@mahitsinat: #Habeshatiktok🇪🇹🇪🇹 fypppppppp

@M͟a͟h͟i͟ & T͟s͟i͟n͟a͟t͟
@M͟a͟h͟i͟ & T͟s͟i͟n͟a͟t͟
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 July 2026 09:47:15 GMT
188456
5477
823
1180

Music

Download

Comments

hiwot50
Hiwot Mesfin Solomon ♍ :
ሴት ልጅ ፀጉሯን የምትቆርጠው ተስፋዋ ተሟጦ ሲያልቅ ወይም ትልቅ ስብራት ደርሶባት እንደ አዲስ ለመነሳት ስታስብ ብቻ ነው ላንቺ ሁለተኛው ይሁንልሽ ከስብራትሽ የምትነሽበት ፀጉርሽን ቆርጠሽ እንደጣልሽው መከራሽም አብሮ ተቆርጦ ይውጣ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ የማይተው የማይከዳ የማይረሳ ቤቴ ግባ በይው ለምኚው❤️
2026-08-01 11:12:03
1140
athletehoney1
Athlete ማር🐝 :
አሁንም እራስን በመጉዳት ተጨማሪ ችግር እንጂ መፍትሔ የለውም ወገን ቻሌንጅ ጀምረን ደገፍ እናርጋት 🙏🏾
2026-07-31 20:18:27
499
user26783946630951
የናቲ እናት :
ስላሴ ወደ ነበርሽበት ከፍታ ይመልስሽ 🙏
2026-08-03 15:16:15
69
mamia769
@ Muhammed :
ከምንም በላይ በዚህነገር የተጎዳ ሰው ምንም ማፅናኛ ቃል አይኖርም ፈጣሪብቻ ቶሎ ያጣሽውን ሁሉ ይተካልሽ።
2026-07-31 18:44:18
228
selamawitwondie41
Selamawit Wondie :
አይዞን ችግሩም ያልፋል ፀጉሩም ያድጋል አንች ብቻ ደህና ሁኝ
2026-08-16 13:53:16
17
aelem.kebed
aelem kebed :
የኔ ቆንጆየ ይህንን ሰሜት አወቀዋለሁ ግንን።ሆሰፒታል ገብቼ የሰዉ እርዳታ ሰፈልግ ነዉ ሁሉም በላይ ጤና ብቻዉንን በቂ ነዉ እና ሁሉም ያልፋል ፈጣሪሸንንን ብቻ ለምኝ
2026-08-02 07:26:19
113
user15929206959676
#heluti yekidanemiret lij :
ተይ እህቴ እማያልፍ ቀን የለም ትንሽ ተረጋጊ ጸሎት አርጊ። እማይሆን ውሳኔ አትወስኚ።
2026-08-01 07:45:04
51
arsema8696
Arsema :
ፈጣሪ ይጎብኚሽ እህቴ በርታ በይ ለልጂሽ ታስፈልጊዋለሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 06:42:34
25
user632662335286
zola byte salon sales :
ያልፋል አንቺ አትሙቺ እንጂ ያልፋል በዚህ ዉስጥ ያላለፈ የለም አይምሰልሽ እህቴ
2026-08-01 19:21:01
31
.hope752
@ hope :
በህይወት መኖርሽ እራሱ ሌላ እድል ስለሆነ አምላክን አታስቀይሚው ገንዘብጤዛነው ነገ ይመጣል ይሔዳል❤በርቺ
2026-08-01 11:31:02
16
abit17611
Abit :
የኔ እናት ምን ልበልሽ ቃል አጣሁ ግን የራሴን ሀዘን አስታወሽኝ በቃ እንደምንም ብለሽ ፈጣሪ ፊት ቁሚ እና እንባሽን አፈስሺ ሌላ ምንም አልልም
2026-08-20 14:06:27
13
hilmengawa
የናታን እናት❤🐝🐝&🍋🍋 :
የኔ ውድ እህት ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ያላሰብሽውን ደስታ በቤትሽ ያምጣልሽ🥺🥺
2026-08-15 21:22:46
5
makiba143
makiba :
እስኪ ለታዋቂ ብቻ ቻሌንጅ አትስጡ አትለፏት እችን ምስጊን😭😭😭😭😭
2026-07-31 19:22:45
60
hana.bitew3
Hana @12 :
ለምንድነው ግን ሰው ከተጓዳ በዃላ የምናስመስለው ሳትጎዳ በፊት እኮ መርዳት እንችል ነበር ቢያንስ ቪዲኦዋ ቫይራል እንዲወጣላት ብናግዛት ምናለበት
2026-08-01 19:18:23
15
minta49948
menta :
