@scholarlyfront: የሙስሊሞች ጥያቄ | Part: 2 እኩልነት ግን....? ______ #creatorsearchinsights #duet #500kviews #viral

Scholarly Front
Scholarly Front
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 July 2026 05:21:48 GMT
79371
7189
203
5685

Music

Download

Comments

gebeyehu01
Black diamond :
ተዋቸው አሁን ጦርነቱ ከአብይ አህመድ ብቻ እንዳይሆን እያደረጉት ነው ሰማይ ዝቅ መሬት ከፍ ይላታል እንጅ ኢትዮጵያ አረብ አትሆንም
2026-07-31 07:22:42
377
yohsannes24
አይ ዘመን እንዲያው የኛ ዘመን :
ሳይሰሩ እኩል ነኝ ማለት እኮ ነው ይችን ሀገር እየበጠበጣት ያለው
2026-07-31 05:33:57
271
emuti175
።ኢትዮጵያ ሀገሬ :
እኩል የሚጎበኝ ታሪክ ይስሩ ቱሪስቱ የሚፈልገውን ይይ
2026-07-31 07:23:44
90
1346895usdr
alem :
how can we get the document?
2026-07-31 15:10:02
0
scholarlyfront
Scholarly Front :
ሰነዱን ለሁላችሁም እንዲደርስ አደርጋለሁ።
2026-07-31 06:48:01
82
weldemedehen
weldemedehen :
ወንድማችን በቅድሚያ ስለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን።አንድ ነገር ብታደርግ ብዬ አሰብኩ በአንተ በኩል መስማት ፈለኩ።የእስልምናን ታሪክ በደንብ በማስረጃ እና በመረጃ እውቀቱን ብታካፍለን።
2026-07-31 10:34:20
30
yareddebebe4
Yared Debebe :
pls inbox
2026-07-31 19:50:49
0
user3619018172116
Dsne :
ይህን ጉድ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊሰማው የሚገባ ጉድ ነው።
2026-07-31 06:48:25
72
mekbibendale
Bihon :
እና የቅርስ ቦታዎችን እኩል እንካፈል ነው የማንሰማው የለም ዘንድሮ ይገርማል
2026-07-31 13:07:56
34
abdrahmanshkuri
Abdrahman Shkuri :
ድሮ ላይ የቆምክ ይመስለኛል እኩልነትን የተረዳህበት መንገድ ትክክል አይደለም ድሮ የተበላሸውን አሁን ይስተካከል ነው እንጂ እንደተበላሸ ይሁን ማለት ተገቢ አደለም
2026-07-31 18:11:10
5
siruahmed585
sami.. popular :
scholarly...... change it....😳😳.. ethiopia already changed....
2026-07-31 19:01:55
0
wagner_9028
Daylight :
perfect 👍
2026-07-31 10:28:41
0
user78204262769895
user78204262769895 :
ይሄ ምክክር ኮሚሽን እንድ እንዲንሆን ሳይሆን እንዲንለያይ የሚያደርገን ነው።
2026-07-31 13:58:26
10
billionbekky
billion image /ብሩህ/ :
Saudi Arabia ሄጄ ይቀየር ማለት ይቻል ይሆን🤔🤔🤔
2026-07-31 13:23:35
36
tirsit430
Tirsit :
የሌላቸውን ታዲያ ከየት ይምጣ
2026-07-31 15:17:54
62
andu5725
andu ጎጃሜው :
እና የሌላቸውን ከየት እናምጠው
2026-07-31 17:02:10
23
user9093924299338
user9093924299338 :
እንዴት በሌለ ነገር እኩል መሆን ይቻላል?
2026-07-31 14:22:49
12
amansayca
Amans official :
አባ ሰነዱን እንድናገኝ አርገን እንጂ?
2026-07-31 06:19:19
21
user84405536
ሳራ :
እና የሌላቸውን ከየት ይምጣ
2026-07-31 12:19:31
18
ashe.addis
Ashe Addis :
Sijemer Yale Orthodox mn tarik alena
2026-07-31 20:02:31
8
girmatilahun323
Girma Tilahun :
ከመቅናት መስራት ይስሩ ሳይሰሩ እኩል መሆነ አይቻሉም
2026-07-31 14:11:41
9
lehulumfikir04
gech :
ሲጀመር ይሄ የምክክር ኮሚሽን የሚባለው ይሄን እነደ አጀንዳ ተቀብሎ ሲያጸድቅና ለውይይት ሲያቀርበው ነውትልቅ ስህተት የሰራው
2026-07-31 15:28:22
11
ahadu707
AK :
Ethiopia መስቀለኛ መንገድ ላይ ናት፥ፈጣሪ ይሁነን፤ግዜ ዳኛ 90ዎቹን አስናፈቀን።እንደ ሶርያ እና ሊቢያ ከመሆናችን በፊት እናስተዉል🙏
2026-07-31 08:00:34
15
amdomina
ዓምዶም :
የቸገረው ነገርኮ እስልምናና አረባዊነት ስለማይለዩዋቸው ነው ከሆነ ግዜ ወዲህ የእስልምና ጥያቄ ብሎ የሚያቀርቡት የአረባዊነት ነው
2026-07-31 18:13:18
8
fozia0757
fozia0757 :
ወደድንም ጠላንም እኩልነት ይሰፍናል
2026-08-01 09:15:27
0
To see more videos from user @scholarlyfront, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About