@fasilkenema1: አባ ውቃው አርበኛ ግዛቸው አሌ የጨረባ አንድነቱን አወገዘ #💪💪💪 #ፋኖ #ጎንደር❤ጎጃም❤ወሎ❤ሸዋ #ፋኖመከታቺን💚💛❤💪💪✅ቤተአማራ💚💛❤✊💒❤🤝❤🕌 #አርበኛ_ባዬ_ቀናው

fasil kenema አፄዎቹ
fasil kenema አፄዎቹ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 July 2026 15:42:28 GMT
26825
1631
69
330

Music

Download

Comments

user52657657254550
ልቀቅ :
እረ በውስጥ መስመር አውሩ እባካችሁ ይህንን ህዝብ አታሰቃዮት peles
2026-07-31 17:04:09
5
besfkade
chale degsw🎻🎻🎻 :
ምላሽ ለመስጥትና መግለጫ ለማውጣት አትቸኩሉ ከሆነም ዲፕሎማሲያዊ ይሁን
2026-07-31 18:11:28
2
natyifano
#አንድ አማራ :
አንድነት 💪💪💪🥰
2026-07-31 16:07:46
2
user63391520561888
ጥቁር ሰው :
🥰🥰🥰🥰 አንበሳየ
2026-07-31 23:47:30
0
bire8807
bire :
ቅዱስ ጊወርጊስ ከማህበሩ ከፊታችሁ ይሁን
2026-07-31 18:06:23
1
demes.beryehun
demis berihun :
ኧረ ባካችሁ ለህዝቡ እዘኑለት ሁሌ እራስ በራሳችሁ መናከስ ኧረተው አማራ አንድ ሁንንንንንን
2026-07-31 16:16:31
1
user904092987083
መላኩ ቸኮል :
እረ ተዉመሳቃ አትሁኑ
2026-07-31 21:27:21
0
tirusewmu4
የቲወድሮስ ልጅ የአባ ታጠቅ :
አረ ደሞ ምኑን ነው የምትሉን
2026-07-31 20:41:26
1
aaa429410
aaa :
ኧረ ጎደሮች ተው ተው ወድም እወድሙ ላይ ኢሄን ያክል በጣም ይደብራል በጣም ህዝቡ ከናተ ኢሄን አይጠብቅም
2026-07-31 21:06:12
0
shferawanduwalems
ጎጃሜው :
ጎደር ግን ምነው
2026-07-31 17:47:30
0
user80003781921865
user80003781921865 :
ይመችህ
2026-07-31 17:42:32
1
user2878222924742
ዳኔል :
አይ ጎደር ትልቁ አገር እዲህ ሆኖ ይቅር
2026-07-31 20:08:30
1
girumeeyasu3
Name :
የቆየነው
2026-07-31 21:36:35
0
gech212319
Gecho :
ere tareku tewu
2026-07-31 18:27:24
0
user3505878709812
muLa :
ትክክል ማራምን
2026-07-31 17:45:28
0
user6194197310275
ሰኔ 17 ጥቁር ቀን :
አረ ተወን እባካችሁ ማንን እንመን አረ በናተ አለመስማማት ወንድሞቻችን ጨረስን ምን እንሁንላችሁ ከዚህ በላይ ተው ለዚህ ምስጊን ህዝብ እዘኑለት
2026-07-31 17:47:02
1
ze_ethiopiawi
EthiopiaForEver :
ምላሽ ለመስጥትና መግለጫ ለማውጣት አትቸኩሉ ከሆነም ዲፕሎማሲያዊ ይሁን
2026-07-31 16:43:35
0
bruke6469
bruke6469bruk :
እረረሰሰ
2026-07-31 16:56:57
0
user1861803984215
ሀብቴ የአቤ ልጅ :
አሁን እኛ ብቻ ነን ትክክል ነዉ ምትሉት ወይስ
2026-07-31 16:45:25
2
fikru23y
ፍቅሩ 23 :
አረ አትሣደቡ አንድ ስትሆኑ ታፍራላቹ
2026-07-31 17:15:12
0
ebrahimazmeraw39
Ebrahim@Bold :
እና ከህዋት ጋር መወገን ነው ትግል?ምን አይነት ችግር ውስጥ ነው ያለን?
2026-07-31 23:49:42
0
diplomat1091
ጤና + ገንዘብ = ሰው :
አሁንስ እኛንም ደከመን
2026-07-31 17:33:19
0
user59405127068737
ቤተ አማራው :
አቦይመቺህ
2026-07-31 17:23:12
0
destaw394
አየ ጊዜ :
እህ ምንድነው ችግር ካለ ለችግር ፈችወች ማቅረብና ተወያይቶ መፋትሔ ማምጣትጅ ሥድብ ምን አመጣው ጭራሽ ማሥፈራራትም አለበት ።ይገርማል አረ ተው ብላችው ብላችው ሻምበልንና ተሾመን ደረጀን ሀብቴን ሌሎች ብዙ እንቁ መሪወቻችን ለማዳማት አትሯሯጡ ጎበዝ ሠከን በሉ በተለይ ግዛቸው ሥርአት አድርግ አትቀልድ በወድሞቻችን ደም መነገድ ጥሩም አይደለም ።አነጋገርም አልቻልክም ትንሽ እፈር ወድሞችህን ለማባላት እንዲህ አይነት ሥርአት አልበኝነት ንግግር አይጠቅምም ለወደፊትም አይሆንም አይቻልም።
2026-07-31 18:20:26
2
To see more videos from user @fasilkenema1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About