@asterwake1:

aster y piyassa
aster y piyassa
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 July 2026 15:15:34 GMT
511412
21881
174
8074

Music

Download

Comments

muleatsbaha
@ mule :
ልጆቹ ግን ታድለው እኔ እኮ ለመጠጣት ከብዶኝ ነው የተውኩት
2026-07-31 04:47:04
30
rita53785
rita :
እሚገርመው እናታችን ለህት ወድሞቼ ድሮ 2ወር 3ወር ምግብ ስቀንሱ ምነው አመድ መሰላቹ እያለች ጨፍጭፋ ጨምቃ ታጠጣቸው ነበር እኔ ብቻ ነበር ማልጠጣው እነሱ በሂወታቸው ታመው አያቁም እኔግን ባክቴርያ ጨጋራ ትያመኛል አሁን እጠጣለው
2026-08-25 05:16:06
23
sara.yigzaw3
Sara Yigzaw :
edime yisitih yihen silasawekegn[Heartwarming][Heartwarming][Heartwarming]
2026-09-09 04:38:17
1
ayutube23
Ayu_Tube :
Girawa and Gizawa are two different plants. Please stop misinforming the public!
2026-08-25 17:43:12
3
nunumelkam
nunu melkam🙏 :
አልገባኝም ግራዋና ግዛዋ አንድ ነው ወይ??????
2026-07-31 05:26:56
18
rozadwxlyr0
Zita cherkose :
ለጉበት ስብ ንገረኝ
2026-08-24 14:40:47
7
amulet_369
kudhaama_berhanael :
አታምታቱ ግልፅ መረጃ ስጡ ግራዋ እና ግዛዋ የተለያዩ ናቸው
2026-08-01 15:00:41
6
hani.habeshawit22
Hani💫💫❤444 :
በስዃር ነው ወይስ በባዶ ከምግብ ብሀላ ነው በፊት
2026-07-31 18:54:20
1
tgghhhg35yyff
ee :
እናመሰግናለንንንን
2026-07-30 17:05:00
2
ahlam.jafer5
እዚ ቤት :
አስራሩን ብትነግሪኝ
2026-08-26 05:36:18
2
user2806969720441
🎀pretty girl 🧚‍♀️ :
የግራዋ አጠቃቀም መጠኑ ለስንት ግዜ እንደሚወሰድ ቢገለፅ ጡሩ ነበር አልበዚያ ግልፅ አይደለም ።
2026-08-23 05:08:43
2
user63874950162742
fikir :
ግዛዋ ነው ግራዋ አንድ ናቸው ወይስ ይለያያሉ
2026-08-03 13:16:08
2
userhhhh599
sona 🦋🦋🦋 :
እኔ እጠጣለሁ ሰውነቴን ካሳከከኝም እታጠብበታለሁ
2026-08-04 12:08:22
0
han.abebe5
Han Abebe :
ልጅ እያለው እናቴ ታጠጣን ነበር
2026-08-25 06:29:03
2
user4868119572473
user4868119572473 :
ገቦት ይነካል ወይሰ ያድናል ወንድመየ
2026-07-31 11:35:57
3
kassech.assefa2
Kassech Assefa :
ተባረክ ድሮ የኛ እናት ታጠጣን ነበር
2026-08-28 12:50:25
1
user5308382867341
lemeleme :
ጎበዞች 🥰🥰🥰
2026-07-31 03:39:00
2
ayutube23
Ayu_Tube :
ግራዋ ግዛዋ ልዩነት አላቸው ውይስ አንድ ናቸው ?
2026-08-25 17:40:11
1
chali45452
Chaltu🦋🦋 :
Ka gift mirx naw yawerdal
2026-07-31 16:54:00
1
desalegn037
desalegn037 :
ተባረክ እውቀትህን ያስፋልህ ወንድማችን ❤️
2026-08-10 16:09:56
1
www.tiktok.comfafi3
fa fi :
የሚቀለው በመጀመሪያ በሽንኩርት ማሽን ፈጭቶ ከዛ ወደ ጁስ መፍጫው
2026-07-31 09:05:55
3
solozlideta
Solo :
I'll try and get back to you 🙏🙏🙏
2026-08-04 10:20:09
1
user4868119572473
user4868119572473 :
መልሱ ንገረኝ ወንድመየ
2026-07-31 11:36:28
1
w...tigi
Wengel (Tg) :
መጠን የለውም በቀን ስንቴ ነው ምንጠጣው
2026-07-31 13:38:28
1
user23280019671727
user23280019671727 :
ትክክል ነው አያታችን በጥዋት ሰብስበውን በባዶ ሆዳችን ጤናዳም ጋር ጨምቀው ያጠጢናል በጣም አሪፊ ነው
2026-08-01 04:23:31
2
To see more videos from user @asterwake1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About