@amenelectricaltechnology: ✅#ልዩ_የክረምት_ስልጠና-የመጨረሻ ዕድል❗️ ====== 👉ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በፊት ባደረግነው ልዩ የክረምት ስልጠና ታላቅ ቅናሽ " ሌላ መደበኛ ትምህርት ላይ ስለነበርን የእድሉ ተጠቃሚ መሆን አልቻልንም" ስትሉን ለነበራችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ይህን የመጨረሻ የዚህ ክረምት እድል እስከ 2,000 ብር ቅናሽ በማድረግ ይዘንላችሁ መጥተናል። በመደበኛው ክፍያ በማንኛውም ቀን ተመዝግበው የተግባር ስልጠናችን መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ይህ ቅናሽ ግን ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ይሆናል❗️ ✅ ባለፉት 5 አመታት ከ 13 ሺ በላይ ወጣቶችን አሰልጥነን COC አስመዝነናል እያስመዘንም እንገኛለን ከነዚህም ውስጥ ከ88% በላይ የስራ ባለቤት አድርገናል❗️ከነዚህ ውስጥም 5%ቱ የመክፍል አቅም የሌላቸውን ወጣቶች በነፃ በማሰልጠንና ሥራ በማስቀጠር ማሐበራዊ ሐላፊነታችን ለመወጣት ሞክረናል❗️በዚህ ክረምትም 14 ሰልጣኞችን በነፃ ተቀብሎ እያሰለጠነ ይገኛል። ✅ስልጠናውን ልዩ የሚያደርገው ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም ይህ በአይነቱ ልዩ የሆነ የክረምት ስልጠና ሰልጣኞችን በክህሎት ብቁ ከማድረግም ባሻገር በሰለጠኑበት የሙያ ዘርፍ የቅጠር ሁኔታን አመቻችቶና ሰፊ የስራ እድል ለመፍጠር ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን የስለጠና አይነቶቹም የሚከተሉት ናቸው። ✅ የስልጠና አይነቶች፦ 1️⃣ አድቫንስድ አውቶካድ ኤሌክትሪክ ዲዛይን (Advanced AutoCAD Electrical Design) ⏺ክፍያ፦ 6,800 ብር ብቻ 2️⃣ የኢንዱስትሪ ኤሌክትሪክ ማሽኖች ጥገና (Generator, Motor Control & Rewinding) ⏺ክፍያዎች፦ ↪️ጀነሬተር ጥገና እና ዝርጋታ፦ 7,000 ብር ↪️ሞተር ኮንትሮል ሲስተም፦ 5,800 ብር ↪️ሞተር ሪዋይንዲንግ፦ 8,800 ብር ↪️ጀነሬተር + ሞተር ኮንትሮል፦ 8,800 ብር ↪️🔥 ሁሉንም በጥቅል (Package) ለሚወስድ፦ 13,800 ብር ብቻ❗️ 3️⃣ የቤት ዕቃዎች ጥገና (ፍሪጅ፣ ስማርት ቲቪ፣ የልብስ ማጠቢያ፣ ኦቨን...) ⏺ክፍያ፦ 9,800 ብር ብቻ❗️ 4️⃣ የደህንነት ሲስተም ዝርጋታና ኮንፊግሬሽን (Advanced Security System) ⏺ክፍያዎች፦ ↪️CCTV Camera & Fire Alarm፦ 8,800 ብር ↪️.Access Control, Video Intercom & Time Attendance፦ 8,800 ብር ↪️Electric Fence System፦ 7,000 ብር ↪️🔥 ሁሉንም በጥቅል (Package) ለሚወስድ፦ 14,800 ብር ብቻ! 5️⃣ አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና ⏺የቅናሽ ክፍያ፦ 8,800 ብር ብቻ! 6⃣.ለተለያዩ የተግባር ፈተናዎች ማዘጋጀት ወዘተ ናቸው። ✅ የስልጠናው ቀንና ሰዓት 1️⃣. የጥዋት ፈረቃ ከ2:30 -- 6:30 👉ከሰኞ-አርብ ለ 1 ወር 2️⃣. የከሰዓት ፈረቃ---ከ8:00--11:00 👉ከሰኞ-አርብ ለ 1ወር 3️⃣. የማታ ፈረቃ ----ከ 12:00---1:30 👉ሰኞ፣ ረቡዕና አርብ ለ 2 ወራት 4️⃣. የቅዳሜና እሁድ ለ 2 ወራት 👉ቅዳሜ ከ7:30-11:00 እና እሁድ ጥዋት ከ3:00-6:30 5️⃣. እሁድ ብቻ ለ 4 ወራት የሚቆይ 👉ፈረቃ 1 ጥዋት ከ3:00-6:30 👉 ፈረቃ 2 ከሰዓት ከ8:00- 11:00 6️⃣. በግል ወይም በቡድን ለሚመጡ ደግሞ በተጨማሪ ክፍያ ደንበኞች በሚመቻቸው ቀንና ሰዓት ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ❗️ ✅ማሳሰቢያ፦ 1⃣. ስለጠናው የሚሰጠው በክፍል፣ በወርክሾፕና_በሳይት/ ኢንዱስትሪ/ በስራ ላይ ልምምድ በመሆኑ እጅግ ማራኪና የሚደሰቱበት ስልጠና ነው❗️ 3⃣. ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ COC የሚመዘኑ ይሆናል❗️ ✅ ስልጠናው የሚመለከታቸው 1️⃣. ድርጅቶች 2️⃣. የዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና አስተማሪዎች 3️⃣. 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ላጠናቀቁ ✅ለመሰልጠን የሚያስፈልጉ መረጃዎች ⏺ ለድርጅቶች፦ 1️⃣. ለድርጅቶች የሰልጣኞችን ብዛትና እንዲሰለጥኑ የሚፈልጉትን የስልጠና ዝርዝሮችና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ ደብዳቤ ለአሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ መፃፍ 2️⃣. ማሰልጠኛችን የሚጠይቀውን የሰልጣኞችን ዝርዝር መረጃ መላክና ተገቢውን የስልጠና ክፍያ መክፈል። ⏺ለግል ሰልጣኞች 1️⃣. መታወቂያ ኮፒ 2️⃣. ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ 3️⃣ የት/ት ማስረጃ ከ 10ኛ ክፍል ጀምሮ 4️⃣. ስልጠናው የሚጠይቀውን ክፍያ መክፈል 5️⃣. የስልጠና መጠየቂያ ፎርም መሙላት ✅የስልጠና እና የምዝገባቦታዎች፦ 👉የምዝገባ ቦታ (ዋና ቢሮ)፦ ቦሌ ሚካኤል፣ የቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 2ኛ ፎቅ 👉ስልጠናው የሚሰጥባቸው 3 ቅርንጫፎች፦ ቦሌ ሚካኤል | መገናኛ | ሜክሲኮ 👉 ለበለጠ መረጃና ምዝገባ አሁኑኑ ባዮ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን፦ "ዛሬ የማትወስነው ውሳኔ፣ ነገ የምትኖርበትን የሕይወት ደረጃ ይወስነዋል!" አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት — ከ1 እስከ 2 ወር ባለው ጊዜ ውስጥ ሰልጥነው ወደ ሥራ ይግቡ❗️ #jobsearch #technicaltraining #TVET #vocationalschool
AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)- TVET
Region: ET
Friday 31 July 2026 17:45:14 GMT
Music
Download
Comments
ሰው ነኝ! SEW NEGN! :
This is the best training center i have ever seen 🙏🙏🙏🙏
2026-07-31 17:50:46
0
The manager :
That is right
2026-07-31 17:47:57
0
A-man :
The training center that every one have to visit
2026-07-31 18:03:31
0
Aemere Gete :
Hi
2026-08-05 06:40:58
0
wasse :
👍
2026-08-01 09:59:44
0
suhil :
🥰🥰
2026-07-31 18:16:27
0
lemessa lebeta :
💞💞💞
2026-10-20 06:45:06
0
ሰው ነኝ! SEW NEGN! :
👍👍👍👍👍👍👍👍
2026-07-31 17:51:27
0
The manager :
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
2026-07-31 17:48:04
0
Hagazi (Light ) :
🥰🥰🥰
2026-11-13 11:29:46
0
To see more videos from user @amenelectricaltechnology, please go to the Tikwm
homepage.