@yeabshet: ውጤታማ የመማር-ማስተማር ሂደት፦ ከመጀመሪያ እስከ ማጠቃለያ! 1. ዝግጅት (Preparation) ስኬት የሚጀምረው ከዝግጅት ነው። ትምህርቱን ከመጀመራችን በፊት፦ * ጥራት ያለው የትምህርት ዕቅድ (Lesson Plan) ማዘጋጀት። * ለማስተማር የሚረዱ መርጃ መሣሪያዎችን ማሟላት። * በይዘቱ ላይ በቂ እውቀትና ዝግጅት እንዲኖረን ማድረግ። 2. መግቢያ (Introduction) ተማሪዎችን ለትምህርቱ ዝግጁ የማድረግያ ወቅት ነው፦ * የተማሪዎችን ትኩረት መሳብና ለትምህርቱ ማነሳሳት። * ያለፈውን ትምህርት በመከለስ ከአዲሱ ጋር ማገናኘት። * የዕለቱን ትምህርት ርዕስና ዓላማ (Objective) በግልጽ ማስተዋወቅ። 3. የትምህርት አቀራረብ (Presentation) ዋናው የትምህርት አሰጣጥ ሂደት ሲሆን የሚከተሉትን ያካትታል፦ * አዲሱን ይዘት በቀላልና ግልጽ በሆነ መንገድ ማቅረብ። * ተማሪዎች ቀደም ብለው ከሚያውቁት እውቀት ጋር ማገናኘት (Pre-teaching)። * ተለያዩ ዘዴዎችን (መግለጫ፣ ምሳሌ፣ ውይይት) መጠቀም። * አጭርና ግልጽ ማስታወሻ (Note) መስጠት። * ተማሪዎችን በጥያቄና በቡድን ሥራ በማሳተፍ ንቁ እንዲሆኑ ማድረግ። 4. ማጠቃለያ (Summary/Stabilization) ትምህርቱን ከመጨረሳችን በፊት የተማሩትን ማጠናከሪያ፦ * የተማሩትን ዋና ዋና ነጥቦች በአጭሩ ማጠቃለል። * የቀጣይ ትምህርት ምን እንደሚሆን ፍንጭ በመስጠት ተማሪዎችን ማዘጋጀት። 5. ግምገማ (Evaluation) ተማሪዎቹ ምን ያህል እንደተረዱ የምናረጋግጥበት ደረጃ ነው፦ * የተማሪዎችን የመረዳት ደረጃ መመዘን። * የተለያዩ የግምገማ ዘዴዎችን (ፈተና፣ ጥያቄና መልስ፣ የክፍል ስራ፣ ኩዊዝ) መጠቀም። * የቤት ሥራና የቃል ጥያቄዎችን በመስጠት ግንዛቤያቸውን ማረጋገጥ።
Derso Aytegeb
Region: ET
Friday 31 July 2026 17:37:22 GMT
Music
Download
Comments
zed g/yes sup :
it is very important information for a good teacher .
2026-08-01 05:39:13
1
Ethio- Talent 1976 :
Nice
2026-08-19 11:58:13
1
gedefaye :
good
2026-08-19 19:24:19
1
user9468366305495 :
goog information
2026-08-09 13:29:18
1
Addis :
It is good
2026-08-11 20:15:27
1
አቸረ ዘበአማን :
መምህራን ከሆናችሁና ሙያችሁን የምትወዱት ከሆነ እነዚህን ፊልሞች መስከረም ከመንጋቱ በፊት ተመልከቷቸው።
1. "Accepted" Holywood Movie
2. "Freedom Writers" Holywood Movie
3. "Hichki" Bolywood Movie
2026-08-20 21:33:28
1
km@2122 :
no change this is old, we are now Al generation
2026-08-09 14:02:55
1
.com :
thank you
2026-08-08 21:52:58
1
aseD :
but the government.........
2026-08-19 07:47:05
1
Awe :
thank you
2026-08-10 03:23:21
1
ሙሉቀን መኮንን :
good
2026-08-10 17:55:14
1
Atilaw Woldehana :
🥰🥰🥰
2026-08-11 18:35:36
1
Nature vs Nurture :
🥰🥰🥰🥰
2026-08-07 07:51:44
1
zed g/yes sup :
🥰🥰🥰
2026-08-01 05:39:41
1
ይቻላል!! :
👍👍👍👍
2026-08-05 04:25:48
1
es@𝑦𝑒𝑔𝑖𝑜𝑛𝑢 :
🥰🥰🥰
2026-08-15 12:24:16
1
To see more videos from user @yeabshet, please go to the Tikwm
homepage.