@gabry252: ሳያስበው ነው ያነሳሁት🥺😊❤️

Gabry
Gabry
Open In TikTok:
Region: GR
Friday 31 July 2026 13:01:00 GMT
712927
91773
1120
682

Music

Download

Comments

emu.alemu85
Emu Alemu :
እኔ ግን ይሔን ልጅ ስሳሳለት💞ከክፉ ሁሉ ሰዉሮ ለቁም ነገር ያብቃልሽ።የምኞትሽንም ያሳካልሽ🙏
2026-07-31 15:19:02
3016
zerubabel124
. :
he looks like him
2026-08-01 03:09:26
479
user6113131082003
maramawit ye mariyam :
አሁንስ ምን ጐደለሽ እህቴ ተመስገን ነው የሚባለው
2026-07-31 13:10:49
896
suziadenano
Mekdi 🧑‍🍳😍 :
የወንድ ልጅ ፍቅር ለእናት ይለያል የእናትም እንደዛዉ🥹🥹
2026-07-31 19:44:39
2278
umuselman71
1234 :
gabry tenkara enat nesh wude allah yabrtash eshi
2026-08-03 19:27:37
0
mahlet.ayalew.ale
Mahlet Ayalew Aleme :
ማን ምን እንደጎደለበት የሚያውቀው እግዚአብሔር ይካስሽ
2026-07-31 13:31:55
471
sameri4593
sameri :
ልጂነታቸሁን ለልጆቻቸሁ ትታቸሁ እናት የሆናቸሁ ጠንነካራ ወጣቶቸ ግን ... ቃል የለኝም ሁሉ ነገራቸሁን ለልጆቻቸሁ የምትኖሩ ወርቅ ሴቶች ለእናተ እረጂም እድሜ ን ይስጥ ደጉ ጌታ በደግ ስስት በማያወቀው ፍቅራቸሁ ይካሳቸሁ የልጆቻቸሁን ፍሬ ያብላቸሁ እንቅፋት ሳይመታቸሁ ሴቶችየ 🥰🥰🥰
2026-07-31 19:09:44
269
linda_gere
Linda Gere :
🥺 Me too my son ቅፅል ስማቸዉን ካሳ እንበላቸዉ እንዴ
2026-07-31 17:25:37
823
liyueshatu
LIYU :
ለሰዉ የማናወራዉ እግዚአብሔር እና እኛ ብቻ የምናዉቀዉ አለኮ
2026-07-31 18:58:32
166
tinamelka6
tina 🇬🇷 🇨🇭 :
እግዚህአብሄር ይክሳል ድካምን ይቆጥራል
2026-07-31 13:49:22
92
du750115
DURU🦋 :
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ አሳድጎ የልብሽን መሻት ይምላልሽ
2026-07-31 13:18:15
402
rosina04540
Rosina🌸🦋 :
ye ene ካሳዬ🥰
2026-07-31 17:58:13
236
demsofmek
Demsofmek :
ይክስሻል አምላክ ይጠብቅልሽ ።ሌላው ሳልነግርሽ የማላልፈው ቢኖር ጉራና ሾው የሌለብሽ በጣም በሳል ልጅ ነሽ ።ሚካኤል ይጠብቃችሁ
2026-07-31 13:27:25
138
tayeadane
Taye adane :
የወርቁን ማማር እንጂ ወርቁ የተፈተነበትን እሳት ማንም አላየም definitely በእጥፊ ከስሻል 🙏🫵am always proud of you🥰
2026-07-31 20:44:41
80
marti27270
🦋marti🦋 :
ምን ጎለሽ ነው የምትሉ ሰዎች ምን ሙሉልኝ አለቻችሁ 😏 የመጀመሪያ ልጇ ነው የሆነችለትን እሷ ነች የምታውቀው እኔ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ምንም ሳይጎልብኝ ግን ብዙ ነገር ሆኜለታለሁ ። አንዳንዴ ገንዘብ ብቻውን በቂ የምይሆንበት ግዜ አለ ። እግዚአብሔር የምትፈልጊው ቦታ በጤና ያድረስልሽ 🥰
2026-07-31 19:57:46
77
melat.kassa
ሜላት የማርያም ልጅ 🦋🦋🦋 :
እመብርሀን የልጀነትሽን ጌጥ በሞገስ ታሳድግልሽ🙏🙏🙏
2026-07-31 13:50:11
28
kemu587
kemu cosmo :
የኔስ ማልቀስ ስሜቱን በልጀ አየሁት🥺
2026-07-31 21:02:07
72
alemgetnet537
Alem@kirkos :
አሜን ያርግልሽ ጋብሪ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-31 13:07:43
36
bintfawziyah0
hãyuŧi🌸 :
his eyelashes and eyebrows 🥰🥰🥰🥰he's so cute
2026-07-31 17:42:29
6
user31487080024022
user3148708002402 :
እ/ር ይጠብቅልሽ
2026-07-31 13:56:06
12
mahelethaymanot
mahelethaymanot :
ይክስሻል በደንብ እንኳን ላቺ ለናቱ ለሀገሩ ይተርፋል ሁሉም ልጆችሽ ይባረኩልሽ ልጄን ነው ያየሁትበት የመሰለኝ🥰🥰
2026-07-31 14:05:32
16
yaredyada
Yared Yada :
It's been four years since I last held my son. I miss him every single day. 💔
2026-08-03 06:33:28
6
121621.eee108
emu16💝💕💕 :
ገና 12 ዓመቴነው በማደጎ ውሰጂኝ ቤተሰቦቼ ፍቃደኝ ናቸው ለማንኝውም በጣም ነው የምወዳችው🥰🥰
2026-07-31 21:10:32
6
To see more videos from user @gabry252, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About