@mamila_lukas: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok #habeshatiktok #viralvideos

Mamila_Lukas
Mamila_Lukas
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 July 2026 16:32:55 GMT
195151
6082
314
423

Music

Download

Comments

user4720723763458trina
🤫🤭 :
እኔም መቼም ይቅር ማልላቸው 2 ሴት ጓደኞቼ አሉ ጠንቆይ ለጠንቆይ ለሚዞሩ እኔስ በዘብሩ ገብርኤል ገዳም ድኛለሁ🙏 ይብላኝ ለነሱ
2026-09-07 10:17:18
446
jem.huzu
Jem Huzu :
የደረሰበት ነው የሚያውቀው👍🥰
2026-09-07 07:51:24
349
user75497masha
ቢራቢሮ 🦋🦋🔐butte & accessory😘 :
እየመጣህ አታልቅስብን ይቅር ከተባባላቹ ከውስጣቹ ይሁን
2026-09-07 08:07:35
134
liya38361
Liya :
ይቅርታ የእግዚአብሔር ነው በቃ።
2026-09-07 09:06:30
68
sintayehu_samuel27
Sintayehu Samuel712192129 :
mamila bro, you are very unique.
2026-09-07 03:47:30
1
santa2147
santa#21 :
ይቅር ማለት ለእግዚአብሔር ነው.....ከይቅርታ ሚበልጥ ነገር የለም🙏
2026-09-07 05:41:37
96
ferta145
Ferta :
በቃ አለቀ ይቅር ለእግዚብሄር ማለት ደግሞ ባልጀራህ 10 ጊዜ ቢበድለህ 10 ይቅር በለው ይላል ምንድነው ያለቀን ነገር 10ሬ ማንሳት
2026-09-07 10:28:55
22
derejeasaminw2
Dere👊 :
ትንሽ አካበድከው ያሳለፍችሁትንም ጥሩ ግዜ ማሰቡ ጥሩ ነው
2026-09-07 10:32:12
33
rossime7
Rossi :
ትዕቢትና ፋርነት አይብሀለሁ አግዜር ይርዳህ!
2026-09-07 13:22:45
28
babi.black73
babi black :
Oh, Mamila, enough. That doesn’t suit you. Forget it. Calling each other “my God” is a sign of how close we are. I only said that because I love you. ❤️🙏
2026-09-07 10:13:30
0
user710808243
ሎሚናት16💒🍋 :
የደረሰብክን ምታቀዉ አንተ ነክ ማንንም አትስማ🥰
2026-09-07 08:16:34
17
shimeonec
SHIME-C :
አንድ አንተ ዘንድ ብቻ የተደበቀ እውነት እንዳለ ከቃለምልልሱ መረዳት ችያለሁ ብዙ ሰው ያልተገነዘበው
2026-09-07 15:01:37
14
meronabaynhe
Meron Abaynhe :
ባለቤቱ ነዉ የሚያውቀው የደርሰበትን🙏
2026-09-07 11:54:55
13
kalkidan0150
kalkidan🦋 :
ይሄ ልጅ ይቅርታ ቢያደርግለትም መቅረብ የፈራው ለምን እንደሆነ አናውቅም አትፍረዱ አሁንም እሱን ለመጣል ይሆናል የተመለሰው እንደዚህ እያስመሰሉ ነው የጎዱን በቃ ይቅርታ ቢያደርግም እንደበፊቱ ለመሆን ያልፈለገበት ምክንያት ይኖራል እኔ በደንብ ተረድቼዋለሁ
2026-09-07 22:52:54
10
user5331131786279
ወንድሜ ቴዲዬ የእናቴ ልጅ ስብራቴ ነህ😭🖤💔 :
አምላክ እና አንተ ናቹ የሆነዉን ስብራት የምታቁት ለኔ ትክክል ነህ 🙏🙏🤲
2026-09-07 09:15:26
32
user56515507205703
ባንተ ነው መኖሬ :
የይቅርታን አያልነት አልታይ ያለህ ለምድነው ለኪቺኒ ትልቅ ክብር አለኝ
2026-09-07 11:04:03
40
adanaabataadanaab
Adane :
ፋራ
2026-09-07 14:28:19
6
ww.tiktok.comhussen
hussein :
ሠዎች የፈለጉትን ተናግረው ልብ ከሰበሩ በሁላ ይቅርታ ይላሉ አይዞን🥰
2026-09-07 09:13:21
11
nesazew
neszew :
ይቅር ባይነት መሸነፍ አይደለም ትልቅነት ነው ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-07 09:39:35
15
kasechi2691
kasech :
አይዞህ እግዚአብሔር እዉነተኛ ዳኝ ነው ይፈርዳል ❤️❤️🙏
2026-08-01 03:10:07
15
wez66741
ሊሊ የሀዋሳዋ ካሜራ ማን📷🎥 :
በትክክል ወንድሜ ሚላዬ የእኔ ጀግኛ 🥰🥰💝💝💝
2026-07-31 17:00:22
7
helendegu606
helendegu606 :
አታካብድ ለዚች ኩንትራት እድሜ እግዚአብሔር ለኛ ብሎ ተሰቃይቶ እሂያን ሁሉ ስቃይ አይቶ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው በመስቀል ተሰቅሎ እንኳን አንተ ስለዚህ ይርቅርታ አድርግለት
2026-09-07 14:40:38
5
teddynet1020
teddy :
ይቅርታ ማድረግ የሰውን ልጅ ነፃ የሚያወጣ፣ ሰላምን የሚያሰፍን እና ከፈጣሪም ሆነ ከሰው ጋር ያላቸውን ግንኙነት የሚያድስ ታላቅ ሰብአዊና መንፈሳዊ ጸጋ ነው።
2026-09-07 08:24:42
5
To see more videos from user @mamila_lukas, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About