@thevoiceofpeople.et: #foryoupage #fypシ#fypシ゚viral #fypシ #የህዝብድምፅ #viralvideo #tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #investigation #fanatv

የህዝብ ድምፅ
የህዝብ ድምፅ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 July 2026 12:49:30 GMT
60922
3837
106
1425

Music

Download

Comments

user6165520488768
Tame22 :
bro worst service yalebet hospital and nexst butagira hospital be neka egi pls adera
2026-07-31 18:28:54
0
adnan.hussen86
Adnan hussen :
Helena meblal nagar al.....yaseferal
2026-07-31 19:01:09
0
ahmed.abebe.hayle
Ahmed Abebe hayle :
ሁሉም ኢትዮጲያ እንዴዚህ ነዉ በአገራቺን ተስፋ ቆርጠናል
2026-07-31 14:25:50
6
user6861052211083
user6861052211083 :
የሌባ ሀገር ሆና ቀረች ሀገራችን
2026-07-31 17:39:23
30
tsehay215
Tsehay 🏰🏰 :
በእናትህ እባክህን ብቻህን እንዳትቀሳቀስ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን እንወደሀለን የህግ አካል አብሮህ ይሁን ሰላም ላንተ ይሁን።
2026-07-31 14:52:16
31
suzana0993
user5279942895897የግጥም ማህድ :
አይወንድሜ የሁሉም መስሪያ ቤትያለው አስራር ነው
2026-07-31 14:26:26
20
tilahunabirham
tilahunabirham :
የቆየ ነው አቶ ማራዶና አሁን ላይ የ ሐዋሣ ከተማ ብልጽግና ፓርት tsifet ሃልፍ ነው
2026-07-31 23:24:47
2
abelaa744
Moon77u :
ማራዶና የሀዋሳ ከተማ ብልፅግና አላፊ ነው ጀግናና ወጣት ጥሩ አስተዋይ መሪ ነው የምን ሆስፒታል ነው ምታወራው😳
2026-07-31 21:31:32
0
zuttifa
zuttifa :
አምስት ቀን ከቀሩማ ስራ ለቀዋል ማለት ነው 🙏
2026-07-31 16:00:57
7
abuye5333
አቡዬ ባለማህተቡ 🇬🇧🇬🇧 :
መንገድ ትራንስፖርትም ናና የታርጋ አሰጣጥ እና አሰራራቸው መርምር 2,ንግድ እና ኢንዱስትሪ የነዳጅ ሁኔታም መርምር
2026-07-31 19:05:58
12
zegeta.tesema
zegeta tesema :
ይሄን ሊያጣራ የሚገባው አካል እያለ እዚሕ ድረስ አድርሰሃል ክልልሉ ሕግአስከባሪ ካለ የነሱ ፋንታ ነው።
2026-07-31 16:34:20
6
user9607807908133
user9607807908133 :
በመንግስትጨላይ መተማመን እንዳይፈጠር የሚሰሩት ተንኮል ፈጣሪ ይገለብጣቸዋል
2026-07-31 13:53:17
5
jemal.kebede54
Jemal Kebede :
ሀገሪቱ በሙሉ እንደዚህ ናት ሰሚ የለም ወንድሜ
2026-07-31 17:02:01
2
user42122807040705
TAME YEHIRA BAL ENA YEMIRACLE :
በሲዳማ ክልል መንገድ እና ትራንስፖርት ልማት ቢሮ ይፈተሺልን አደራ
2026-07-31 19:03:41
1
amanuarefayne
AmanuArefayne :
በየቢሮዉ እንደዛ ነዉ
2026-07-31 14:31:47
2
fatumaali142
Ahmed Hussen :
በርቱ ፋና ሚዲያ ምርጥ ስራ
2026-07-31 13:39:25
1
shonora.sakuma
Shonora Sakuma :
በእነሱ ቦታ አንተ ብትሆን ምን ታረጋለህ ? ንገረኝ እስት?
2026-07-31 18:12:05
1
user7235521133806
user7235521133806 :
ወይኔ መንግስት ኤሄን ጉደይ መርምሮ ለህዝብ ግልፅ የሆና መራጃ መስጠት አለበት
2026-07-31 22:27:23
1
dere_liyu
D7 :
በርታ በርታ
2026-07-31 21:08:23
0
user9671531372088
Ako 24 :
ketay kifil 🙏
2026-08-01 01:04:45
0
teo.man80
ሳይmen z gr8 :
እሱን ተወውና በዘንዶ የተዋጠውን 98 billion ወዬ በልልን
2026-07-31 21:59:57
0
kalebkaleb51
Kaleb Haile :
ታዲያ ማራዶና ኳስ ሜዳ እንጂ ቢሮ ምን ይሰራል!!😁
2026-07-31 19:27:27
1
user8446673563719
user8446673563719 :
እራስህን ጠብቅ
2026-07-31 21:40:45
0
tekle420
tek :
ay maradona
2026-07-31 12:54:12
0
To see more videos from user @thevoiceofpeople.et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About