ምን አይነት ቃል ሊያጽናናሽ ይችላል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሆን
2026-07-31 11:57:57
36
that___girl1
Zewdie demlashe :
አይዞሺ እህት የማያልፍ ነገር የለም እናት ለልጂ ታስፈልጋለች እመብርሀን ከልጆ ጋር ካንች ጋር ትሁን ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሺ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-08-03 03:17:12
5
ayehualem04135
Ayehualem Bekele :
በማታ አስለቀሽኝ🥺🥺 መንፈስ ቅዱስ ልብሽን ይጠብቅ 😞🙏ሁሉ ያልፋል
2026-08-01 16:37:16
7
bela.ber
BERSIN :
ለ ልጅሽ ስትይ በርች ያልፋል
2026-07-31 19:01:48
12
s.y34125
Sirega :
እዉነት ለመናገር አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይሰዉራችሁ።
2026-07-31 12:04:08
9
sheloza
sheloza :
የኔ ውድ እባክሽ አሁን ባለሽበት ሁኔታ እንዲህ አድርጊ ለማለት በጣም ከባድ ነው ግን እባክሽን መፅሐፍ ቅዱስ ካለሽ የእዮብን ታሪክ ደጋግመሽ አንብቢው እግዚአብሔር አንዳንዴ የኛን ፅናት ለማየት ዝም ይላል አንዳንዴ እርጅም ጊዜ በተለይ ጥያቂያችን በጣም ለኛ አስፈላጊ ሲመስለኝን የመኖር ህልውና ሲሆንብን ግን እባክሽን ሁሌም ፈጣሪን እለት እለት ቤቱ እየተገኘሽ አልቅሺበት በፍፁም ማማረርሽ የፈጣሪን መምጫ ከማራቅ ውጪ ምንም አይፈይድም እባክሽን እየራበሽም ቢሆን እባክሽ ተመስገን ለማለት ሞክሪ ያኔ ሰይጣን ካንቺ ይርቃል አምላክ ወዳንቺ ይቀርባል አድርገሽ ሞክሪው እመኚኝ እርሱ መቼም እረስቶን አያውቅም ሁሉም አልፎ ስታይው ለእርሱ ምን ያህል ታማኝ እንደሆሽ ስታስቢው ደስተኛ ትሆኛለሽ እርሱ ሁሌም ካንቺ ጋር ነው
2026-08-03 19:02:46
13
zuzueya8
zuzueya :
ገና ዛሬ ነው ቪዲዮሽ ያየሁት አይዞሽ በርቺ በጣም ሚጣፍጥ ሂወት ነው ምትኖሪው ታገሺ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ
2026-07-31 19:35:59
11
user2245496566099
miss blessed :
ማሬ የአለምን እውነታ የህይወትን ውጣ ውረድ ፀጉርን በመቁረጥ አትወጪውም በመታገል እና ለነገ ተስፋ በማድረግ እንጂ የኔ ውድ ያለፈብሽ ገና የሚያልፍብሽ ነገሮች ግን ቀሎብኝ እንዳይመስልሽ ውዴ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል ነው የምልሽ
2026-07-31 13:23:30
27
woynishet811
woynishe chewaka :
እህቴ ያለ ና የሚኖር ነው ለምን በሰላም በጤና እያለሽ ፀጉርሽን ትቆርጫለሽ ? እናቴ እኔ ያሳለፍኩትን የህይወት ፈተና ቢደርስብሽ ምን ልትሆኚ ነበር ? አይዞሽ ከታች ተነሽ ያ ሁሉ ያልፋል የኔ ቆንጆ
2026-07-31 12:12:50
7
kidane9322
kidane :
እረዳሻለሁ እህቴ ሴት ልጅ ሁሉም ነገር ከአቅሟ በላይ ሲሆንባት ነው ነገሮች ሁሉ ሲከብዳት ከጎኗ የሚሆን ስታጣ ነው ።ነገር ግን ዛሬ የያዘሽ ፈተና አንቺን ቢያቅትሽም ግን ልክ ፀጉር ሲላጭ የተሻለ ሆኖ እንደሚበቅል ሁሉ አንቺም አቅምሽን እና ሀይልሽን ከእግዚአብሔር ጋር ሆነሽ የተሻለ ነገር ታያለሽ። እግዚአብሔር የምታልፊበትን አቅም ይስጥሽ እህቴ👍👍👍
2026-08-01 16:30:27
5
blackheartedeagle
Єαgle🦅🇮🇱 :
እጅ እዳትሰጭ እየበረታሽ መሸነፍ ብሎ ነገር የለም አለን እህታችን
2026-07-31 12:36:40
6
To see more videos from user @mahitsinat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About