@bochera_h: #repost🙏🏻

ኢንጅነር ሀብታሙ🦅🦅
ኢንጅነር ሀብታሙ🦅🦅
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 July 2026 07:32:23 GMT
300681
64901
585
935

Music

Download

Comments

yafiz122
YAFIZ🎼 :
አባቢ እግዛብሄር ልጁን አይተውም እንደ ዳዊት ሊያነግስህ ሲፈልግ ጎሊያድን የሚያህል ችግር እና መከራ ይልክብሀል 💪
2026-07-31 08:05:14
1486
amaniburha
Bur Han :
አታማርር። አይን እጅ እግር ባይኖርህ እንዴት ልታማርር ነው? አመስግን። ዋናው ጤና ነው ስታማርር ጥሩ አይደለም።
2026-07-31 16:40:36
211
yemikael123456789
ያዶተና😘😘 :
አልተወህም.... መቼም አይተውህም እመነው ታሪክ ይቀይራል 🙏🙏🙏
2026-07-31 08:23:38
736
abusha6141
Abusha ☠☠☠☠☠ :
ለዚህ ሰዉ ቃል የለኝም ተመሳሳይ ህይወት እየኖርን ነዉ መሰል 😭
2026-07-31 07:40:24
250
yeab019
tade :
"አትተወኝ ብዬ ለመጠየቅ አቅም በሌለኝ ሰዓት ነው የተውከኝ" የሚለው ቃል ብዙ ልቦችን ይነካል። ምክንያቱም በህይወታችን ውስጥ ከሁሉም የሚያም ጊዜ በጣም የምንፈልገው ሰው ከጎናችን ሲርቅ ነው። ነገር ግን እኛ ክርስቲያኖች ተስፋችንን በሰው ላይ ብቻ አናደርግም። ሰው ሊደክም ይችላል፣ ሊሳሳት ይችላል፣ ሊተወንም ይችላል፤ እግዚአብሔር ግን በፍጹም አይተወንም። በሰው መተው ልባችን ሲሰበር፣ እግዚአብሔር የተሰበረውን ልብ ይጠግናል። ሰው የዘጋውን በር እርሱ ሌላ በር ይከፍታል፤ ሰው ያጠፋውን ተስፋ እርሱ እንደገና ያበቅላል። ስለዚህ በህመምህ ጊዜ ተስፋ አትቁረጥ። የሰው መተው የእግዚአብሔር መተው አይደለም። አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ከህይወታችን የሚርቁት እግዚአብሔር ወደ እርሱ እንድንቀርብ የሚጠራን ጊዜ ሊሆን ይችላል። እንባህን እርሱ ያውቀዋል፣ ጸሎትህን ይሰማል፣ በጊዜውም የሚበልጠውን መልስ ይሰጣል። ስለዚህ በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር ተስፋ እናድርግ፤ እርሱ የማይለወጥ ወዳጅ፣ የማይተው አባት፣ በጭንቀት ጊዜም የማይርቅ አምላክ ነው። ዛሬ እንባ ቢኖርም ነገ በእግዚአብሔር ጸጋ ደስታ ይመጣል። ተስፋችንን በክርስቶስ እናድርግ፤ እርሱ የሚመጣውን ህመም በሰላም፣ የተሰበረውን ልብ በፍቅሩ ይፈውሳል። 🥰🤗🥰
2026-08-01 06:21:30
95
mariyana_710
Mariyana ✨ :
bruhh never give up he has something special for you just wait for him he'll do it at it's right time
2026-08-02 00:15:38
0
rblz64
itzRBL🦂 :
story time jemreh btnegeren des ylenal kalehm experience btakaflen lmd yhonenal pls🙏🏾
2026-08-01 19:06:07
1
nardina.chiffon
nardina :
እኔም እንደ አንተ ተስፋየ ይከስማል ግን ከእርሱ ውጭ አሁን ካለህበት ቤት ውጭ መተንፈሻ ማረፊያ እንደለሌኝ ለእራሴ በነገርኩት ሰከንድ ሲያቅፈኝ የእጁ ክብደት ይሰማኛል በአንተ ተስፋ እንዳልቆርጥ አበርታኝ እለዋለው መቼ ወደድሸው ብትለኝ አሁን የመከራየ ቀን የእንባየ ዘመን የስብራቴ አመት በተሰበርኩበት ጉዳይ ወደድኩት አመንኩት እያለቀስኩ ከአጠገቤ ሲሆን ይሰማኛል ስጠራው አቤት የትም እንዳትሄጅብኝ እንዳላጣሽ እኮ ነው ፈተና የሰጠውሽ ሲለኝ ይሰማኛል ሳመርበት ትንሽየ የመልስ ብልጭታ ያሳየኛል አሁን ከልቤ ወደድኩት የእስካሁኑማ ቀልድ ነበር በእረጅሙ አሰረኝ በተስፋ እና በመሰበር መሀል ግን ሳምነው ተኛው አረፍኩ በመከራ ውስጥም ሁኜ አቤት አለን ለዛውም የእንደገና አምላክ እናት አለችን በመከራ ያለፈች መከራን የምታውቅ የምትለምንልን ከቤቱም ከልጅነታችንም ወዴትም አንሄድ በርታ እንበረታለን
2026-07-31 18:44:22
56
brukwfqerkl
burak :
gn mn atesh new tesfa emkorchiw amesgn yhen slsh ene amesgagn hogne aydelem gn beka esu yalew new mihonew 🙏🙏🙏
2026-08-01 18:50:03
1
hebron_merry
Hebron✨ :
God is only good all the time through thick and thin🥺
2026-08-02 03:35:43
0
yikealoseged
ፍሽኽታ💎🦁21 🥑 :
ቆመህ እየሄክ ተውኸኝ ኣይባልም🥺
2026-08-01 02:53:41
35
artsbyaklil
Queen :
Egziabher aytewem.. ayzoh. Pray!!!
2026-07-31 15:38:29
0
desalegn.1923
ሀሪ Damo Desalegn 19 23 :
cheers ሁሉም ነገር ግራ ላጋባን 🥺
2026-07-31 09:53:32
108
user42318020700526
Selam :
መድሀኒያለም አለ
2026-07-31 07:58:20
21
lucy25276
♥𝔈𝔩𝔲👸 :
🫵 cheers 🥂ሁሉም ነገር ላስጠላን 💔😭😭
2026-07-31 09:30:01
34
hanutesfaye2
ሀኑ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ ፲፪💗 :
መቼም አይተውም መድሀኒአለም
2026-07-31 17:45:22
6
wwwfifi3
fifi :
አልተወህም ማርያምን መድሀኒያለም የፈጠረዉን አይረሳም🥰
2026-08-01 06:41:13
7
saba.adane6
saba adane :
ጸሎት አድርግ እሱ ማንንም ትቶ አያውቅም🙏🙏🙏🙏
2026-07-31 08:24:00
28
henokpetiyasw
Henok 赫诺克 :
በእውኑ ሴት ከማሕፀኗ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃኗን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን አዎን ርሷ ትረሳ ይሆናል እኔ ግን አልረሳሽም
2026-07-31 15:43:45
96
temesgen.hagos15
Tom :
አይዞህ ካሜራው ፊት ላይ እንዳሉት አባት እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
2026-07-31 08:46:26
41
selamfentaw1
Selina💚 :
እግዚአብሔር ተወኝ ብትለው እራሱ እይተውህም
2026-07-31 15:11:20
11
marta.hselase
Marta H/selase :
መቸም አይተወህም አይዞን
2026-07-31 08:13:21
6
To see more videos from user @bochera_h, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About