነው። ሊቁ የሃይማኖት መዶሻም ነበሩ  ታላቁ ሊቅ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ (1885-1962 ዓ.ም) ናቸው። በእውነት በረከታቸው ይደርብን።

About