@man_united_ethio_fans: #ManchesterUnited #man_united_ethio_fans #ማን_ዩናይትድ_ኢትዮ_ፋንስ #manunited #mufc

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 31 July 2026 16:44:21 GMT
10126
1931
71
279

Music

Download

Comments

beki.reds1
BEKI.12 :
በዉድ የመጡት ምን ጠቀሙ ስም ሳይሆን ስራቸዉን እናያለን እኔ ineos መደነቅ አለበት ይሄን ያሳዩን እኮ እነሱ ናቸዉ
2026-07-31 17:17:54
9
mignot.abate69
mignot man united 🔴 :
ለመወሰን ዝዉዉሩ ለመጠናቀቅ ብቃረብ አርፍ ነዉ ነገር ግን እሄን ቦታ ለመሸፈን በጣም ብዙ ገንዘብ ያስፈልጋል እሄን ደግሞ ኢንዩሲ እየሸሹት ነዉ በጣም ምያስጠላዉ ከ 3_4 ተጫዋች ይቀረዋል በትንሽ ብር 2 ከማምጣት አንድ ሁነኛ የካስሽ ተተክ ያስፈልጋል 12 ማሰለፍ እንደማይቻል የተረዱ አይመስለኝም አትራፍ ድርጅት መሆናቸዉ እየቆየ መጋለጡ አይቀርም እመነኝ ሁሉም ካንተ ጎራ ይሰለፋል ዉጠት ካልመጣ ካረክን ያባሩታል ለላ ይቀጥራቁ ያባራሉ ነጋዴ ናቸዉ
2026-07-31 18:01:46
2
iden_estif
@ kiÿos :
sesko eko baleke seat new yemtaw ahunm zm yalut leza new
2026-07-31 17:34:22
1
amanuelmengistu7
amanuel mengistu :
በጣም ትክክል ነህ አልተሳሳትክም👌
2026-07-31 18:25:57
1
user73888997
Bura ዩናይትድ :
በጣም ልክ ናቸዉ!!
2026-07-31 16:55:27
1
tesfaleul32
Liulesegede :
betam ye mota ye transfer strategy Ineos sejemere cariken yeketerute iko endefelgu lemaderge naw ayhonum
2026-07-31 17:09:21
1
seya.56
seya lala🇵🇹 :
የኛ መወያየት ምን ይጠቅማል ያመጠዉን ያምጣ
2026-07-31 16:50:00
2
tesfayedemisew2
Tesfaye Nazrawiw :
መጪው ጊዜ ከባድ ነው ካላስፈረምን በተለይ ተከላካዮች እና አንድ የመሀል ተጨዋች ያስፈልገናል ብቻ ዝውውሩ አልተመቸኝም😥
2026-07-31 18:02:52
1
yedkin22
yedkin :
Lene adelem
2026-07-31 16:50:01
1
sanyii973
Manchester is RED❤️ :
እኔ ተመችቶኛል ።አሁን ገብያ ለይ ያሉ ተጨዋቾች ብቃታቸው እና ወጋቸው በ ፍፁም አይገናኝም።ሌላ ደግሞ ዩናይትድ ሰፊ እስኳድ ያስፈልጋቸዋል።
2026-07-31 18:27:13
1
abukismart19
abukismart19☪️☪️ :
ትክክል አደለም ወንድሜ እኔ አልገባኝ ያለው ነገር አስተሳሰባቸው ምድነው የእድሚያቸው መግፍት በትክክል እዳያስቡ አድርጓቸዋል መሰል በርግጥ አካሄዳቸው ልክ የሆነ ነገር ቢኖረውም ክለቡን እሚወድ ለክለቡ ያለውን ለመስጠት ፍቃደኛ የሆነ የሚሉት ነገር ልክ ነው ነገር ግን ሌላ ክለብ ከሚከፍለው በታች እንክፈልህና ለዩናይትድ ተጫወትች ቢባል ማነው እሽ እሚለው ለክለቡ ፍላጎት ቢኖረውም ከዩናይትድ የሚቀርብለት ክፍያ ግን ፍላጎቱን ይገታዋል። ምክናየቱም እግርኳስ ቢዝነስ ነው ኢኒዬሶችኮ እየለፉ ያሉት ለቢዝነሱም ነው ስለዚህ ተጫዋቹም የተሻለ ክፍያ ይፈልጋል ብዬ አስባለሁ!!
2026-07-31 17:48:58
2
lomi.com3
LOMI :
እሺ ተረጋጋ
2026-07-31 16:55:41
1
amilyars2
åmi🔥🌠 :
man
2026-07-31 16:49:13
1
user9073678827503
dera :
በርግጠኝነት ቀጣይ ሲዝን ቻፒዎንስ ሊግ ገብቶ ያያጠናቅቅም
2026-07-31 18:16:44
0
abatu4329
abatu :
ተጫዋቾችን ለማስፈረም ጊዜ መውሰዳቸው ጥሩ ላይሆን ይችላል ካዝሜሮን በሌላ ካዝሜሮ የግድ ግን መተካቱ አይታየኝም የ PSG ሞዴል ለመከተል እየሞከሩ ይመስላል ምን ያክል እየተሳካነው ቢባል ጥያቄ የማስነሳ ነው ለመተቸትም ለማሞገስም ቡዱኑን ሜዳውስጥ ማየት ያለብን ይመስለኛል
2026-07-31 18:50:14
0
user100566668660
ከበደ አጥላው :
አትንጨርጨር እባክ ከ
2026-07-31 18:27:20
0
abrish.manche7
abrish manche :
please kes bel biro insemahalen degmo inwodahalen kes bile awura
2026-07-31 19:18:40
0
nahom25_6
ⁿᵃʰᵒᵐ :
ay tekekal nachawo
2026-07-31 18:52:51
0
kenaleb51
የማርያም ልጅ :
አይደሉም
2026-07-31 17:46:58
0
dagim9343
dagim :
ማን united
2026-07-31 16:47:42
1
seifugirma241
SMSZY :
ትክክል ካሴ ሳይኖር ምን እንደገጠመን አምና አይተናል
2026-07-31 18:06:56
0
samkassa0
samkassa0 :
ልክ አይደሉም
2026-07-31 20:06:17
0
abiabiabi1111
ABi :
እኔምለው ካዝሜሮን ሚተካው ባሊባ ወይም ችዋሜኒ ነው ግን ኤኒዌሶች አላወቁም ምክንያቱም በዚ ሲዝን ዋጋቸው ለማስፈረም አኬሄዳቸው አልተመቸኝም
2026-07-31 18:39:01
1
sol.wesa
Sol :
#አዎ ልክ ናቸዉ እንደው 🙏 አመሰግናችኋለሁ ጥሩ ስራ እየ ሰሩ ነው
2026-07-31 18:16:53
1
kide245
kide :
ish ijehn argagaw🤔
2026-07-31 16:57:01
1
To see more videos from user @man_united_ethio_fans, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About