@leonoir8: መንገድ...ለሰው ነው። ሰው ለመንገድ አይደለም። @ጥቁር ሳጥን Tikur Satin @🦋አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር 🦋444🦋 @Tikan

leonoir8
leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Thursday 30 July 2026 18:22:16 GMT
68229
17106
546
8711

Music

Download

Comments

imranyassin66
musab :
በናትህ ጠቅላይሚኒስቴር ሁን እኛ ወታደሮች እንሆናለን
2026-07-30 18:44:28
233
alemalina396
🦋አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር 🦋444🦋 :
ቤተሰብ አላቹ ጀግናው መቷል ገባ ገባ በሉ ሼር ኮፒሊክ አድርጉ🙏❤️
2026-07-30 18:26:56
362
sisman19942
sisman19942 :
this is basic introduction to highway design, urban planning, transportation engineering... u can add❤❤❤❤ ይመችሽ ብሮ follow እያረግን ወገን
2026-08-04 19:24:02
0
animiyommo
አንም ዮሞ :
yes my brother 🥰🥰🥰 wowo wowo
2026-08-04 15:04:07
0
ggman646
Geme53 :
the next pr minister 👍
2026-08-04 20:58:31
0
isruu_news
isreal news :
"መንገድ ለሰው ነው፤ ሰው ለመንገድ አይደለም።" የኮሪደር ልማት የከተሞችን መልክ ለማሻሻል እና መሠረተ ልማትን ለማጠናከር ሊረዳ ይችላል። ነገር ግን በልማት ስም የዜጎች መብትና ክብር መጠበቅ እንዲሁም ሕጋዊ ሂደቶች መከበር አስፈላጊ ነው።ያ ግን አልሆነም።🤔🤔
2026-07-30 20:01:02
32
melkegnaw07
Melke :
መንገድ ለሰው ነው እንጂ ሰው ለመንገድ አይደለም 💪 ሀገሬ ተስፋ አለሽ
2026-07-30 19:22:11
192
alex0912318590
Alex ayu :
ለወጣቱ አንድ ምክር አለኝ ሀገር ለመለወጥ በዚህ ሰዓት ከወሰንክ እንዳታገባ ምክንያቱም ልጅ ይፈጠራል ልጅ ደግሞ ያስርካል የውሳኔ ሰው አትሆንም ፈሪ ትሆናለህ ቀላል እንዳይመስልህ 🫡
2026-08-03 18:25:28
5
ibana508
me ሚ :
ጥሩ እይታ ነው ግን ብሮ የሆነብንን ሳይሆን መሆን ያለብንን ብትነግርን ይሄ እኮ በሽታችን ነው እኛ የሚያስፍልገን ኣስታማሚ ሳይሆን ሃካሚ ዶክተር ነው ስለበሽታችን ሳይሆን ስለመዳኔቱ እናውራ ኣገኝሀኝ ብሮ መስማት ሳይሆን ማድርግ ነው እምንፍልገው እንዴት እንደምናፍርስ ሳይሆን እንዴት እንደምንገነባ የተሻለ የጋራ እቅድ ኣለኝ የሚል ወጣት ካለ ወደፍፊት እንዲመጣ እና እድሉን ኣመቻችተህ ሃሳቡን ለወጣቶች እንዲያንፀባርቅ ወደ ፊት እሚመጣበትን እድል ባንተ ብሮድካስት ኣመቻችልን የጋራ ምዛናዊ እሳቤ ያለውን ከተደበቀበት ወደፊት እንዲመጣ ማርግ ኣለብን
2026-08-04 21:33:44
1
tmindaye697
Tame tame :
caption ::
2026-08-04 17:52:19
0
tsadkan.kansas.yw
ጓል 70እነደርታ :
እሄማ ለደኩተር አብይ ሼር ላድርግለት ለይስ ጎ🥰
2026-07-31 15:15:05
14
debilagadafe4
ትግል :
ያራዳ ልጅ
2026-07-30 18:27:29
56
alhmdulillah125
Abdi Man :
ሀገሬ ተስፋ አላት ወጣቶች ጊዜ የኛ ነው ተነሱ ክበርልን ብቻውን ሀገር የሆነ ልጅ🥰
2026-07-31 07:24:55
31
miki64723
Miki :
በርታ ተስፋ በጭራሽ እንዳትቆርጥ፣ እንዳንተ ያሉ ወጣቶች ያስፈልጉናል።
2026-07-30 18:57:42
21
abmeek13
abmeek13 :
We take notes to learn📝
2026-07-30 18:37:47
7
z884407
⚪️мєℓσиα🔴 :
ሰው የለም እንዳንል ሰውኮ አለ ለዛውም እንዳንተ አይነት ሰው 🥺💝
2026-07-30 19:33:23
12
bestilot123
በፂ 🍫🍫 :
ጌታዬ ሆይ የወጣቱን ጭቅላት እደዚህ ልጅ አብራልን 🤲🤲 አሜን
2026-07-30 18:38:38
8
yene4368
yene✨ :
ከ አቅማችን በላይ የሆንክ ልጅ💪
2026-07-30 19:51:44
6
alemalina396
🦋አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር 🦋444🦋 :
ጀግናው የሀገር ኩራት
2026-07-30 18:27:08
21
prouds_man
🕸Iᡕᠵ᠊ᡃ່࡚ࠢ࠘⸝່ࠡ᠊߯ᡁࠣ࠘᠊᠊ࠢ࠘气亠 :
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ
2026-08-02 08:26:20
2
emranhussen36
አባጋዝ 🔱 🇦🇪 :
በቀናናት መልስልኜ ዬት ነዉ የተማርከዉ👏🤝
2026-07-31 17:40:39
4
12moon15
moon🌛 :
My generation 🤝💪
2026-07-31 05:46:57
6
ridyn91
.ridwan✅📷👑 :
ማሪኡን
2026-07-30 18:25:31
4
eluuuu58
Eluuuu :
correct+++++
2026-07-30 19:21:12
1
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About