@edris9876:

𝐄𝐝𝐫𝐢𝐬🕌✅ቦረና🇪🇹 🇸🇦
𝐄𝐝𝐫𝐢𝐬🕌✅ቦረና🇪🇹 🇸🇦
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 31 July 2026 05:43:42 GMT
77451
2084
89
255

Music

Download

Comments

saidsamira235
ያረቤ በዝነትህ :
ይሄን ልጅ ያያችሁ እባካችሁ😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-21 08:31:58
4
yehemyalfal2512244986352
ህልመኛዋ :
ወንድም አለም የእማየ ልጂ እየተንከራተተ ነው ወደ ድንበር ከተጠጋ ሳምንት ሆነው እፍፍ የማይረባ ጎደኛ ጋር መክሮ እኔ በህጋዊ ላመጣው ብር እያጠራቀምኩ እሱ በመካከል ተነስቶ መጣ በጭንቅ ላብድ ነው በሰው ሀገር
2026-08-21 14:37:20
0
salamzarif123456
አብሣሪዉመላክቅዱሥገብርኤል,19 💒 :
እኔ,እምላችሁ,ግን,ሳዉዲ,እሚባል,ሀገር,ኢትዮጵያ,ዉስጥ,ነዉ,☹️☹️☹️☹️☹️😭😂
2026-07-31 14:55:12
1
em701741
ወሎየዋ❤ነኝ❤ ልኑርለጠላቴ💘 :
እስኪ በሰላም ላገራችን ያብቃን
2026-07-31 13:45:42
1
ousmn14
الأحمد ل لأح :
አይ ወድም እሢዪለፍ
2026-08-02 08:31:47
1
user1913066310437
ገብርኤል አባቴ :
አይ ስደት በዚህ ላይ መጣንበት ብቻ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
2026-07-31 16:12:02
2
user9981435096814
የቋጤቱ ❤ቅድስምካኤል ❤የቅድሳን❤ አባት❤ :
ወይኔ በዝህ ነው የምመጡት
2026-07-31 17:14:57
1
user57763718771590
@ቲርቲራ ቲርቲራ :
በዚችላይ ያልመጣ ይኗራልደ😭😭
2026-07-31 13:06:09
1
s4470087
🤲ወድሜን አደራ🥺Ⓜዬ ናፍቆቴ🥺 :
ክድዋ በዝህ ደክመህ ተያዝክ አሉኝ😭
2026-07-31 17:26:55
2
uoh4433
ሙሉ🌹ሸዋ❤❤❤ :
የኔ ውድ ሰቀቀኔ ከቶ የት ነህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አዪዝህ
2026-07-31 22:13:37
1
semira.assen93
🕌𝑙𝑗𝑖 𝑠𝑒𝑚𝑢𝑡𝑖🕋🇪🇹 :
አይይይ ይች ቦታ🥰🥰
2026-07-31 20:12:31
1
useruo7si2p4db
❤👏አዲስ ምእራፍ👏❤ :
ምን ወዱብቻ 😢😢😢
2026-07-31 13:17:52
1
seada0000seada
ፍቅር ከጀዋሌ :
ወይኔ እህቴ በዚህ ነዉ የመጣችዉ የፈጣሪ አገዛ ነዉ የኔ ጀግና እህት🥰🥰
2026-07-31 11:40:32
1
m2363110597584622
አ⃠ስከባሪዋ𝄢●───⍣⃝የሚጣ𝄞᭄𝐬𝐢𝐬𝄞 :
ይች ቦታ🥺😭
2026-07-31 12:43:59
1
b8130119
ልጅ❤️ሄቩ❤️ያባቷ❤️ልጅ👌👈 :
እግዚአብሄርግን።እኮ።አይሳነውም።በሱቸርነት።እዝህ።የደረስነው።ደሞ።እናማርረዋለን🥰🥰🥰
2026-07-31 16:12:49
1
hsbshbs55
(H)ህልመኛዋ :
ሹፌሮቹ በጣም ጀግናናቸው መቸም አይረሳኚ😳😳
2026-07-31 15:43:30
1
user5279242932079
የመከኒሳ ሹፌር ነኝ 🏇🏇 :
እግዚአብሔር ይመስገን በሱ ቸርነት ሳውዲ ገብተናል በሰላም በተለይ የራጎውን አታንሱብኝ
2026-07-31 11:42:53
2
danibabey
dani babey :
ወይ ስደት እኔም ከትንሽ ወራት በዋላ
2026-08-29 18:59:09
0
a6099262
𝙖𝙢𝙞𝙣𝙖 𝙗𝙞𝙣𝙩🧕🦋 :
ከቅጣበር ወደ አልሳ ቤት መሄጃው ይመስላል
2026-08-26 23:58:01
0
meme24114
እሙአማርነኝ የጊራናዋ :
አላህይጠብቃችሁ🥺🥺🥺
2026-08-23 18:39:49
0
user0123041871
የደገሯ🥰 ቀቨጥ❤ :
😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-07-31 16:12:27
1
To see more videos from user @edris9876, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About