@the_aymallal_tribune: #ethiopian_tik_tok #eritreantiktok #habeshatiktok #addisababa #axum

Endu
Endu
Open In TikTok:
Region: US
Thursday 30 July 2026 15:27:18 GMT
31494
1545
83
752

Music

Download

Comments

freeman.wub
Freeman Wub :
amazing
2026-07-31 12:35:32
0
stm_056
Lucky :
Hundred percent true 🫡
2026-07-31 12:11:37
0
user7140997143962
Li :
ሁለቱንም የሆንኩት እኔ 😍 እናቴ ትግሬ እና አባቴ ሸዋ
2026-07-31 10:08:16
8
mekdim123
Yaregal Desta Feleke :
amazing
2026-07-31 02:46:11
1
paulos77777
Ngus :
የድሮ ትግሬዎች ለሃይማኖታቸው የሚሞቱ ፅኑ ኦርቶዶክሳውያን ነበሩ። አረማውያኑ ሻቢያና ህውሀት ይህንን ስለሚያውቁ ብዙ ቀሳውት ገለዋል። እንደ የቀድሞ ህውሀት አባል አቶ ገብረመድህን አርአያ ፤ በ60ዎቹ ውስጥ ኤርትራውያኑ ስብሀት ነጋ እና አርከበ ዕቁባይ የትግራይ ቀሳውስትን እያደነ የሚገድል ሴል ነበራቸው። ዛሬ ትግራይ ውስጥ ትልቅ ቫኪዩም ፈጥራል ህዝቡም ወደ ዘር አምልኮ ገብቷል።
2026-07-30 16:43:57
12
user4957943260729
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ሲጀመር ትግራይ እና ሸዋ አንድ ቤተሰብ ነበሩእኮ
2026-07-30 18:29:40
34
heniroar
Micheal Schofield :
ጎጃም ክርስቲያን አልነበረም ያልከው ደሞ ውሸት ነው
2026-07-31 03:11:00
1
goblind7
ªđũ đªđª :
Endu, the sharpest historical analysis of the time🙏❤
2026-07-30 20:10:44
1
king556261
TEMESGAN BELAY,🇨🇭🙌ጎጃምናላስታ✝️ :
ቆይ ቆይ ሸዋ እና አማራ ይለያያል አስረዳኝ በማርያም
2026-07-31 05:18:37
1
tigremekonen
TigrayMekonen :
Robel is my direct ancestor.
2026-07-30 22:27:35
3
alganesh89
alganesh :
Thank you brother 🙏🙏🙏
2026-07-30 16:25:31
7
azi9535
Azi :
ተሳስተሃል ወንድሜ ክእኩሱም ተነስተው ግማሾች ጎንደር ግማሾች ወሎ ጎጃም ሸዋ ገብተዋል እኩሱም የትግሬ ብቻ እይደለም የተያያዘ ህዝብ ነው
2026-07-30 18:58:18
3
user239016293853624
ዘ በጌምድር 💚💛❤️🥰 :
ታሪክ በነበረበት አይቀጥልም አገው አማራ ደሜ ነው🥰
2026-07-30 20:13:31
2
anteneh54
እኔ :
ሰገራት _አምሐራ ሳይንት 05 ቀበሌ የሚገኝ ቦታ ነው ። የይኩኑ አምላክ ቤተመንግሥት በአምሐራ ሳይንት ወረዳ ታቦር ተራራ እየተባለ ከሚጠራው አካባቢ ፈርሶ አለ ።
2026-07-30 17:23:05
4
__agazi__
Agaazi Teklehaimanot :
This is beautiful. Thank you for this brother. First time hearing about the Meyas too. Could you dedicate a segment about them?
2026-07-30 16:03:08
8
brook.www3
brto27 :
Thanks
2026-07-30 21:39:32
1
mbsbst
መባስ :
ጎጃም 13/14 ኛዉ ክፍለዘመን ነው የተጠመቀ። ግን መርጡለ ማርያም ከኦሪት ጀምሮ ነበረች
2026-07-30 17:04:05
2
562080533a
Blen :
ሰገራት ማለት ደቡብ ወሎ አምሀራ ሳይንት ነው ከዛ ተነስቶ በጌምድር ነው
2026-07-30 23:35:45
3
mulukenmanaye661
ዳስ ጣል(አንሳው) :
ተባረክ
2026-07-31 00:47:55
1
user86918422965551
user86918422965551 :
በርታ
2026-07-30 20:22:35
1
tadeleredman
Tadele M Redman :
Part 3 🤔
2026-07-30 17:54:49
1
tsega9088
Tsega :
ጥሩ ጅማሮ ነው። በርታ
2026-07-31 08:10:42
0
mimi72558
shmelis :
ኢትዮጺያ ያጣችው እንድህ ታርክን ፈትፍቶ የምያስረዳት አይደል በል በርታ
2026-07-31 15:17:58
0
saadaayale
ተዘከረኒ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ 🤲 :
አንዱዬ ለአንተ ቃል የለኝም ተባረክ ጥበቡን ይጨምርልህ መምህራችን🥰🥰🥰🥰🥰🙏
2026-07-31 13:42:16
0
gotera82
Go tera :
መንዝ ወይም ሸዋ በዮዲት ጉዲት ጊዜ ከትግራይ ወደ ሸዋ ወይም መንዝ ተሰደው ነበር ከዓመታት በኃላ ተመልሰው ቤተሰቦቻቸውን ጥየቃ ትግራይ ሲገቡ መንእዩእዚ አለዋቸው በዛው መንዜ ተብሎ ቀረ
2026-07-31 12:03:06
0
To see more videos from user @the_aymallal_tribune, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About