@_8766793: #CapCut #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #video #sound

ሐዩ_ፈዋሿ💉🔴
ሐዩ_ፈዋሿ💉🔴
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 31 July 2026 12:24:14 GMT
39502
1462
228
450

Music

Download

Comments

ryemekdelawa
Rich, Yemekdelawa.💝🇪🇹❤️🇸🇦 :
ayii tzta enat shi amet tenure🤲🤲🤲🥀🥀🥀🥀🥀
2026-07-31 16:13:37
0
fetumaseyd.ymer
Sቾ አደበኛዋ👈 :
2014የፈጫችሁወይየበሉኝ
2026-07-31 13:55:52
33
user0534473187
እማህልሜአቺብቻ ነሽ❤ :
2014 የዛ የከፉ ቀን የፈጫቺሁ ወየ በሉኝ መቸም እማረሳዉ
2026-07-31 18:53:32
16
user222292811320
H🌷ንቄታሟ💞🇪🇹🥀🇸🇦 :
የጁንታዉግዜየፈጨላይክ🥰🥰🥰
2026-07-31 19:34:30
15
user3791877077101
ወሎየዋ💓 :
ቡና ልጠጣ ፍጭልኝ ስባል ግማሽ ደፍቸ የምጠብቃት ነገርስ የኔ ዉድ እናት😘😁😁😁
2026-07-31 19:08:01
7
derejea792
እማ የኔ ናፍቆት :
አይይይይይይይይ ትዝታታታታታ የጁንታ ግዜ የፈጫችሁ ላይክ ግጩኝ
2026-07-31 22:11:12
2
.....d8926
አደ ..ቨኛ.ዋ✍️ D❤ :
ወየዉ ቡና ጠጥጨ እሥከምመጣ ይችን ጨርሠሽ ጠብቂኝ ሥትለኝ እሽ ብየ ደፋፍቸ እምቆያት ነገርሥ የኔ ዉድ ናት ❤️❤️❤️❤️🥺
2026-07-31 21:51:10
1
bruktiyemashawa
ብሩክቲ⚡️⚡️ :
ወይይይይ ስያምር
2026-07-31 18:50:58
0
user2528383106769
ፈቅር ብቻ ነው ሙዴ :
2026-08-01 01:37:57
0
zuzu21002
እፎይታ 😘❤💎👊 :
አይ ትዝታ እህቴ😢
2026-07-31 13:42:41
0
tgtg0737
tg 💝✝️🙏 :
እናቶቻችን እደዚህ ፈጥተው ነበር አቀባረው ያሳደጉን አይ ይይይይይ እኔማ ብቅል ፍጭ ስባል ከሁለት ከሁለት አርጌ እጠብቃታለው ከዛ ደግማ ትፈጨዋለች እናታለምየ ሽ አመት ኑሩልኝ ውለታሽን ልክፈልሽ 😢🤲🙏❤️
2026-07-31 20:02:20
1
z8552213
ትንሿ ነኝ ድብርታሟ ♣❤♠ለኽይር ነው :
አይይይይይ ትዝታ 🥲🥲
2026-08-01 02:33:10
0
kemilakemlia
ለካምለህይሩነዉ :
ምዲነዉየሚፈጨዉዉዶቼ🤔🤔🤔🤔
2026-07-31 14:10:46
1
aa100200355
አልሀምዱሊላህ :
እኔኮአድቀንሽሮልከካብየእጀውሀይዞያሰቃየኝትዝአለኝ
2026-08-01 02:09:01
0
user2546226632110
♦️k፣ነኚ፣ያባቴቀበጥ፣♦️ :
የጣራነቱግዜ2014፣አያቴ እድህፈጭታ የበላሁትቅጨ፣አልወድምነበራ ግንስራበኚ እደትእደበላሁት አይክፍቀን እፍፍፍፍ😳
2026-08-01 02:07:43
0
lk9i0
T͟ነኝ የረሂሙእህት💞💞💖 :
ወላሂ አድማዳበሪያ አሻሮ ፈጭቸአውቃለሁ ሽሮምእደዛው አይትዝታግንኮእናቴተቅልፏሳትነሳነው እናቴለማስደሠትየምሠራው ካልተኛችእኔእያለሁብላእቢትለኝለይ እናትናባታችንን ሽአመትያኑርልን አለሞቸ❤❤❤❤❤❤
2026-08-01 01:30:36
0
user23106531938691
የሴቶች ጠበቃ። :
እማ የኔውድ እርሜሽይርዘምልን🥰
2026-08-01 00:53:52
0
user72747861453227
ሀሴት :
የኔ ዉድ አክስት ሽ አመት ኑሪልኝ
2026-08-01 04:13:55
0
s8377405
Sነኘወሎየዋ :
ወይትዝታአሁንእኮየለም
2026-08-01 01:50:57
0
To see more videos from user @_8766793, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About