@sayifu20: Replying to @562080533a #🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

ልጅ seya🥷ክብር ለሴት ልጅ🧕🕊️💝
ልጅ seya🥷ክብር ለሴት ልጅ🧕🕊️💝
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 30 July 2026 14:13:46 GMT
27748
275
40
23

Music

Download

Comments

hayat.eshatu25
Hayat Eshatu :
እናቴ ደሞበመኪና ስትሄድ እነዚህ ዛፎች የሚሮጡት የትሂሄዱነዉ አለች😁
2026-07-30 21:18:31
5
user84532037263870
ⓒⓇ❼ king🎼 𝑧𝑢𝑧𝑢 ነኝ➰ ንስሯ :
የኮሮና ጊዜ ለአያቴ ደወልኩና እማዬ ኮረና ኢትዮጲያ ገባ አሉ አልኳት እሰይ እሰይ እንኳን ደህና ገባ የማነው ልጂ እኔ በሳቅ 🤣አንቺስ መቼ ነው የምገቢው አለችኝ
2026-07-31 05:37:17
2
yde.ko
𝄞A⃠ቾ 𝄢 :
🤣🤣
2026-07-30 18:59:00
1
eeee3360
Mቾ ነኝ የሜታዋ :
🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁😁በሳቅ
2026-07-31 01:22:46
1
zainbzz52
ዘኒ የሳይቷ የመዳም ቅመም :
እዚህ ቤትገብቸ ሳቄን ሳልጨርስ አልወጣምመችም
2026-07-30 18:33:56
2
user5743254765145
zd ወለየዋ ነኝ የደላንታዋ :
😁😁😁😁😁😁😁😁ጉድ
2026-07-30 19:00:20
1
habiba.wadede
🇪حبيبه habiba ሀቡ🇪🇹🇪🇹🇸🇦 :
አንዱ የሰፈራችን ሰው ደግሞ ልብስ ቤት ገብቶ አሻጉሊቷን እህቴ ልብሱ ስንት ነው ሲላት ዝም ስትለው በያዘ ዱላ ሊወቃት ሲል ምን ሁነህ ነው ሲሉት ለምን አትመልስም እየጠየኳት አለ 😂😂😂
2026-07-31 07:24:20
1
user537830875
Ⓗ🇪🇹ህልመኛዋ :
ወላሂ እኔ መቸም የማረሳ ዉታሪክ አድ ቀን ሶስት ሆነን እጨት ለቀማ ዳገት ሂደን መሸብን ስናስር መግሪብ አዛን አለ ከዛ የነብሰ ደማችንን ተሸክመን ስንሮጥ 3ጅብ ከዃላችን ተከትሎን አብሮ ከዛ እያለቀስን እሪ አልን ዳገቱን ወተን እደጨረስን ተጠራሩ ጅቦቹ ከዛ እሪሪሪ አልን ከዛ አባቴ አጎቴ ወድሜ መጡልን ደረሱልንና እጨቱን ቁጭ አርጌ ፈሴ ጡጡጡጡጡጡ 😂😂😂 ከዛ አጎቴ ተነፈሽ ጡጡጡጡ ይለኛል እስካሁን
2026-07-31 07:37:53
0
yalemworkfetene
የድንግል ማርያም ልጅ :
እዚህ ቤት መሳቅ ብቻ ነው😁😁😁
2026-07-31 12:15:51
0
.t.1007
ብቸኛዋ 💔💔😭😭 :
ማሪያምን በሳቅ😂😂😂😂
2026-07-31 06:12:24
0
user1727750911174
. ሰሜናዊት :
የሆነ.የኛ.ጎረቤት..አድሥ.አበባ.ሂዶ.ልጆቹ.ቡቲክ.ልብሥ.ሊገዙለት.ወሠዱት.ከዛ.ምረጥ.አባባ.ሢለው.የታደሠ.ደመቀን.አይነት.ቦላሌ.የለህም..ማነው.እሡ.ሢለው.አገር.ቤት.ጎረቤቴ.ነው😂😂😂😂
2026-07-30 15:55:13
4
562080533a
Blen :
የተመታህ አወጣኸው 😂😂😂እውነቴን ነው እኮ 😂😂😂
2026-07-30 15:30:34
1
user3376881541872
ለሁሉም ግዜ አለው :
♥️♥️♥️🥰🥰🥰😁😁😁😂😂
2026-07-31 00:37:08
0
user4224048144836
ወሎዬዋ :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-07-31 01:46:54
0
zuzu1234498
𝑛𝑒𝑣𝑒𝑟 𝑔𝑖𝑣𝑒 𝑢𝑝🐝💪 :
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2026-07-30 23:45:27
0
user8817819186216
የደሴዋ :
🤣🤣🤣🤣🤣
2026-07-30 19:43:37
0
selam..selam39
selam. selam :
😁😁😁😁😁😁
2026-07-31 12:11:10
0
To see more videos from user @sayifu20, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About