Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kibromina: አሁን በትዳር አብራችሁ ያላችሁትን ሰዉ ከማግባታችሁ በፊት ኤድሉ ቢሰጣችሁ ደግማችሁ ታገቡት ነበር? መልሳችሁን ፃፉ@Fanta-Emu
ክብሮሚና
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 July 2026 16:46:32 GMT
80911
6860
300
1049
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.3MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.22MB
)
Watermark .mp4 (
0.52MB
)
Music .mp3
Comments
hani :
dogma dogma agebawalew ylegnal 🥰
2026-08-01 17:54:01
0
Caltu mifta :
silamiwdw yen abati
2026-08-01 13:07:22
0
بنت محمد🕋🍫 :
ደግሜ ደጋግሜ ነው ማገባው 🥰 ወላሂ ምርጥ ባል ስለሆነ
2026-07-31 07:38:10
72
ብንሄድ ይሻላል :
darwin nunez
2026-07-30 19:19:49
2
Yetmwork Tesfaye :
በፍፁም በፍፁም በምፁም
2026-07-31 04:05:43
47
Next day :
ትክክለኛ ጥያቄ ነው 👌 ግን መልስ የለኝም እኔጃ 😭
2026-07-30 17:48:19
72
filu :
ቀላል አገባታለው የኔ ጀነት🥰🥰🥰
2026-07-30 17:24:08
29
bezasolomon895 :
የብዙ እህቶቼን comment ሳይ በትዳራቸው ሳይደሰቱ ግን ችለው እንደሚኖሩ ነው የገባኝ ግን ከባድ ነው😳
2026-07-31 07:20:56
66
Marty 🦋🦋 :
መቼም አላገባውም እረ እንደውም ዞር ብዬም አላየውም በጣም እራስ ወዳድ ሆኖ እኔንም በሀሪዬን ቀየረው
2026-07-30 22:25:35
81
🦋🌸 :
ስለምወደዉ ምክንያት አልባ ፍቅር ስለያዘኝ አዎ አገባዉ ነበር እግዛብሄር ልባችንን አይቀይርብን🥰🥰
2026-07-30 18:32:23
25
yoni sol :
nጣም ስhምወዳት ደጋግሜ አገባታለው ኬባ
2026-07-30 17:46:38
15
SEBLE_ሰብለ⚡️🇪🇹🕊️ :
አላገባውም!መውደዴም አልቋል!
2026-07-30 20:46:53
7
Semira Bekle🤨🤨🤨 :
አገባዋለሁ አገበዋለሁ አገባዋለሁ ልብን አይቀይርብኝ ጥሩ ሰዉ ነዉ 7 ዓመት ኑረናል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-31 06:42:52
11
S_E_L_A_M( ፍቅር )✝️❤️🩹♐🙏 :
በፍፁም አላገባዉም ማግባት ሌላ ታሪክ ማወቅ አልፈልግም 🥹🥹
2026-07-31 05:34:17
25
Mkedes Mandefrote :
በፍፁም አላገባዉም ሂወቴን ነዉ የቀማኝ
2026-07-31 16:56:22
14
@ሜሎስ :
አንድ ሺ ጊዜ ደጋግሜ አገባታለው ምክንያቱም ደሞ ስለምትለይብኝና ስለምትችለኝ
2026-07-30 19:15:49
9
ፈንድሻ🍿 :
ምርጫዬ በጣም ልክ መሆኑን ያወኩት ካገባሁት በኋላም ነው🥰🥰🥰አላህ አይቀይርብኝ
2026-07-30 21:47:37
19
Yabets7 :
ስለምንወደው🥰🥰🥰
2026-07-30 17:01:58
9
jenet 💫 :
በፍፁም ማርያምን
2026-07-31 08:01:21
7
እሙዬ🦋🦋 :
alagebawum
2026-07-30 17:32:18
10
Pretty :
1 ayi 2 awoo 3ayyi
2026-07-30 17:30:12
10
ለራሴ ይቅርታ 🙏🙏 :
አላገባዉም እስካሁን ደረስ ስቃይ ነዉ የሱ እና የኔ ገንኙነት የለቅሶ ነዉ በትዳር 5ቆይተን በተደጋጋሚ ልጅ ብነወልድም አያደግም 2 ወልጃለዉ ግን ተሰብሬ ቀረዉ በልጅነቴ ነዉ ያገባዉት የልጅነት ልብ አሁን ሁሉም ነገር በቃኝ ብያለዉ የሰርጌ ቀን እኳን አልተደሰትኩም ወድንሜ 🥰🥰🙏
2026-07-31 06:49:59
6
selam :
መቼም አላገባውም🤮
2026-07-31 07:05:28
1
ሊዩ ♓የተጉ ታናሽ👑🕊 :
በስማም ኮመንት
2026-07-31 07:19:15
5
meni megeb bet :
እሱ በሄደበት መንገድ እንኮን አልሄድም
2026-07-31 09:51:05
2
To see more videos from user @kibromina, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Será que o tiozinho aceita ser chamado de Tigon? O desafio dos cinquenta reais
#AFNews #aracatuba #viral #minhacidade #Fy
#KANAO : edit for @leoo🐾🌙 I broke my own streak of posting everyday💔 I just didn’t know what to edit and I didn’t have motivation sorry guys😔 #kanao #kanaotsuyuri #kanaoedit #demonslayeredit #ssvmxm #knyedit #fyp #foru #viral #am #alightmotion •CC - Mine •Song - Gabriela by KATSEYE and Young Miko •Moots <3 - @kanroji.lush @𝒦₊⊹ @𝑒𝑙𝑖 ❤︎︎ @eli @𝐿𝑣𝑚1𝑣𝑖𝑒ᥫ᭡ @𝐝𝐢𝐚 εïз @sha @⋆.˚࿔ 𝑩𝑹𝑨𝒀 𝜗𝜚˚⋆ @🍂Clover🍁 @em ♡ (sasamiya’s #1) @vivi
Gariban Çocuk Zeki 2.Sezon 13.bölüm #komik #hamamböceği #hikaye #keşfet #fyp
لَمْ يَكُنْ يَعْلَمُ مُوسَى أَنَّ اللَّهَ سَيَشُقُ لَهُ الْبَحْرُ لَكِنَّهُ كَانَ يَعْلَمُ أَنَّ اللَّهَ لَنْ يَتَخَلَّى عَنْهُ#اقوال #اقوال_وحكم_الحياة #عبارات
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy