@rahmi.islamic: ፈረሱ ቀኑን ሙሉ ሲበላና ሲግጥ ቀኑን ሙሉ ይውላል።ማታ ደግሞ በረዥም ገመድ ታስሮ፣ እንደ ልቡ እየተንቀሳቀሰ ይበላል። ታዲያ ይሄ ሁሉ እየበላ... ከታሰረበት አጠገብ ትንሽ ሳር አየ። ... ያችን ትንሽ ሳር ለማግኘት ሲል ተበሳጨ፣ ቋመጠ፣ ወዲህ ወዲያ እያለ ብዙ ታገለ። በመጨረሻም... ገመዱን በጠሰው! ይህንን ያየው የቤቱ ልጅ ደንግጦ ወደ አባቱ ሄዶ "አባቴ... ፈረሱ ገመዱን በጠሰኮ!" አባትየውም " ለራሱ ነው ያሳጠረው። በዚያው እሰረው!" አለው። ... ትንሽ የስልጣን ጭማሪ፣ የገንዘብ ጥቅም ወይም የቦታ እድገት በመፈለግ፣ "ምን ችግር አለው? ጉርሻ አይደል?" ብለን የምንወስዳት ጥቂት አላስፈላጊ ፍላጎት ያለንን ሰፊ ነፃነት፣ ሰላም እና አስተማማኝ ሥራችንን አደጋ ላይ እንድንጥል ታደርገናለች። የእንጀራ ገመዳችንን ታሳጥራለች። (የሺናሻዎች ተረት-ምሳሌያዊ ንግግር) #creatorsearchinsights 📸 style inspiration: 👗 vibe check: 💸 $layering techniques: 📝 personal style tips:… #viral #fyp #rahmi_islamic

Rahmi- Official
Rahmi- Official
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 31 July 2026 05:58:13 GMT
140276
11876
398
1390

Music

Download

Comments

name879728
name :
መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
2026-08-12 15:30:49
6
hemu.ferahi.em.sus
🕊emu ferahi 🌹emu ሰልዋ🕊 :
ያረህመን አንተ እዘንልነ ያቀረብነውን ሳንበላም ወደአኼራ መሄድ እደምንችል እናስታውስ😢😢😢
2026-08-11 16:36:58
10
user76105181192060
ማሊክ :
ያረብ መጨረሻችንን አሳርልን ያኣላህ🤲🤲🤲
2026-08-08 18:57:47
5
hadra.yaksi.jamal
የአለህ መጨረሸዬን አሰሚሪሊኝ አሚንንን🤲🤲 :
ለፍቼ አጊንቼ ኢበለሌዉ ቢዬ ሰልበለ ሞት ሊዮስደኝ መሆኑን የረብ መጨረሸዬን አሰሚሪሊኝ አሚን🤲🤲😭
2026-07-31 18:14:23
1
sedaarebo
SuSuነኝ ያአላህባሪያ💓💓 :
ያአላህ በዝነትህ😢😢😢
2026-07-31 21:39:54
1
eto.4102
@አቡ ሰዐድ🥇 :
ያ ኢላሂ መጫረሻችንን አዳራ
2026-08-11 15:50:20
3
nuredn11
☪️كل نفس ذائقه الموت ☪️ :
ያረብ
2026-07-31 16:31:15
1
adem.aowll
አፈርነው ትራሴ የዘላለም ልብሴ :
يارب
2026-07-31 09:04:26
1
user2375379381671
ጀማል :
ያረቢመጨረሻቺንን አሳምርልን👆👆👆👆
2026-08-11 21:26:43
2
hsen.jama
ያልፋል :
ያረቢመጨረሻችንንአሳምርልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-08-15 06:22:12
1
17oro3
huzisha 🇪🇹 :
الهم احسن خاتمتنا يارب
2026-07-31 06:38:26
1
eeeek810
ታማኙ :
ያረብ መጨረሻችንን አሣምርልን🤲🤲🤲🤲
2026-08-14 18:07:36
1
fufu123
Abdi 1217 :
የራብ መጫራሻችንን አዳራ🤲🤲🤲🤲🤲
2026-08-13 09:29:34
1
binu_mohamed2
بينو محمد 🇹🇷 :
ሡባሀን አላህ
2026-08-11 16:32:23
1
user6931612827667
مريم :
ሱበሀንአላህ
2026-08-09 11:27:46
1
wwwtitok845
sara 😌❤🔏🐒 :
ያረብ🥺🤦‍♀️
2026-07-31 17:11:51
2
abubeker_king
abuki :
ሱብሀነአላህ
2026-08-01 07:42:09
1
moges.alil
ማሜ የጎደሩ :
የኔ ሂወቴ እደዝች ናት
2026-08-01 05:01:06
1
h512836
ንስሯነኝከባቦስማይስር❤💘🌹321 🕌 :
ያርብበዝነትህ😢😢😢😢
2026-07-31 17:36:47
1
hussen.jemal603
ያውሩ ስራቸው ። ነው :
ፉፈየኩን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-13 09:37:01
1
fatim.mehammed
F.M :
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልንን ያአላህ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-08-10 17:52:01
2
To see more videos from user @rahmi.islamic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About