@hdbdxbjdb:

موكب وحسينيه اصحاب الكساء (ع)
موكب وحسينيه اصحاب الكساء (ع)
Open In TikTok:
Region: IQ
Friday 31 July 2026 09:25:31 GMT
0
1
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @hdbdxbjdb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንዳንድ ታሪኮች በመጀመሪያ አይጎዱም… እንደ ለስላሳ ንፋስ ይገባሉ፣ እንደ ጣፋጭ ቃል ይወርዳሉ፣ እንደ ብርሃን ተስፋ ልብን ይያዛሉ። ግን ቀስ በቀስ በውስጣቸው የተደበቀው እውነት ይገለጣል… የማይፈጸም ተስፋ። አንድ ሰው ተስፋ ሲሰጥህ ሁሉ ቀላል ይመስላል… “ነገ ይሻላል” ይላል፣ “ትንሽ ጠብቅ” ይላል፣ “ጊዜ ሁሉን ይፈውሳል” ይላል። ነገር ግን ያ “ነገ” አንዳንድ ጊዜ አይመጣም… ያ “ጊዜ” አያስተካክልም… ያ “ጠብቅ” ግን ልብን ቀስ በቀስ ያደክማል። እናም የውሸት ተስፋ አደጋው...ምን መሰላችሁ ? የውሸት ተስፋ አይጮኽም… አይነጋገርም፣ አይጋጭም፣ ግን በዝምታ የሰውን ልብ ይበላል። ቀስ በቀስ እምነትን ያዳክማል፣ ቀስ በቀስ ልብን ይነጥቃል፣ ቀስ በቀስ ሰውን ከውስጡ ያፈርሳል። እና በመጨረሻ ሰው ራሱን “ለምን እየጠበቅኩ ነበር?” በማለት ራሱን ይጠይቃል  ግልጽ ስንብት ግን… ግልጽ ስንብት ቢያሳዝንም እውነት ነው። ቢያስለቅስም ይቆማል፣ ቢያቃጥልም ይፈውሳል፣ ቢያሰቃይም ያነጻል። ምክንያቱም እውነት ያበቃውን በክብር ይዘጋል። አንዳንድ ሰዎች በህይወታችን ለመቆየት አይመጡም  ለመማሪያ  እንጅ። አንዳንድ ተስፋዎች ለመፈጸም የታደሉ አይደሉም… ለመተው እንጅ። እና ያ ልዩነት ሲታወቅ ነው ልብ የሚፈታው። ምናልባት የተሰበረው ልብህ በፍቅር አይደለም… በውሸት ተስፋ ነው። ምናልባት የደከመው ነፍስህ በርቀት አይደለም ... በመጠበቅ ነው። ምናልባት የጠፋው ሰላምህ በፍቅር አይደለም… በውሸት ተስፋ ላይ በመቆየት ነው። በሌላ በኩል ደግሞ እውነት ሲመጣ ያቆስላል…ግን ያቆማል። እውነት ሲገለጥ ይከብዳል…ግን ያነጻል። እውነት ሲታወቅ ያሳዝናል… ግን ያጠነክራል። ስለዚህ ልብህን የሚያደክም ተስፋ አትያዝ… የሚያቆምህን እውነት ምረጥ። ምክንያቱም… የውሸት ተስፋ ጊዜ ይሰጣል ግን ህይወት ይወስዳል። እውነት ግን ህመም ይሰጣል ግን በመጨረሻ ነፃነትን ያቀዳጃል።     ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ለቀጣይ ሌሎች እይታዎች የእኔ እይታን ፔጅ follow, like and share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #የእኔእይታ #foryou #fyp #viral #fypシ

About