@sofiym52: አንቺን መውደድ ማለት አምስት ስድስት ሰባት እርምጃ በህይወት ወደኋላ ተራምዶ ልጅነትን እንደ መኖር ነው... ...ጥፋት አጥፍቶ ወይም ክፉ ነገርን ፈርቶ እናት ቀሚስ ስር እንደመሸሸግ... ...ያለ ሐሳብ ያለ ጭንቀት በእናት ጉያ ፤ በእናት እቅፍ ውስጥ በምቾት እንደማረፍ... ...ያለምንም ቅጥፈት ፤ ያለምንም ተንኮል በንፁህ ልብ መውደድ...በንፁህ አዕምሮ ማፍቀር... ለእኔ አንቺን መውደድ እንደዛ ነው። ላንቺስ እኔን መውደድ እንደ ምን ያለ ነው? ከ ተ ቀ ደ ደ ው ማስታወሻ ©ሶፊ @ክብሮሚና

የተቀደደው ማስታወሻ 🏅
የተቀደደው ማስታወሻ 🏅
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 July 2026 17:40:27 GMT
6783
334
15
57

Music

Download

Comments

tesfaye0960.come
Tesfaye Official tiktok Chanal :
የተቀደደው ማስታወሻ :- ጥበብ የተሞላበት የመውደድ አገላለፅክን አንብቤው ልቤን መታ አደረገው። ጠንካራና ፅኑ የመውደድ ስሜት አዬሁበት ግሩም ነው። በርቱልኝ እናንተም ፃፉ እኔም ጥሩ አንባቢ ለመሆን ልሞክር።
2026-08-27 18:30:25
1
kibromina
ክብሮሚና :
ሲያምር 🔥 ወስጄዋለሁ
2026-07-30 17:43:09
5
fi122127
ከፍሬ ገጽ✍️✍️ :
ደስ ሲል🔥🥰
2026-07-30 17:58:12
4
eyobwagner
tu nahi :
🥺
2026-08-01 21:23:14
2
mayaxx4832
◍◦𝓻𝓲𝔂𝓪◦◍ :
oh😥❤
2026-07-30 17:45:01
2
emrakel91
markonal :
እኔ ዘፈኑ ላይ ነኝ😳
2026-08-30 00:47:32
0
surayeablijart
sura :
@@samriigi
2026-08-17 16:34:25
0
yordanos.solomon53
አዲስአለም :
🥰🥰🥰
2026-08-07 05:02:26
1
ekuye10
Ekram ahmed :
🔥
2026-08-28 21:52:45
0
To see more videos from user @sofiym52, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About