@mariamarawit:

ሜሪ🐅አማራዊት👸🇲🇱ባለማህተቧ✝️👑
ሜሪ🐅አማራዊት👸🇲🇱ባለማህተቧ✝️👑
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 30 July 2026 18:39:16 GMT
131727
6746
99
1466

Music

Download

Comments

userkidos1521
Kdus :
አይ ስልጣኔ የአለባበስም ትርጒሜ አለው ሱልጡን ህዝብ ሳይማር የተማረ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-30 20:52:22
125
abga.g
Abr :
ትግራይ ና ኣማራ ኣንድ ኣይነት ነው። ሁለተኛ ላይ ያሳየው በሓዘን ግብኣተ መሬት እስኪፈፀም ይደረጋል ፡ በተዝካር ፡ወይም ኣስተናጋጅ ይለብሰዋል
2026-08-01 18:14:51
60
melkamu9971
melkamu :
betam yemimechugn abat nachew long live father
2026-08-01 16:50:41
0
zerihunselshi
Zerihun Zrufael💚💛❤️13 :
አይ አባቶቻችን ለእናንተ ሲል ይህንን ኩፉ ዘመን ያሳልፍልን😭🙏
2026-08-02 04:33:01
37
thedy77
Thewodros M. :
Many many blessing to our fathers 🥰🥰🥰
2026-08-01 17:40:17
1
user135777957479902
emuyee :
ወይ ጉድ ...አዋቂ አይጥፋ
2026-08-01 19:55:05
21
habtesh_ethiopia_first
Habtesh_Ethiopia_First :
አይ አማራ። የባህልና ወግ ባለሃብት እኮ ነው። ❤️
2026-08-02 06:06:46
61
bantelove2
love :
ግሩም ጥበብ ነዉ🥰🥰🥰
2026-08-01 14:37:21
16
tila1152
THINKING :
እንደት ደስ እንዳለኝ አባቴ ኑሩልኝ ውብ ባህል
2026-08-01 12:07:39
9
past.is.past18
ተዘከረነ እግዚኦ በውሰጠ መግስትከ :
ሽመልስ ለጋስ የኔ አጎት ባህሉን አክባሪ
2026-08-02 03:26:55
7
abrhamwondimu
Abrham Wondimu :
ሃገር ያላከበረችው ምርጡ የ ጥበብ ሰው ነው ከ ዘፈን ውዝዋዜ ድራማ ቲያትር ሁሉን ያሙአላ እንቁ ባለሙያ ነው👏👏👏
2026-08-01 21:35:27
5
yeshambelmolla402
Yeshambel Molla :
ልብስ ኸለባሹ ጋር ሲገጥም 👌👌
2026-08-01 13:30:32
9
yonas.wubet7
yonas wubet :
ድንቅ ባህል ደርዝ ያለው ስርአት እድሜ ከጤና ያድልልኝ
2026-08-02 05:08:20
3
mulugetaadelalew1223
ኢትዮጵያ ትንገስ :
@ኢትዮጵያ ትንገስ:በነገራችን ላይ ኩታ መልበስ በባላባትና በጨዋ ልጅ ያምራል። እኔ ኩታን መልበስ ከዘራን መያዝ በጣም እወዳለሁ።
2026-08-01 13:11:57
7
user8532911956563
ሰው መሆን :
ትክክል አለባበስ ነው
2026-08-01 09:30:36
5
yeshtualem1
ጊዜ ለኩሉ :
አቤትዉበት እድሜይስጥልን
2026-08-01 19:15:07
5
user8410516795255
አባቴ😭 ስብራቴ💔 :
አባቴን አስታወሰኝ🥰🥰🥰🥰
2026-07-31 13:59:07
6
heni.man471
Girum :
ረጅም እድሜ
2026-08-02 05:35:16
2
user4696619560335
user4696619560335 :
ትክክል ናቸዉ
2026-08-01 18:40:22
4
sintayehu.zewdie
Sintayehu Zewdie :
የሀገር ዋርካ አይጥፋ ብዙ ተማርን
2026-08-02 00:14:01
3
shibru.alemu
Shibru Alemu :
እድሜና ጤና እውነት ባህላችን ደስ ይላል
2026-08-01 19:40:25
3
henoksolomon298
hen :
save ይደረግ
2026-08-02 04:05:58
2
.etsub.teshome
ሲና እናሀሞናEtsub Teshome :
ደስ ይላል
2026-08-01 14:18:07
2
To see more videos from user @mariamarawit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About